የአምስተኛ_ቀን_ትምህርት_ስብስብ_PDF_13,14,15.pdf
945 KB
አምስተኛ ቀን ትምህርት ስብስብ PDF 13,14,15
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣
🔗 የአምስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc8HKC6IZa6Jl_5Q_s19Kvo8etYuxNswfgTHd1_mSmcW_WOyg/viewform
👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡
አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1

አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
DISCUSS
በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
https://www.tg-me.com/africatv1
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
https://www.tg-me.com/africatv1
Telegram
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
#ስድስተኛ_ቀን፤ አሥራ ስምንተኛ ትምህርት (18) የሱረቱ አል ፈለቅ እና ሱረቱ አን ናስ ተፍሲር እና አስተምህሮት
https://youtu.be/U9oow2oOhBM
https://youtu.be/U9oow2oOhBM
YouTube
የስድስተኛ ቀን፡ አሥራ ስምንተኛ ትምህርት (18) የሱረቱ አል ፈለቅ እና ሱረቱ አን ናስ ተፍሲር እና አስተምህሮት
"የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮት" || በክቡር ሼኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ
የአምስተኛ_ቀን_ትምህርት_ስብስብ_PDF_16,17,18.pdf
1.2 MB
የስድስተኛ ቀን PDF ስብስብ 16,17,18
ትምህርቱን ከተከታተሉ ቡኋላ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መገምገሚያ ጥያቄዎችን ይስሩ፣
🔗 የስድስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeTUBDimjHWkI70R2F5kf3r5V8AkW1qji6duxMplJpplLfm8g/viewform
👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡
አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
🔗 የስድስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ሊንክ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeTUBDimjHWkI70R2F5kf3r5V8AkW1qji6duxMplJpplLfm8g/viewform
👌ጥያቄዎቹን መመለስ የፕሮግራሙ አካል ነው።💡
አላህ ያጠንክራችሁ።
ለመልካም ነገር ሁሉ ይወፍቃችሁ። 🌱
https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
Google Docs
"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት" ኮርስ የስድስተኛ ቀን ትምህርት ጥያቄዎች
ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች እዉነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ፣
አሁን የመያያ መድረኩ ክፍት ሆነዋል፣ ከዛሬው ትምህርት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ!
DISCUSS
DISCUSS
ከመጀመሪያ ቀን እስከ ስድስተኛ ቀን የተለቀቁትን ትምህርቶችን እንዲሁም እለታዊ ጥያቄዎችንም ሰርተዋልን?
Anonymous Poll
76%
አዎ አልሐምዱሊላህ በሚገባ ሁሉንም አጠናቅቄያለው🤩👍
24%
አይ አንዳንድ ቀን አልተመቸኝም ነበር ሁሉንም መለሥ ብዬ እሠራለው🙂
"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት" ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና ህግጋቶች እና ደንቦች 📝:|
1️⃣ ፈተናው መጪው እሁድ ረቢዕ አስ-ሳኒ 6,1442H-Nov. 22, 2020-ህዳር 13, 2013 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ 10 ሰዓት ክፍት ይሆናል።
2️⃣ ፈተናውን የምትፈተኑት ካጠናችሁ ቡኋላ የአጫጭር ሱራዎች አስተምህሮትና ተፍሲሩን በአዕምሮ ከያዛችሁት እውቀት እንጂ ፅሁፉን በማየት አልያም ሰውን በመጠየቅ መሆን የለበትም።
👍 ስለዚህ ከወዲሁ ጥናት ላይ ማትኮር ይጠበቅባችኋል።
3️⃣ ፈተናውን የመፈተን እድል አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንዷን እድል በስነ ስርዓት ለመጠቀም ይሞክሩ።
4️⃣ በፈተናው ቅፅ ላይ ሙሉ ስም በእንግሊዝኛ (ግዴታ)⚠️ ሲሆን፣ ሁለተኛው የስም መፃፊያ ላይ በምርጫችሁ በአረብኛ ወይም በአማርኛ በትክክል መፃፎዎን አይርሱ።
👌*(በምስክር ወረቀት ላይ እንዲታይ በምትፈልጉት መልኩ)*
5️⃣ ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ባጠቃላይ ነጥቡ ከ100% የሚያዝ ይሆናል።
6⃣ ፈተናውን ያለፈ ማለፉን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ሲያገኝ ያላለፈ ግን ስልጠናውን መሳተፉን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት የሚሰጠው ይሆናል።
አላህ ይጠብቃችሁ፣ መልካሙን ይወፍቃችሁ!✨
እንክብካቤውም አይለያችሁ!🍀

"የአጫጭር ሡራዎች አስተምህሮት" ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና
ፈተናው 50 ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ ሁለት 2 ነጥብን ይይዛል።
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfHVB2-WZLypovg4GUfulga2a_tSmP0qK_Q_ogHgoO6C7FMYw/viewform
ፈተናውን ስትሰሩ በጣም ማጤን ስለሚፈልግ በተረጋጋ መንፈስ ትኩረት በመስጠት ይስሩ!
መልካም እድል ለሁላችሁም!

🍀አልሐምዱሊላህ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ ወንድም እና እህቶች ፈተናውን ባማረ ውጤት አጠናቀዋል፣ ሆኖም አንዳንዶች አሁንም ለማጠናቀቅ ተጨማሪ ጊዜ ስለጠየቁን፣
🕟የፈተናው ጊዜ ማብቂያ እስከ ማክሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል፡፡😍
መኮራረጅ ክልክል ነው።
መልካም እድል ለሁላችሁም በድጋሜ🌹
@Africa_Academy1 ኮሚቴ
🕟የፈተናው ጊዜ ማብቂያ እስከ ማክሰኞ ከቀኑ 10 ሰዓት ድረስ ተራዝሟል፡፡😍
መኮራረጅ ክልክል ነው።
መልካም እድል ለሁላችሁም በድጋሜ🌹
@Africa_Academy1 ኮሚቴ