Telegram Web Link
Audio
🎧 ክፍል ሁለት የድምፅ ትምህርት
ሐጅን ግዴታ ከሚያደርጉ መስፈርቶች መካከል ኢድጢባዕ (አንድ እጅን አውጥቶ መልበስ) አንዱ ነው
Anonymous Quiz
73%
እውነት
27%
ሀሰት
Audio
🎧 ክፍል ሶስት የድምፅ ትምህርት
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ pinned «""".. ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን። ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇👇👇 https://am.africaelearning.net ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። 👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን። ለጥያቄ እና ቴክኒካል…»
የሐጅ የዘመን ሚቃት መካከል የሸዋል ወር አንዱ ነው
Anonymous Quiz
57%
እውነት
43%
ሐሰት
ነቢዩ ሰዐወ ያደረጉት የሐጅ አይነት የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
31%
ኢፍራድ
33%
ቂራን
36%
ተመቱዕ
Audio
🎧 ክፍል አራት የድምፅ ትምህርት
ኢሕራም ውስጥ ክልክል ከሆኑ ነገሮች መካከል ሽቶ መቀባት አንዱ ነው።
Anonymous Quiz
81%
እውነት
19%
ሐሰት
ሴት ልጅ ኢሕራም ውስጥ ስትሆን የምትከለከለው ልብስ
Anonymous Quiz
16%
ቀሚስ
84%
ጓንቶች
Audio
🎧 ክፍል አምስት የድምፅ ትምህርት
ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን።


🔗 ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net

ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
👇👇
🔗 https://youtu.be/geE0qBzLnuM?si=7N6xdFYjRTvCAco6


📆 ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ
======================
🔓 ቅዳሜ ሰኔ 8/2016 ይከፈታል
🔒 ቅዳሜ ሰኔ 15/2016 ይዘጋል

📑 ከላይ እዚሁ ግሩፕ ላይ የተለቀቀውን የትምህርት ፕሮግራም የጊዜ ሰሌዳ መመልከት እንዳይዘነጉ


ለጥያቄ እና ቴክኒካል ድጋፍ፡
👇👇👇
@Ethio_africaacademy
ከጦዋፍ መስፈርቶች መካከል አንዱ ኒያ ነው
Anonymous Quiz
96%
እውነት
4%
ሐሰት
መሮጥ የሚጀመረው ከ ......... ነው
Anonymous Quiz
89%
ሰፋ
11%
መርዋ
2024/09/21 06:14:18
Back to Top
HTML Embed Code: