Telegram Web Link
🌹እንኳን ደስ አላችሁ!🌹 💐

የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት (4) የምስክር ወረቀትዎን ከዚህ በታች ባለው ዌብሳይት በሞባይልዎ ላይ ወይም በኮምፒተራችሁ ላይ በማውረድ (Download) በማድረግ አሊያም በማሳተም (Print) በማድረግ ይቀበሉ።

🌐 https://africaacademy.org/

ባለው ቦታ ላይ ስም ወይም ስልክ ቁጥር በማስገባት ያግኙ!
° 📈 °. ይህ የ#አጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት (4) ስልጠና የግምገማ ቅፅ ነው።

¦ ለቀጣይ ስልጠናዎች ማሻሻያ ይሆን ዘንድ ሁላችሁም በመሙላት እንድትሳተፉበት በትህትና እንጠይቃለን!

ቅፁ ከሁለት ደቂቃዎች በላይ የማይወስድ ነው👍🏼

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdL_PcxmEa7_qrynzkRi65dPE9MiSJ1MN9kSb4Tq9d7thPxgQ/viewform

ሁላችሁንም በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን!!!
አላህ በረካ ያድርጋችሁ🌿
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ሁሉንም የምስክር ወረቀትዎን ማግኘት ይችላሉ ከ 35,000 በላይ የምስክር ወረቀቶች በአንድ ቦታ!
https://africaacademy.org/
ODUU GAMMACHIISAA HAWAASA OROMOO HUNDAAF
Akkaadaamiin Afrikaa Leenjii Haaraa Mata-duree "AZKAARAA FI DU'AA'II" jedhu
Shekh Dr. Jibriil Qamariin toora Telegramaatiin isinii Kennuuf Qophii hunda Xumuruu gammachuun ibsa.
💡Barumsaa fi Waraqaa Ragaa bilisaa.
⏱️Leenjiin kan eegalu Dec 19, 2020.
https://www.tg-me.com/Africa_Academy2
📈Hatattamaan Galamaayaa:
👉🌐(https://bit.ly/3mvMYta)
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ ስልጠና ተከታታዬች 🤩 5ኛውን ኮርስ ልንጀምር በዝግጅት ላይ ነን! 🌿
ሥልጠናውን ለመውሰድ እና ማስታወቂያውን ለማሰራጨት ዝግጁ ኖዎት?
Anonymous Poll
94%
👍💫🤩
6%
👍💫🙂
እንኳን ደስ አላችሁ!
| *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ*

        ¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦

📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗
💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና

*"አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች"*

በሚል ርዕስ ሥልጠና (5) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉

ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት     
       [ *አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች*]

*በኡስታዝ ባህሩ ኡመር*
           የሚቀርብ

*ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡*
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና!
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።

*አቀራረቡ*
🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣

🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል።

📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ።

🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
*ቅዳሜ  ጁማዳ አል ኣኺራ  3/ 1442 ሒጅሪ*
(January 16/ 2021 እ'ኤ'አ')
ይሆናል።

*የአዝካር እና ዱዓዎች መመዝገቢያ ቅፅ*፡
📎[http://bit.ly/3aZ3ZZI]

ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍
📎https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ዱዓዎች እና አዝካሮች፣ የሸሪዓዊ ሩቅያዎች ህክምና አደራረግ ተረድተው ይመረቁ።

ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ🌹
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ፣
(ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት "አዝካር እና ዱዓዎች እንዲሁም ከፍተኛ ምንዳ ያላቸው ሥራዎች")

አንደኛ ትምህርት (1) :- ሸሪዓዊ ሩቅያዎች (መንፈሳዊ ሕክምና) ምንነት እና አደራረግ።

https://youtu.be/hyM_J-VxlRE
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣

🔗 የአንደኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://forms.gle/pvbKQvWZgRgKPwPi8

👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡

አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
2024/09/23 10:34:00
Back to Top
HTML Embed Code: