Telegram Web Link
በአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎማ ፕሮግራም ላይ ትምህርቱ በብቃታቸው የላቁና በሞያቸው ልዩ በሆኑት አስተማሪዎች አማካኝነት የሚሰጥ ነው። እንዲሁም ከሚሰጡት የትምህርት አይነቶች መካከል ሲራ፣ ፊቅህ፣ አቂዳ ወዘተ ይገኙበታል።
አካዳሚው የተለያዩ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለሸሪዓ ትምህርት ፈላጊዎች ነፃ ትምህርት እና በኤሌክትሮኒክ መንገድ ከርቀት መማር እንዲችሉ ዘንድ አድርጎ አዘጋጅቷል። በተጨማሪም በዲፕሎማው ድምዳሜ ላይ በአካዳሚው የተዘጋጀ የዲፕሎማ ሰርተፊኬት ይሰጣል።

ለምዝገባ ይሽቀዳደሙ! እድሉን ይጠቀሙ!
የምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf

ማስታወቂያውን ያሰራጩ! በዙሪያዎ ላሉት እውቀቱን ያካፍሉ።

የቴሌግራም ድረ ገጻችን: https://bit.ly/3kUBLTh
የፌስቡክ ድረ ገፃችን: https://bit.ly/3ttW6TD
(یَرۡفَعِ ٱللَّهُ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمۡ وَٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡعِلۡمَ دَرَجَـٰتࣲۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ خَبِیرࣱ)
[سورة المجادلة 11]
ልዑል አላህ እንዲህ ይላል፦
(ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል)

የምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf
የቴሌግራም ድረ ገጻችን: https://bit.ly/3kUBLTh
የፌስቡክ ድረ ገፃችን: https://bit.ly/3ttW6TD
Channel name was changed to «አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ»
قال النبي صلى الله عليه وسلم: (منْ سَلَكَ طَريقًا يَبْتَغِي فِيهِ علْمًا سهَّل اللَّه لَه طَريقًا إِلَى الجنةِ).
ነቢዩ (ሰ. ዐ. ወ) እንዲህ ይላሉ፦ እውቀትን ፊልጋ ለተጎዘ ሰው አላህ ለእርሱ የጀነት ጎዳናን ያገራለታል።

የምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf
የቴሌግራም ድረ ገጻችን: https://bit.ly/3kUBLTh
የፌስቡክ ድረ ገፃችን: https://bit.ly/3ttW6TD
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአቂዳን ትምህርት የሚያስተዋው ፊዲዮ!

በአፍሪካ አካዳሚ ከሚሰጡት የትምህርት አይነቶች መካከል የአቂዳ ትምህርት አንዱ ነው።

የእውቀት መድረክ ለእርስዎ ተዘጋጅቷል፣
ለምዝገባ ይፍጠኑ! እድሉን ይጠቀሙ!

የአካዳሚው ምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf

የቴሌግራም ድረ ገጻችን: https://bit.ly/3kUBLTh
የፌስቡክ ድረ ገፃችን: https://bit.ly/3ttW6TD
በነፃ ከቤትክ!
አፍሪካ አካዳሚ ተማሪዎችን ለጥናትና ለመረዳት የሚያግዙ የተለያዩ የመማሪያ ዘዴዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ኮርሶቹን በሃንዳዉት፣ በቪዲዮና በአውዲዮ መልኩ ያቀርባል።
ይህ ሁሉ በኤሌክትሮኒክ መንገድ ከርቀት የሚሰጥ ነው።
ለምዝገባ ይሽቀዳደሙ! እድሉን ይጠቀሙ!
የምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf
ማስታወቂያውን ያሰራጩ! በዙሪያው ላሉት እውቀቱን ያካፍሉ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉🎉 መልካም ዜና እና የማይተካ ዕድል

🎤 አፍርካ አካዳሚ ከአፍርካ ቻናሎች ፓኬጅ ጋር በመተባበር በአማርኛ ለሸሪዓ እውቀት ፈላጊዎች የሸሪዓ ትምህርት ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምረናል። ዲብሎሙ በእስልምና እውቀት ምዕራፎች ውስጥ ሙስሊሙ እንድውቅ ግዴታ የሆኑትንና ለተለያዩ የእውቀት ክፍሎች መግቢያ እንድሆኑት ዘንድ እና የሊቃዉንቶችን መንገድ ያለመ ነው።

🌟💫 ዲፕሎሙን ልዩ የሚያደርጉ ነጥቦች
📖 ቀላል እና ምቹ
💰ነጻ ትምህርት
💻 ከርቀት በኤሌክትሮኒክ፡ ከቤቶዎ እንድማሩ ዘንድ ተሻሽሎ የቀረበ
🔖 በዲፕሎማው መደምደሚያ ላይ አካዳሚው ያቀረበው የማለፊያ የምስክር ወረቀት ይኖራል።

🕰 የዲብሎሙ ቆይታ አንድ ዓመት ከስምንት ወራት ሲሆን አራት ሴሚስቴሮች ይኖሩታል።

📜 የሚጠኑ የትምህርት አይነቶች

📙 ተፍሲር
📘 አቂር
📕 ሐዲስ
📓 የነቢዩ ሲራ
📒 እስላማዊ ተርቢያ
📔 ፊቅህ

ምዝገባ የሚያበቀበት ቀን፡ 25/9/2021
🧭 ትምህርት የሚጀምርበት ቀን:26/9/2021

🔗ወደ ቴሌግራማችን በመቀላቀል በአፍሪካ አካዳሚ መድረክ ላይ መመዝገብ ይችላሉ:
http://bit.ly/3u0Q6BL
በማስታወቅያው መሰረት ምዝገባው የሚያበቃው ቅዳሜ 25/09/2021 ነበር፡ ነገር ግን የተማሪዎችን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ሶስት ተጨማሪ ቀናት ምዝገባውን አራዝመናል።
በዚህ መሰረት ምዝገባው የሚያበቃው ማክሰኞ28/09/2021 ነው።ምዝገባው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የተመዝጋቢዎች ቁጥር 9,066 ደርሷል።
ለምዝገባ ይፍጠኑ! እድሉን ይጠቀሙ!
http://bit.ly/3u0Q6BL
በታላቁ የረመዳን ውድድር ተሳትፈዋል
🎁 የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
🗓️ እስከ ረመዳን 30
🌐 የውድድሩ መገኛ ሊንክ https://bit.ly/35ztpgm
📢 ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን አይዘንጉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በታላቁ የረመዳን ውድድር ተሳትፈዋል
🎁 የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
🗓️ እስከ ረመዳን 30
🌐 የውድድር መድረክ አገናኝ https://bit.ly/35ztpgm
📢 ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን አይዘንጉ
አፍሪካ አካዳሚ | AFRICA ACADEMY | አጫጭር ኮርሶች መድረክ
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣ 🔗 የሶስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScN_tmZy7lLdGhhxm7cBTkY10S95lzpB4jhTz_61LR3T4fSeA/viewform 🔗 👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡 አላህ ያጠንክራችሁ። ያልገባችሁ እና ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ…
Tefsir.mohammedzainzh
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ፡ በዚህ አምድ በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል የሚሰጡ የቁርኣን ተፍሲር ብቻ ከሱረቱል ፋቲሃ ጀምሮ የሚተላለፍበት ነው ስለዚህ 1 . ሼር 2 . ጆይን 3 . በማድረግ እንከታተል.....! እርግጠኛ ሁኑ ለራሶት እና ወንድም እህቶች ማድረስዎን ... ? https://www.tg-me.com/Tefsir_mohammedzainzh
https://www.tg-me.com/Tefsir_mohammedzainzh
*የ 3ቱ የመጨረሻ ጁዞች የቁርኣን ተፍሲር ውድድር*
----------
1ኛ እጣ: ነፃ የዑምራ ጉዞ
2ኛ እጣ: ላፕቶፕ/Laptop
3ኛ እጣ: SMART TV
4ኛ እጣ: በርካታ ስልኮች
እና ሌሎች ከ800 ሺህ በላይ ውድ ሽልማቶች
-----------
🎁 የ800,000 ብር ዋጋ ያለው ሽልማት
......
🌐 የውድድር መድረክ አገናኝ
🌐 WWW.TAFSEERINFO.COM
------
📲 ለማውረድ የመጨረሻዎቹ አስር ፕሮግራሞች አገናኝ
http://onelink.to/rsgk9a
.....
🗓 እስከ ረመዳን 30
የተሳታፊዎች አስተያየት ግምት ውስጥ በማስገባት እና ለሌሎችም እድሉን ለማመቻቸት የውድድሩን ጊዜ እስከ ሸዋል 15 ድረስ ያራዘምን መሆኑን እንገልጻለን።
🥰"ያልሞሉት የዋትሳፕ ግሩፖቻችን እርሶን እየጠበቁ ነው"😍
---
አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ፡
አፍሪካ ቲቪ ተደራሽነቱን ለማስፋት ከዚህ በፊት ከተከፈቱት የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች በተጨማሪ የዋትሳፕ ግሩፕ ከፍቷል። ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ግሩፑ በመግባት ወቅታዊ እና ኢስላማዊ ፕሮግራሞቻችን በፍጥነት እንዲደርሶት ያድርጉ።
እስካሁን 10 ግሩፖች የከፈትን ሲሆን ሁሉም ግሩፖች አንድ አይነት ሊክን እና ፖስቶች የሚላክባቸው ስለሆነ ከአንድ በላይ ግሩፕ ውስጥ እንዳትገቡ እናሳስባለን። ከተከፈቱት ግሩፖች መካከል ያልሞላውን እየመረጣችሁ እንድትገቡ ጋበዝናችሁ። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
🧡Group 1 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/F8KZBuf2WQ7BtHlJoJcDSE
🧡 Group 2 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/JXUkZQV9XxdCg4ilniivVG
🧡 Group 3 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/KPxjgHlTNIWG6595n27KEg
🧡 Group 4 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/LazfKWddstw2qs6LJSy6At
🧡 Group 5 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/FbnCfmyd5ax2M5RFg4C017
🧡 Group 6 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/LtUbkKm7ys902aZeRDF4U2
🧡 Group 7 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/JpbPuwIwj3F7FOTGLGLKUx
🧡 Group 8 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/KJ2fCYANKBnLiuK3kRficX
🧡 Group 9 ፡
🔗 https://chat.whatsapp.com/GsreiFHzb7xKa7eF27zukO
🧡 Group 10
🔗 https://chat.whatsapp.com/DJ6LtH8a6EJLd57SBPTjsG

🧡 Group 11
🔗 https://chat.whatsapp.com/CBlN2hQrWhQBaKyf6mzhQD

🧡 Group 12
🔗 https://chat.whatsapp.com/L2qRJXkBUr42zwKln5vszA

🧡 Group 13
🔗 https://chat.whatsapp.com/FD01d70z8Q2Gni5U4JF4Bb

🧡 Group 14
🔗 https://chat.whatsapp.com/LgmWaeSbSJi6N6sa1QgyzE

🧡 Group 15
🔗 https://chat.whatsapp.com/DWbSOMO4DtwLhzLsXD0bnd


አፍሪካ ቲቪ / Africa TV1
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት|12604|V|27500
2024/09/21 23:14:36
Back to Top
HTML Embed Code: