Telegram Web Link
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣

🔗 የአምስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8HKC6IZa6Jl_5Q_s19Kvo8etYuxNswfgTHd1_mSmcW_WOyg/viewform

👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡

አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣

🔗 የስድስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeTUBDimjHWkI70R2F5kf3r5V8AkW1qji6duxMplJpplLfm8g/viewform

👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡

አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
ከመጀመሪያ ቀን እስከ ስድስተኛ ቀን የተለቀቁትን ትምህርቶችን እንዲሁም እለታዊ ጥያቄዎችንም ሰርተዋልን?
Anonymous Poll
76%
አዎ አልሐምዱሊላህ በሚገባ ሁሉንም አጠናቅቄያለው🤩👍
24%
አይ አንዳንድ ቀን አልተመቸኝም ነበር ሁሉንም መለሥ ብዬ እሠራለው🙂
"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት" ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና ህግጋቶች እና ደንቦች 📝:|

1️⃣ ፈተናው መጪው እሁድ ረቢዕ አስ-ሳኒ 6,1442H-Nov. 22, 2020-ህዳር 13, 2013 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ 10 ሰዓት ክፍት ይሆናል።

2️⃣ ፈተናውን የምትፈተኑት ካጠናችሁ ቡኋላ የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮትና ተፍሲሩን በአዕምሮ ከያዛችሁት እውቀት እንጂ ፅሁፉን በማየት አልያም ሰውን በመጠየቅ መሆን የለበትም።
👍 ስለዚህ ከወዲሁ ጥናት ላይ ማትኮር ይጠበቅባችኋል።

3️⃣ ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።

4️⃣ በፈተናው ቅፅ ላይ ሙሉ ስም በእንግሊዝኛ (ግዴታ)⚠️ ሲሆን፣ ሁለተኛው የስም መፃፊያ ላይ በምርጫችሁ በአረብኛ ወይም በአማርኛ በትክክል መፃፎዎን አይርሱ።
👌*(በምስክር ወረቀት ላይ እንዲታይ በምትፈልጉት መልኩ)*

5️⃣ ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ባጠቃላይ ነጥቡ ከ100% የሚያዝ ይሆናል።

6⃣ ፈተናውን ያለፈ ማለፉን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ሲያገኝ ያላለፈ ግን ስልጠናውን መሳተፉን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት የሚሰጠው ይሆናል።

አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀
"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት" ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና

ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfHVB2-WZLypovg4GUfulga2a_tSmP0qK_Q_ogHgoO6C7FMYw/viewform

ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!

መልካም እድል ለሁላችሁም!
🍀አልሐምዱሊላህ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ ወንድም እና እህቶች ፈተናውን ባማረ ውጤት አጠናቀዋል፣ ሆኖም አንዳንዶች አሁንም ለማጠናቀቅ ተጨማሪ ጊዜ ስለጠየቁን፣
🕟የፈተናው ጊዜ ማብቂያ እስከ ማክሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል፡፡😍
መኮራረጅ ክልክል ነው።
መልካም እድል ለሁላችሁም በድጋሜ🌹
@Africa_Academy1 ኮሚቴ
2024/09/23 08:16:46
Back to Top
HTML Embed Code: