Telegram Web Link
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ pinned «🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ። ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡- - 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል - 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ። - 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን። ማሳሰቢያ - 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት…»
🌹 ውድ ተማሪዎቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን

ይህን ከታች የምትመለከቱትን የሐጅ አደራርግ ስልጠና ማስታወቂያ ለሁሉም አንዲዳረስ በተለያዩ የቴሌግራም እና ዋትሳፕ ግሩፓችና ቻናሎች አንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያዎች ሼር እንድታደርጉት እንጠይቃችኋለን 👇🏻


🌟 ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራው ነው።
🆓 ነፃ የርቀት ስልጠና 

📆 ስልጠናው የሚጀምረው አርብ  ሰኔ 7

🔗 የመመዝገቢያ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ።
ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡-
- 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል
- 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ።
- 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን።

ማሳሰቢያ
- 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት ከሌለዎት የመጨረሻ ፈተና ወስዶ የኮርስ ሰርተፍኬት መቀበል ስለማይቻል ዌብሳይቱ ላይ መመዝገብዎን እንዳይረሱ

🍃 ለሁሉም የተሳካ የትምህርት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን።
"""..
ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net

ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን።

ለጥያቄ እና ቴክኒካል ድጋፍ፡
👇👇👇
@Ethio_africaacademy"""
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በስልክ ቁጥር ለመመዝገብ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጎግል አካውንት ለመመዝገብ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላም፣በረከት እና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን. 🤍🍃

📌 ዛሬ በአላህ እርዳታና ፈቃድ *የሐጅ ህግጋት ኮርስ* ጀምረናል።
📮የእያንዳንዱ ትምህርት ቁሳቁስ ማለትም ድምፅ፣ ቪዲዮ እና ሊንክ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት ላይ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይላካል ፣እንዲሁም በዌብሳይታችንና በ *አፍሪካ ቲቪ1 ቻናል* 📺 በኢትዮጵያ አቆጣጠር 12 ሰኣት ላይ ይተላለፋል።

የኮርሱ ቆይታ ሰባት ቀናት ነው

📲 የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም👉@Ethio_africaacademy
ያናግሩ

🍃 መልካምንም ሥሩ፣ ስራችሁንም አሳምሩ፣ አላህንም ቅኑን መንገድ መመራትን ለምኑት፣ በእርሱም ፈቃድ ትስሰጣላችሁ -። 🤍
# የሐጅ_ኮርስ
የፍተሻ ጥያቄ

የሐጅ ስፍራዊች ሚቃት (ኢሕራም ማድረጊያ ስፍራዎች) መካከል ዛቱ ዒርቅ አንዱ ነው።
Anonymous Quiz
82%
እውነት
18%
ሀሰት
በይተል ሐራም የሚገኘው በመዲነቱል ሙነወራ ነው።
Anonymous Quiz
28%
እውነት
72%
ሐሰት
2024/09/21 08:22:01
Back to Top
HTML Embed Code: