Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለተከታዮቹ የሐጅ ወቅትን ምክንያት በማድረግ ምን አይነት ገራሚና አስደሳች የምስራች አዘጋጅቷል ብለው ይጠብቃሉ?
ግምታችሁን አስተያየት መስጫው ላይ ያካፍሉን..

በቅርቡ ይጠብቁን
አሳሳቢና ወሳኝ በሆነ ርእስ በጣም ደስ የሚልና አጓጊ የሆነ አጭር ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል
የስልጠናውን ዝርዝር አላህ ከፈቀደ በቅርብ ቀን ይጠብቁን?
እርስዎስ ዝግጁ ኖት?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳሳቢና ወሳኝ በሆነ ርእስ በጣም ደስ የሚልና አጓጊ የሆነ አጭር ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል
የስልጠናውን ዝርዝር አላህ ከፈቀደ በቅርብ ቀን ይጠብቁን?
እርስዎስ ዝግጁ ኖት?
አዲስ ነገር ከአፍሪካ አካዳሚ
የሐጅ ወቅትን በማስመልከት ለእያንዳንዱ ሙስሊም እጅግ አስፈላጊ የሆነውን ፊቅሁል ሐጅ( የሐጅ ስርኣት ግንዛቤ) ስልጠና በሼክ ሙሐመድ ዘይን ይዞላችሁ መጥቷል፡፡

(የመመዝገቢያ ሊንክ የ ኮሜንት የመጀመሪያው ላይ ወይም ባዮ ላይ ያገኙታል)
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
ስልጠናውን(ኮርሱን) ልዩ የሚያደርጉት ባህሪያት፡-
1- አጭር ፣ ቀላል እና ለሁሉም የእድሜ ክልል ተስማሚ መሆኑ።
2- ነፃ መሆኑ።
3- ስልጠናውን በርቀት፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል መቻልዎ።
4- ስልጠናውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ከአካዳሚው መስጠቱ።

የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ !! ሌሎችም የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስታወቂያውን በአካባቢዎ ላሉ ሰዎች ያካፍሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ ነገር ከአፍሪካ አካዳሚ
የሐጅ ወቅትን በማስመልከት ለእያንዳንዱ ሙስሊም እጅግ አስፈላጊ የሆነውን ፊቅሁል ሐጅ( የሐጅ ስርኣት ግንዛቤ) ስልጠና በሼክ ሙሐመድ ዘይን ይዞላችሁ መጥቷል፡፡

(የመመዝገቢያ www.tg-me.com/Africa_Academy1)

ስልጠናውን(ኮርሱን) ልዩ የሚያደርጉት ባህሪያት፡-
* 1- አጭር ፣ ቀላል እና ለሁሉም የእድሜ ክልል ተስማሚ መሆኑ።
* 2- ነፃ መሆኑ።
* 3- ስልጠናውን በርቀት፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል መቻልዎ።
* 4- ስልጠናውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ከአካዳሚው መስጠቱ።

የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ !! ሌሎችም የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስታወቂያውን በአካባቢዎ ላሉ ሰዎች ያካፍሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ የሐጅ ዓይነቶች፣ አደራረጋቸው እና ከነሱ ጋር የተያያዙ ሥርዓቶች ምን እንደሆኑ ማወቅ ይፈልጋሉ?

💡 እንግዲያውስ አፍሪካ አካዳሚ በሚሰጠው ኮርስ ላይ በመቀላቀልና በመሳተፍ ከሐጅ ጋር በተገናኘ ስለ ሁሉም ነገር መማርና ማወቅ ይችላሉ!!

🔗 (የመመዝገቢያ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1)

🗂 ስልጠናው አጭር፣ ነፃ፣ በርቀት ባሉበት ሆነው የሚማሩት፣ ለሁሉም ዕድሜዎች ተስማሚ የሆነ ነው

📆 በኮርሱ መጨረሻ ፈተናውን ካለፉ ከአፍሪካ አካዳሚ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።
ማስታወቂያውን ለሌሎች በማካፈል የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ!

⁉️ ልክ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያደረጉት አይነት ሐጅ ማድረግ ይፈልጋሉ?
የሐጅን ጊዜያት እና ቦታ ለማወቅስ ፍላጎቱ አለዎት?

📌 አፍሪካ አካዳሚ ለተከታዮቹ በራሱ ዌብሳይት በሚሰጠው የርቀት የስልጠና ፕሮግራሙ የሚሰጠውን የሐጅ ስርኣት ኮርስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

📚 በኮርሱ በስኬት ላጠናቀቁ ሁሉ ከአካዳሚው እውቅና ያለው ሰርተፍኬት ይበረከትለታል።
🔗 (የመመዝገቢያ www.tg-me.com/Africa_Academy1 )

🍃 የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።

📆 ማስታወቂያውን ለሌች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ ልክ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያደረጉት አይነት ሐጅ ማድረግ ይፈልጋሉ?
የሐጅን ጊዜያት እና ቦታ ለማወቅስ ፍላጎቱ አለዎት?

📌 አፍሪካ አካዳሚ ለተከታዮቹ በራሱ ዌብሳይት በሚሰጠው የርቀት የስልጠና ፕሮግራሙ የሚሰጠውን የሐጅ ስርኣት ኮርስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

📚 በኮርሱ በስኬት ላጠናቀቁ ሁሉ ከአካዳሚው እውቅና ያለው ሰርተፍኬት ይበረከትለታል።
🔗 (የመመዝገቢያ www.tg-me.com/Africa_Academy1 )

🍃 የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።

📆 ማስታወቂያውን ለሌች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ።
ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡-
- 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል
- 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ።
- 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን።

ማሳሰቢያ
- 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት ከሌለዎት የመጨረሻ ፈተና ወስዶ የኮርስ ሰርተፍኬት መቀበል ስለማይቻል ዌብሳይቱ ላይ መመዝገብዎን እንዳይረሱ

🍃 ለሁሉም የተሳካ የትምህርት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን።
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ pinned «🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ። ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡- - 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል - 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ። - 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን። ማሳሰቢያ - 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት…»
🌹 ውድ ተማሪዎቻችን ሰላም ለእናንተ ይሁን

ይህን ከታች የምትመለከቱትን የሐጅ አደራርግ ስልጠና ማስታወቂያ ለሁሉም አንዲዳረስ በተለያዩ የቴሌግራም እና ዋትሳፕ ግሩፓችና ቻናሎች አንዲሁም በሁሉም የሶሻል ሚዲያ መተግበሪያዎች ሼር እንድታደርጉት እንጠይቃችኋለን 👇🏻

🌟 ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራው ነው።
🆓 ነፃ የርቀት ስልጠና 

📆 ስልጠናው የሚጀምረው አርብ  ሰኔ 7

🔗 የመመዝገቢያ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
2024/09/21 17:18:55
Back to Top
HTML Embed Code: