Telegram Web Link
🔊📣 በአማርኛ ቋንቋ የሸሪዓ እውቀትን መማር ለሚትፈልጉ ሁሉ ።

📚🧕🏻🧔🏻 የሸሪዓ እውቀትን ለመማር የተመኙና ያለሙ ነገር ግን ምኞታቸውንና ህልማቸውን ለማሳካት የተተሳናችው ውድ ወንድሞችና እህቶች።

🕰 ይከታተሉ! በአፍርካ አካዳሚ ድረ ገጽ እጅግ በጣም የላቀና በአይነቱ ልዩ የሆነ የሸሪዓ ትምህርት ኢንዲሁም ብቃታቸው የተመሰከሩላቸውና በሞያቸው ልዩ በሆኑ ኡለማዎች የተዘጋጀ ሲሆን አሳታፊነቱ ልዩ ያደርገዋል ።

💻 እናም ይህ ሁሉ በነጻ እና በኤሌክትሮኒክ መንገድ ከቤትዎ መማር እንድትችል ዘንድ ቀርቦ ይገኛል።

🔑 ለአካዳሚው ምዝገባ የሚጀምሪው፡ በ6/9/2021 EC.

🔗 የሚዝገባው ቀን በአካዳሚ ቴሌግራም(telegram) ቻናል ላይ ይፋ ይደረጋል: https://www.tg-me.com/Ethioafricaacademy

🔗 ስለ አካዳሚው የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን ይጎበኙ: https://africaacademy.com/

🎉🎉 መልካም ዜና እና የማይተካ ዕድል

🎤 አፍርካ አካዳሚ ከአፍርካ ቻናሎች ፓኬጅ ጋር በመተባበር በአማርኛ ለሸሪዓ እውቀት ፈላጊዎች የሸሪዓ ትምህርት ዲፕሎማ ፕሮግራም ምዝገባ ጀምረናል። ዲብሎሙ በእስልምና እውቀት ምዕራፎች ውስጥ ሙስሊሙ እንድውቅ ግዴታ የሆኑትንና ለተለያዩ የእውቀት ክፍሎች መግቢያ እንድሆኑት ዘንድ እና የሊቃዉንቶችን መንገድ ያለመ ነው።

🌟💫 ዲፕሎሙን ልዩ የሚያደርጉ ነጥቦች
📖 ቀላል እና ምቹ
💰ነጻ ትምህርት
💻 ከርቀት በኤሌክትሮኒክ፡ ከቤቶዎ እንድማሩ ዘንድ ተሻሽሎ የቀረበ
🔖 በዲፕሎማው መደምደሚያ ላይ አካዳሚው ያቀረበው የማለፊያ የምስክር ወረቀት ይኖራል።

🕰 የዲብሎሙ ቆይታ አንድ ዓመት ከስምንት ወራት ሲሆን አራት ሴሚስቴሮች ይኖሩታል።

📜 የሚጠኑ የትምህርት አይነቶች
📘 አቂር 📙 ተፍሲር ( የቁራኣን ትርጉም )
📕 ሐዲስ 📔ፊቅህ
📓 የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ (የህይውት ታሪክ)
📒 እስላማዊ ተርቢያ (ግብረ ገብ)

ምዝገባ የሚጀምርበት ቀን፡ 6/9/2021
ምዝገባ የሚያበቀበት ቀን፡ 25/9/2021
🧭 ትምህርት የሚጀምርበት ቀን:26/9/2021

🔗 የምዝገባ ድረ ገፅ
https://bit.ly/3l0ePlQ
🔗የቴሌግራም ድረ ገጻችን
https://bit.ly/3kUBLTh
🔗 ስለ አካዳሚው የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:
https://bit.ly/3jMaIdD

🧑‍🎨 ለጥያቄዎች እና ለቴክኒክ ድጋፍ
🔗 በቴሌግራም ያነጋግሩን።
https://bit.ly/3kSsdrS
🔗 በፌስቡክ ያነጋግሩን።
https://bit.ly/2YxjG6p

የአላህ ፊቃድ ከሆነ ከ24 ሰዓታት በኋላ ወደ አካውንት በመግባት በአካዳሚውን ድረ ገጽ የአካዳሚውን መድረክ መመልከት ይችላሉ።
https://africaacademy.com/elearn/login/index.php
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፊቅህን ትምህርት የሚያስተዋው ፊዲዮ!

በአፍሪካ አካዳሚ ከሚሰጡት የትምህርት አይነቶች ውስጥ የፊቅህ ትምህርት አንዱ ነው።

የእውቀት መድረክ ለእርስዎ ተዘጋጅቷል፣
ለምዝገባ ይፍጠኑ! እድሉን ይጠቀሙ!

የአካዳሚው ምዝገባ ድረ ገፅ: https://bit.ly/2YBJnTf

የቴሌግራም ድረ ገጻችን: https://bit.ly/3kUBLTh
የፌስቡክ ድረ ገፃችን: https://bit.ly/3ttW6TD
2024/09/22 01:51:21
Back to Top
HTML Embed Code: