Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትኛውም የኢማን ዝቅታ ውስጥ ብትገባ ከዛ ለመውጣት ሚረዱህን አንዳንድ ባህሪዎችን አጥብቆ መያዝ ለምሳሌ: በግዴታ ሰላቶችህ ልትደራደር አይገባም!ሰላቶችን ልክ እንደምትስበው አየር ነው ልታየው ሚገባው ያለ አየር መኖር ትችላለህ? በደከመህ እና ጥሩ ስሜት ላይ ባልሆንክ ቁጥር መተንፈስ የለብኝም ብለህ ካሰብክ ወይም ከወሰንክ ሊከሰት የሚችለውን ነገር አስተውል።
join join
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
፡፡፡፡፡፡መርሀባ ነቢ፡፡፡፡፡፡፡
❤️የአል ጀበል
ጀመአ
ድንቆች❤️
ሚገርም ጥምረት
ማዲህ አይመን(አል ጀበል)
ማዲህ ኡመር(አል ጀበል)

ስለሚያምሩት ነቢይ የሼኾች ግጥም በሁለቱ ገራሚ ጥምረት
በሚያምር ድምፅ በሚያምር መንዙማ ሆኖ በሚያምር መልኩ
መርሀባ||ነቢ

#መርሀባ_ነቢ
#አል_ጀበል_የሀድራ_ጀመዐ
#ማዲህ_አይመን_አህመዲን
#ማዲህ_ዑመር_ሰዒድ
#በቅርብ_ቀን
😍በቅርብ ቀን ይጠብቁን😍

፡፡፡፡፡፡መርሀባ ነቢ መርሀባ፡፡፡፡


https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
Forwarded from :---
ተናፋቂው መውሊድ
ሳሉ በ ሀያት መጋቢት 18
አድራሹ በሰላም ያድርሰን ኢሻ አላህ 🙏🙏🙏

በቁጥር አንድ እና ሁለት ዝግጅት ኸልቁን አጃኢብ ያሰኘው መውሊድ ሊደግመን መጋቢት 18 ቀጥሯል።
መግቢያ 150 ብቻ ፣
ቦታ አንባሳደር ቴአትር አዳራሽ

ትኬቶቹን ለማግኘት👉0991224533
0991224533
ተናፋቂው መውሊድ ተቃረበ ፣ አላህ ያድርሰን

የማይቀርበት ታላቁ መውሊድ መጋቢት 18 ን በጉጉት ይጠብቃል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
join join
👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://www.tg-me.com/ziyadffical
https://youtu.be/zcvbUoYcRSk

ሼር አድርጉት! ባረከላሁ ፊኩም
Forwarded from Ikhlas Tube
Forwarded from Ikhlas Tube
Forwarded from Ikhlas Tube
Forwarded from Ikhlas Tube
እለተ ቅዳሜ
#ሒከም_1 ( ታላቅ የመድረክ ፕሮግራም )
ታላላቅ ማዲሆች እና ሙንሺዶች በጥምረት ድንቅ ስራዎችን አዘጋጅተዉ ታላቁን ወር ረመዷንን ነብዩን እያወደስን መጋቢት 11 በአንባሳደር ቲያትር እንቀበል ይሉናል::
ትኬቶችን የት ነዉ የምናገኙት ብላችሁ ለጠየቃችሁ ሁሉ እንዲሁም ለምትፈልጉ 👇👇👇

+251913436748
+251988416519
+251932252222
+251913609806

በየአካባቢው የት አንደሚገኝ የምናሳዉቅ ይሆናል 😊
የማይቀርበት ታላቅ ፕሮግራም ነዉ
ትኬቶች የሚገኙበትን ቦታዎች እናሳዉቃለን

ِكَم #HIKEM #ሒከም
#ሒከም_1 በማዲሆች እና በሙንሺዶች የተዘጋጀ ታላቅ ጥበባዊ መድረክ በአንባሳደር ቲያአትር አዳራሽ

" እኔስ ቀናሁበት "
በተሰኘ መሪ ቃል ታላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች እንዲሁም ኢስላሚክ አርት ላይ ያሉ ታዋቂ ሰዎች ተሞክሯቸዉን የሚያካፍሉበት ድንቅ ጥበባዊ መድረክ ነዉ ::
እሁድ መጋቢት 11 ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ
በአንባሳደር ቲያአትር አዳራሽ

ትኬቶች የሚገኙባቸው ቦታዎች

ፒያሳ በኒ መስጊድ

( +251913675987 )

አጠና ተራ ኒዛም ፋሺን ዲዛይን

( +251918221001 )

አየር ጤና ካራ

+251941606082

መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ኒብራስ ሞባይል እና አክሰሰሪ G31

( +251911972500 )

ጀሞ እና ለቡ አካባቢ ሪማስ ሬስቶራንት

+251913118858

ቤተል #ሚስተር_ኮፊ

አሁኑኑ መግብያዎን ይያዙ !!
የአንድ ሰዉ የመግብያ ዋጋ 200 ብር

ገንዘቡን መክፈል ያልቻለ ሰዉ በር ላይ የማንከለክል መሆኑን እና መግባት እንደሚችል ማሳሰብ እንወዳለን 😊
****
#ሒከም #HIKEM #حكم
2024/09/29 01:19:50
Back to Top
HTML Embed Code: