🌟 አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ።
⛔ ጠቃሚ ማስታወቂያ،፡-
- 📆 የሐጅ ህግጋት ኮርስ ጁሙዓ ሰኔ 7 ይጀመራል
- 📚 የኮርሱ ትምህርቶች እዚህ የትምህርት መስጫ ቻናል ላይ ይላካሉ፣ በተጨማሪም በዌብሳይታችን ላይ ይጫናሉ።
- 📲 በኮርሱ የመጀመሪያ ቀን ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ እንዴት መመዝገብ እንዳለብን የሚገልጽ ቪዲዮ እንልካለን።
ማሳሰቢያ
- 📌 *ትምህርት መስጫ ዌብሳይት ላይ አካውንት ከሌለዎት የመጨረሻ ፈተና ወስዶ የኮርስ ሰርተፍኬት መቀበል ስለማይቻል ዌብሳይቱ ላይ መመዝገብዎን እንዳይረሱ
🍃 ለሁሉም የተሳካ የትምህርት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን።

"""..
ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ
👇👇👇👇👇
https://am.africaelearning.net
ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን።
ለጥያቄ እና ቴክኒካል ድጋፍ፡
👇👇👇
@Ethio_africaacademy"""

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በስልክ ቁጥር ለመመዝገብ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጎግል አካውንት ለመመዝገብ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
🗂 ክፍል አንድ
📚 የሐጅና ዑምራ ትርጓሜና ትሩፋቶች
🎙 በሸ/ ሙሐመድ ዘይን
🔗 የዩቲዩብ ሊንክ
https://youtu.be/SBUMsTzQUkg?si=kGo3w8mUBRSwrDZL
📚 የሐጅና ዑምራ ትርጓሜና ትሩፋቶች
🎙 በሸ/ ሙሐመድ ዘይን
🔗 የዩቲዩብ ሊንክ
https://youtu.be/SBUMsTzQUkg?si=kGo3w8mUBRSwrDZL
YouTube
1 የሐጅ እና ዑምራ ዝርዝር ትምህርት || ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን|| ክፍል አንድ || አፍሪካ አካዳሚ
1_የሐጅ_ህግጋት_ክፍል_አንድ_ሸይኽ_ሙሐመድ_ዘይን
<unknown>
🎧 ክፍል አንድ የድምፅ ትምህርት
ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላም፣በረከት እና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን. 🤍🍃
📌 ዛሬ በአላህ እርዳታና ፈቃድ *የሐጅ ህግጋት ኮርስ* ጀምረናል።
📮የእያንዳንዱ ትምህርት ቁሳቁስ ማለትም ድምፅ፣ ቪዲዮ እና ሊንክ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት ላይ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይላካል ፣እንዲሁም በዌብሳይታችንና በ *አፍሪካ ቲቪ1 ቻናል* 📺 በኢትዮጵያ አቆጣጠር 12 ሰኣት ላይ ይተላለፋል።
የኮርሱ ቆይታ ሰባት ቀናት ነው
📲 የቴክኒካል ድጋፍ ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም👉 ፡ @Ethio_africaacademy
ያናግሩ
🍃 መልካምንም ሥሩ፣ ስራችሁንም አሳምሩ፣ አላህንም ቅኑን መንገድ መመራትን ለምኑት፣ በእርሱም ፈቃድ ትስሰጣላችሁ -። 🤍
# የሐጅ_ኮርስ

አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
""".. ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን። ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇👇👇 https://am.africaelearning.net ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። 👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን። ለጥያቄ እና ቴክኒካል…
👆👆👆👆👆
ድረገፁ ላይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ እዚህ እንደሚገኝ እናሳስባለን
ድረገፁ ላይ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ እዚህ እንደሚገኝ እናሳስባለን
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ pinned «""".. ለማጠቃለያ ፈተና እና የምስክር ወረቀት ለመውሰድ ይቀላችሁ ዘንድ ዌብሳይታችን ላይ እንድትመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን። ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇👇👇 https://am.africaelearning.net ዌብሳይት ላይ እንዴት አካውንት ከፍተው እንደሚመዘገቡ ከታች ባያያዝነው ቪዲዮ ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ። 👌 ቪዲዮዎቹን ሁሉም ሰው እንዲመለከተው እንጠይቃለን። ለጥያቄ እና ቴክኒካል…»