Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቅርብ ቀን ሷሊህ መሀመድ በአዲስ መንዙማ አልበም ይጠብቁን ይላቹሃል!
❤️ረመዳን ከሪም ❤️
የረመዷን ኒያ አትርሱ ውዶቼ

ነወይቱ ሰውመገዲ አነዳኢ ፈርዲ ሻህሩ ረመዳነ ሀዚሂ ሰነዲ ኢማነን ወህቲሳበን ሊላሂ ተአላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Hik promo
አሰላሙ ዐለይኩም

#መጅኑን ለይላ የሚል አስገራሚ ታሪክ በቻናላችን ላይ ከጀመርን ሰነባብቷል ክፍል ሶስት ደርሰናል።

ይህንን አሰደናቂ የግብፅን ገጣሚያንን ያወናበደውን እውነተኛ ታሪክ ለማንበብ
Join ይበሉ

ማጭበርበር አይደለም ወደ ቻናላችንን መተው ይህንን ታሪክ ካላገኙት in box አናግሩኝ 👉 @maganhadra #ኻሊድ ሸምሱዲን

join ማለቶን አይርሱ
👇👇👇👇👇
🕋የጁሙዓ ቀን ሱናዎች🕋


#በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት  ማውረድን ማብዛት።
#ሰውነትን መታጠብ።
#ጥሩ እና ንፁህ ልብስ መልበስ።
#ጥሩ መዓዛ ያለው ሽቶ መቀባት።
#መስጂድ በጊዜ መሄድ።
#ሱረቱል ከህፍን መቅራት።


መልካም ጁሙዓ እና መልካም የረመዳን ጊዜ ተመኘንላችሁ!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏


join join
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ

profile እናድርገው


በሰላት አንደራደርም !!
በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች
ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም
ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም

በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ

በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም


በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው

አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር

#ሼር_አድርጉት

🔗SHARE 🔗SHARE

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
።።።።።።። በአዘል የነገሰው ።።።። ።።

° የጀይሹል አብደር ጀመዐ ፈርጦች °


👨‍👨‍👦 ድንቅ ጥምረት 👨‍👨‍👦

> ማዲህ አህመድ አደም
>ማዲህ ኸሊፋ መሀመድ
>ማዲህ መንሱር አሻግሬ

ስለሚያምሩት ነቢይ የኡስታዝ ሰኢድ አህመድ በሚያምረው ግጥም በሦስቱ ከዋክብቶች በሚያምር ጥምረትና በሚያማምር ድምፅ የሚያምር መንዙማ ሆኖ በሚያምር መልኩ

👏 በቅርብ ቀን ይጠብቁን 👏

።።።። በአዘል የነገሰው ።።።።

ⓈⒽⒶⓇⒺ በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
ⓈⒽⒶⓇⒺ ⓈⒽⒶⓇⒺ
ደስ የሚል ታሪክ ነው!!!

ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል! ... ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል። አንደኛው ሳንባው የቋጠረውን ውሀ ለማድረቅ ሲባል
ለሰአታት ያህል አልጋው ላይ ቁጭ እንዲል ይደረጋል ... አልጋው የሚገኘው በክፍሉ ብቸኛ ከሆነው መስኮት አጠገብ ነው። ሌላኛው ህመምተኛ ደግሞ በተቃራኒው ለሰአታት
በጀርባው እንዲተኛ ይደረጋል።
እነዚህ ህሙማን በቆይታቸው ብዙ ተጨዋውተዋል። ስለ ቤተሰቦቻቸው፣ ስለ ኑሯቸው፣
በወታደር ቤት ስለሰጡት አገልግሎት፣ የእረፍት ጊዜያቸውን የት እንደሚያሳልፉ... ወዘተ
አውርተዋል።
ከመስኮት አጠገብ ያለው ህመምተኛ ቁጭ በሚልበት ሰአት ወደ ውጭ እየተመለከተ
ሁሉን ነገር በጀርባ ለተኛው ሰው ይገልጽለታል። ".....በሚያማምሩ ዛፎች የተከበበ ሀይቅ ይታየኛል ... በሀይቁ ላይ ዳኪዬዎች ይዋኛሉ...... ህጻናት ደግሞ ከወረቀት የሰሩትን መርከቦች በሀይቁ ዳርቻ በማስቀመጥ ይጫወታሉ... ፍቅረኛሞች በአንድ
እጆቻቸው አበባ በሌላው ደግሞ ተቃቅፈው ሀይቁን ይዞራሉ .. ከሀይቁ ባሻገር ውብ
የሆነ ከተማ ይታየኛል .... ህፃናቶችም በደስታ ይቦርቃሉ " በማለት ዘወትር የሚያየውን ሁሉ በሚያምር አገላለፅ ይተርክለታል! ... በዚህ
አይነት ሁኔታ ሳምንታት አለፉ።
አንድ ማለዳ ነርስዋ ገላቸውን ልታጥብ ውሀ ይዛ መጣች። ከመስኮት አጠገብ ያለው
በሽተኛ ግን በህይወት አልነበረም። በጣም ደነገጠች። ጓደኛውም እንዲሁ አዘነ።
ነርስዋ አስከሬኑን በቶሎ እንዲያነሱ ሰዎች ሌሎች ነርሶችን ጠርታ አዘዘቻቸቸው! ... ያ ብቻውን የቀረው በሽተኛ አልጋውን ከመስኮቱ አጠገብ ሊወስዱለት ይችሉ እንደሆነ ጠየቀ። ወሰዱለት። በመስኮት ለማየት በጣም ቸኩሏል። ቀና ብሎ ወደ ውጭ ተመለከተ። ከመስኮቱ ባሻገር ያለው ጥቁር ቀለም የተቀባ ግድግዳ ብቻ ነው። ደነገጠ!!!
"ምን ሆንክ?" አለቸው ነርሰዋ። "ሰዉዬው ብዙ አስደሳች ነገሮችን በዚህ መስኮት
አሻግሮ ይመለከት ነበር" አላት። "ኧረ ሰዉዬው ማየት የማይችል አይነስውር ነበር
አለችው።"
ልብ የሚነካ ነገር.... ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ለካስ እሱን ለማስደሰትና የመኖር ተስፋ
ለመስጠት ነበር ያን ሁሉ ነገር ፈጥሮ የሚያወራው።

አስተማሪ ይሆን ዘንድ ለወዳጆ ያጋሩ ✌️

https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
ከቀደምቶቹና መንዙማን በቪዲዮ አጅበው ሲያስኮመኩሙን ከነበሩት ማዲሆች ግንባር ቀደም የሆነው ፉአድ ሙሀመድ ከረዥም ጊዜያት በኋላ እነሆ ቪዲዮ ክሊፕ ይዞ መቷል
አል ፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ይህን መንዙማ በቪዲዮ ክሊፕ በተቻለ ፍጥነት ወደናንተ ያደርሳል!

በአል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን YouTube ቻናል ወደ እናንተ ሊደርስ ቀናቶች ብቻ ቀሩት።

በቅርብ ቀን...


ቅንጭብ 👇👇👇




https://youtu.be/W9z0I7D28EI
https://youtu.be/W9z0I7D28EI
https://youtu.be/W9z0I7D28EI
https://youtu.be/W9z0I7D28EI
አሰላሙዐለይኩም ውድ እና የተከበራቹ የ ቴሌ ግራም ታዳሚያን አምና ላይ የለቀኳቸውን የመንዙማ አልበም አሁን ላይ በራሴ ዩትዩብ ቻናል እየለቀኳቸው ስለሆነ ዩትዩቤን ሰብስክራይብ በማረግ ስራዎቼን መመልከት ትችላላቹ እንዲሁም በቅርብ ቀን የምለቃቸውን አዳዲስ ስራዎች በፍጥነት እንዲደርሶት የዩትዩብ ቻናሌን ይቀላቀሉ💝
ላይክ እና ሼር ማድረጎን አይዘንጉ

https://youtu.be/MomnDUvdl_8
Telgram channel 👇👇join
@ezualhadra
2024/09/28 19:20:38
Back to Top
HTML Embed Code: