Telegram Web Link
አስቸኳይ መልዕክት

እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ።

ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
Tel: +375602605281
Tel: +37127913091
Tel: +37178565072
Tel: +56322553736
Tel: +37052529259
Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
ይሃን መልእክት ለ #10 ሰዉ share በማድረግ የሚወዷችዉን ሰዎች ይታደጉ @youthkipper
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏

በአንድ መንደር ውስጥ ከአባታቸው የወረሱትን መሬት በማስተዳደር የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ፡፡ የውርስ መሬቱን ኡኩል በመካፈል ሁለቱም ለየግላቸው እያረሱ ያመርታሉ፡፡ ከግዚያት በኀላ ታላቅየው ወንድም አግብቶ ልጆችን ይወልዳል፤ ነገር ግን ታናሽየው ወንድም አላገባም እና ብቻውን ነበር የሚኖረው፡፡

አንድ ምሽት ታናሽ በአእምሮው እንዲ ሲል ያስባል፡፡ "ይሄ ትክክል አይደለም፤ እኔ ብቸኛ ነኝ፤ ወንድሜ ግን የሚያስተዳድራቸው ልጆችና ሚስት አለችው፡፡ ስለዚህ እኩል መካፈላችን አግባብ አይደለም፡፡" ይህን ካሰበ በኀላም ወደ እራሱ የህል ማከማቻ መጋዘን በመሄድ በማዳበሪያ ተደርጎ ከተከመረው ስንዴ አንዱን ሸክም ወስዶ ማንም ሳያያው በጨለማ ከወንድሙ የእህል ማከማቻ ጨመሮ ተመለሰ፡፡

በሌላ በኩል ታላቅየውም እንዲህ ሲል እያሰበ ፡፡ "ይህ ልክ አይደለም፤ እኔና ባለቤቴ ስናረጅ የሚጦሩን ልጆች አሉን፤ ታናሽ ወንድሜ ግን ማንም የለውም፡፡ ስለዚህ ከእኔ ስንዴ ወደሱ መጋዘን ልውሰድለትና እሱን እየሸጠ መጦሪያውን ማስቀመጥ ይችላል፡፡" እናም ይህን ካሰበ በኀላ ከእራሱ መጋዘን ካለው ስንዴ ቀንሶ የወንድሙ መጋዘን አስቀምጦ ተመልሶ ነበር፡፡

ሲነጋ ሁለቱ ወንድማማቾች መጋዘናቸውን ሲከፍቱ ምንም የጎደለ የስንዴ ማዳበሪያ ባለመኖሩ ተገረሙ፡፡ ሁለቱም ለእራሳቸው እንዲህ ሲሉ አሰቡ፡፡ "ዛሬ ምንም ስተት መስራት የለብኝም፡፡ ብዙ ስንዴ ወደ ወንድሜ መጋዘን መጨመር አለብኝ፡፡" እናም ሲመሽ ሁለቱም ማንም ሳያያቸው አንዳቸው ሌላቸው መጋዘን ውስጥ ብዙ ስንዴ ጨመሩ፡፡

በነጋታው አሁንም ሁለቱም የየግላቸውን መጋዘን ሲከፍቱ፡፡ ምንም አልጎደለም፡፡ በጣም ተደነቁ፡፡ እናም በውስጣቸው እንዲ አሉ፡፡ "ዛሬ ግን በፍፁም መሳሳት የለብኝም በጣም ትልቅ የሆነውን የስንዴ ማዳበሪያ ወንድሜ መጋዘን ውስጥ መገልበጥ አለብኝ።" እናም ሲመሽ ሁለቱም በትልቅ ማዳበሪያ ስንዴ ተሸክመው አንዳቸው ወደ አንዳቸው መጋዘን ሲያመሩ በጨረቃ ተገናኙ፡፡ ሁለቱም የተሸከሙትን በማውረድ እያነቡ ተቃቀፉ፡፡ ሳይነጋገሩ እንኳን ሁለቱም እርስ በእርስ ይደጋገፉ፣ ይተዛዘኑ ነበር፡፡

💭መልዕክት
ከመስጠት የሚገኘው ደስታ ከመቀበል ፍፁም የላቀ ነው፡፡ ሁላችንም ለሰዎች መልካሙን ሁሉ እንመኝላቸው፤ እናድርግላቸው፤ ትንሽ ደግነት በእጥፍ ሁና ትከፍለናለች፡፡


@youthkipper
😘​​የይሁዳ ፍቅር ይቅር
━━━━❤️━━━━

❤️ ፍቅር ❤️ በከንፈር መሳም ብቻ ከሆነ የይሁዳ ፍቅር ይቅርብን። ስትወደኝ በከንፈሯ የሳመችኝ ስትጠላኝ በእጇ አሳልፋ ትሰጠኛለች። ፍቅር ገንዘብ💵 ከሆነ ነጋዴ ፍቅረኛ አያስፈልግም። ተከፍሎኝ የምወደድ...💰 ወርቅ .. አይደለሁም። ስጠላም የምሸጥ 👕 ሰልቫጅ አይደለሁም። ፍቅር እውር ከሆነ በስሜት ጨለማ መፈቀር አልፈልግም። ፍቅር ውበት ነው። ውበት ደግሞ የልዩነት ውህደት ነው። ጠንካራ ፍቅር በልዩነት የሚሳል ስዕል ነው። ድክመት የጥንካሬ ሸራ ሲሆን በፍቅር ይሸፈናል። አውቆ የተሸፈነ ሲገለጥ አያስጠላም፡፡ ተደብቆ የተሸፈነ ሲገለጥ ያስደነግጣል። መወደድ የምፈልገው በጥንካሬዬ አይደለም። በድክመቴም የምትወደኝ እሷ የፍቅር ውበት ናት። ዛሬ በጥንካሬህ የወደደህ ነገ ስትደክም ይነሳብሀል። ድክመትህን ሸፍነህ ለፍቅር ከቀረብክ ያለ ምሽግ እንደ ሚታኮስ ወታደር ነህ። ድክመትህ ሲጋለጥ ተመተህ ትወድቃለህ። ለመፈቀር ብለህ አታስ መስል። አስመ ስለህ በቀረብከው ተወደህ ከምትጠላ ራስህን ሆነህ ብትኖር የሆንከውን የምትወድልህን አታጣም። በዚህ ግዜ ፍቅር ውበት ሆኖ ያሥደስትሀል። @youthkiper
Forwarded from ወጣቱ ና ሙዱ
የፍቅር ግንኙነትዎን ሊገድሉ የሚችሉ ጉዳዮች

አስተማሪ ጽሑፍ ለሁሉም ወጣት #Share_it
የፍቅር ህይወት በተሞክሮ ውስጥ የምናልፍበትና በሂደት የምናዳብረው ክህሎት ነው፡፡ እንደ ሰው በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መፈጸም የማይገባንና የፍቅር አጋራችንን ስሜት ሊጎዱ የሚችሉ ስህተቶችን ልንፈጽም እንችላለን፡፡ ለምሳሌ፡ የጓደኛችንን የልደት ቀን መርሳት፡ በቀጠሮ ሰዓት መዘግየት፡ የፍቅር ጓደኛችንን የስጦታ ምርጫ አለማወቅና የመሳሰሉት ለጊዜው ቅሬታ ቢፈጥሩም፤ ተወቃቅሰንና ተነጋግረን በይቅርታ ልናልፋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ የፍቅር ግኑኝነታችን ጤናማ ሆኖ እንዳይቀጥል የሚያደርጉና ቀጣይነቱን እንድንጠይቅ የሚያስገድዱን ስህተቶችም ይኖራሉ፡፡ የሚከተሉት አምስት ስህተቶች በፍቅር ግንኙነት ላይ አዳጋ ሊያስከትሉ ከሚችሉ ጉዳዮች ውስጥ ይካተታሉ፡፡

1.ምልዑነትን መጠበቅ (Expecting Perfection):- ብዙዎቻችን ወደ ፍቅር ግንኙነት የምንገባው ፍቅረኛችን ውብ እንደሆነ/ች እና በሁሉም ነገር ደግሞ ብቁ እንደሆኑ አድርገን አስበን ነው፡፡ በጊዜ ሂደት ውስጥ የፍቅር አጋራችን ጉደለቶች መታየት ሲጀምሩ ያንን ሰው አስበነው ወደ ነበረው ምልዑነት ለመቀየር ግርግር መፍጠር እንጀምራለን፡፡ ሰዎች ደግሞ በባህሪያቸው በማንነታቸው እንዳሉ ተቀባይነት እንዲያገኙ እንጂ “የመቀየር አለብህ/አለብሽ ” ግፊት ብዙም ምቾት አይሰጣቸውም፡፡ ለዚህ መፍትሄው የፍቅር አጋርዎን አሁን ባለበት ሁኔታ ሳያቅማሙ መቀበል፤ ሁሉም ሰው (እራስዎን ጨምሮ) ጉድለቶች እንዳሉበት መረዳትና የፍቅረኛችንን ክፍተቶች እኛ መሙላት የምንችልበት መንገድ ካለ መሞከር የተሻለ ነው፡፡

2.መወስለት (Cheating)፡- ፍቅር በመርህ ደረጃ የሁለት ተቀራኒ ፆታዎች የአካልና የመንፈስ ውህደትን ይጠይቃል፡፡ ከፍቅረኛችን አሻግረን ሌላ ይምናይ ከሆነ፤ ይባስ ብሎም ከሌላ ተቃራኒ ፆታ ጋር የስሜት ትስስር መፍጠር ወይም ወሲብ መፈጸም የፍቅር ግንኙነትን በፍጥነት ከሚገድሉ ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ስህተት ውስጥ የገቡ ከሆነ ማድረግ የሚገባዎት የፈጸሙትን ስህተት ለፍቅረኛዎ ነግሮ፤ በቀጣይ መደረግ ስለሚገባው ጉዳይ መወያየት ነው፡፡ ውስልትናን ከፍቅር ጓደኛ ደብቆ ማቆየት ቢቻልም በግንኙነታችን ላይ ተጽዕኖውን በተለያየ መንገድ ስለሚያሳርፍ ፍቅራችንን ይገድለዋል፡፡

3.ማኩረፍ (Silent treatment):- በፍቅር ግንኙነት ውስጥ አለመግባባቶችና ጸቦች ይከሰታሉ፡፡ ይሁን እንጂ ችግሮችን ለመፍታት የምንመርጠው መንገድ ማኩረፍ፤ ስልክ መዝጋትና መሸሽ ከሆነ የፍቅር ግንኙነታችን እየገደልነው ነው፡፡ ፍቅርን ጠብቀው ከሚያቆዩ ምሰሶዎች አንዱ ግልጽ ውይይት ነው፡፡ ንዴታችን እስኪበርድልን ጠብቀን በአልተግባባንበት ጉዳይ ላይ መነጋገር ወደተሻለ መንገድ ይመራናል፡፡ በተቃራኒው ያልተወያየንባቸው አለመግባባቶች በውስጣችን በተጠራቀሙ ቁጥር፤ ግንኙነታችን በየጊዜው ይረበሻል፡፡

4.ውሸት (Lying):-የፍቅር ግንኙነትን ጤናማነት ጠብቀው ከሚያቆዩ ነገሮች አንዱ ሀቀኝነት ነው፡፡ ማንኛውንም ጉዳይ ለፍቅረኛችን/ የትዳር አጋራችን በግልጽ የመናገር ልምድ ሲኖረን ግንኙነታችን ይጠነክራል፡፡ ነገር ግን ጓደኛችን በሆነ ጉዳይ ላይ ስንዋሽ ከያዘን/ከያዘችን በቀጣይ ለመታመን ዋስትና የለንም፡፡ ለምሳሌ፡- ስራ ቦታ አምሽቼ ወደ ቤት እየገባሁ ነው ያሉት አፍቃሪዎ ከሌሎች ጓደኞችዎ ጋር ካፌ ውስጥ ሲዝናኑ እንደነበር ቢያውቅ በሌላ ቀን ስራ ቦታ ቢያመሹ እንኳን የፍቅረኛዎን እምነት ማግኘት ይከብዳል፡፡ ስለዚህ በተቻለ መጠን እውነቱን ብቻ የመነጋገር ልምድን ማካበት ይኖርብናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር የመወያየት ባህል ቢኖረን ግንኙነታችን ይጠነክራል፡፡ ከፍቅር አጋራችን ደብቀን የምንይዛቸው ጉዳዮች ካሉ በጊዜ ሂደት ግንኙነታችንን ሊያሻክሩ ይችላሉ፡፡

5.ቂም መቋጠር (Holding a grudge):- ማንም ሰው ከስህተት የጸዳ አይደለም፡፡ ከዚህ በፊት የተሰሩ ስህተቶችንና ይቅርታ የተጠየቀባቸውን ጉዳዮች ሁልጊዜ እንደ አዲስ እያነሱ ፍቅረኛን መውቀስ፤ አንቺኮ ከዚህ በፊትም እንዲህ አድርገሽኛል፤ አንተኮ ባለፈውም እንዲህ በድለኸኛል እየተባባልን የምንነታረክ ከሆነ ፍቅራችንን ውሃ እያስበላነው ነው፡፡ ከቂምና በቀል ያልጸዳ ግንኙነት መሰረቱ ጽኑ አይሆንም፡፡ ስለዚህ በተቻለ መጠን ያለፉ ስህተቶቸን በይቅርታ መርሳት፤ ወደፊት ደግመው እንዳይከሰቱ ደግሞ መፍትሄ መቀየስ ያሻል፡፡

መልካም የፍቅር ጊዜ!!!
@youthkiper
The Wait is Over! Singapore Government Scholarship 2021 is Now Open (Fully Funded)

Bachelor Students, and Master Students Can Apply for the SINGA Scholarship.

The SINGA Scholarship will cover Tution Fee, Airfare Ticket, Monthly Allowance and Arrival Allowance. Total Duration of the Scholarship is 4 Years.

Details: https://bit.ly/a-star-edu-sg-scholarships

Deadline: 1st December 2020

#SINGAscholarship #SingaporeScholarships
Join us @youthkiper
ዒድ ሙባረክ
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
እንኳን 1441ኛው ለዒድ አል አድሀ አረፋ በአል አደረሳችሁ
በዓሉ የሰላም የፍቅርና የደስታ ይሁንላችሁ
መልካም በዓል
@youthkipper
መልዕክት ለወጣቶች!

"ከዚህ በፊትም ተናግረናል አሁንም እንደገና እንናገራለን ፥ ወጣቶች በበሽታው (COVID-19) የማይበገሩ አይደሉም ፤ ወጣቶች በበሽታው ሊጠቁ ፣ ሊያስተላልፉና ሊሞቱ ይችላሉ" - ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም (የWHO ዋና ዳይሬክተር)

•መልካም ቀን•

Share
@youthkipper
10 best tips for achieving anything you want in life.

1. Focus on commitment, not motivation.

Just how committed are you to your goal? How important is it for you, and what are you willing to sacrifice in order to achieve it? If you find yourself fully committed, motivation will follow.



2. Seek knowledge, not results.

If you focus on the excitement of discovery, improving, exploring and experimenting, your motivation will always be fueled. If you focus only on results, your motivation will be like weather—it will die the minute you hit a storm. So the key is to focus on the journey, not the destination. Keep thinking about what you are learning along the way and what you can improve.



3. Make the journey fun.

It’s an awesome game! The minute you make it serious, there’s a big chance it will start carrying a heavy emotional weight and you will lose perspective and become stuck again.



4. Get rid of stagnating thoughts.

Thoughts influence feelings and feelings determine how you view your work. You have a lot of thoughts in your head, and you always have a choice of which ones to focus on: the ones that will make you emotionally stuck (fears, doubts) or the ones that will move you forward (excitement, experimenting, trying new things, stepping out of your comfort zone).


5. Use your imagination.

Next step after getting rid of negative thoughts is to use your imagination. When things go well, you are full of positive energy, and when you are experiencing difficulties, you need to be even more energetic. So rename your situation. If you keep repeating I hate my work, guess which feelings those words will evoke? It’s a matter of imagination! You can always find something to learn even from the worst boss in the world at the most boring job. I have a great exercise for you: Just for three days, think and say positive things only. See what happens.


6. Stop being nice to yourself.

Motivation means action and action brings results. Sometimes your actions fail to bring the results you want. So you prefer to be nice to yourself and not put yourself in a difficult situation. You wait for the perfect timing, for an opportunity, while you drive yourself into stagnation and sometimes even into depression. Get out there, challenge yourself, do something that you want to do even if you are afraid.

7. Get rid of distractions.

Meaningless things and distractions will always be in your way, especially those easy, usual things you would rather do instead of focusing on new challenging and meaningful projects. Learn to focus on what is the most important. Write a list of time-wasters and hold yourself accountable to not do them.

8. Don’t rely on others.

You should never expect others to do it for you, not even your partner, friend or boss. They are all busy with their own needs. No one will make you happy or achieve your goals for you. It’s all on you.


9. Plan.

Know your three steps forward. You do not need more. Fill out your weekly calendar, noting when you will do what and how. When-what-how is important to schedule. Review how each day went by what you learned and revise what you could improve.

10. Protect yourself from burnout.

It’s easy to burn out when you are very motivated. Observe yourself to recognize any signs of tiredness and take time to rest. Your body and mind rest when you schedule relaxation and fun time into your weekly calendar. Do diverse tasks, keep switching between something creative and logical, something physical and still, working alone and with a team. Switch locations. Meditate, or just take deep breaths, close your eyes, or focus on one thing for five minutes.

You lack motivation not because you are lazy or don’t have a goal. Even the biggest stars, richest businesspeople or the most accomplished athletes get lost sometimes. What makes them motivated is the curiosity about how much better or faster they can get. So above all, be curious, and this lead you to your goals and success
Share

@youthkipper
#ስብዕና
"ከህመሞች ሁሉ ትልቁ ህመም ካንሰር ወይም ኤድስ ሊመስለን ይችላል። እውነቱ ግን #ከስብዕና_መዛባት የከፋ ህመም የለም። ውጫዊ መልክ የሠው የገጽ ሽፋን ነው።🙁 ስብዕና ግን የሠው #እውነተኛመልክ ነው። በየዕለቱ አብረን የምንኖረው ሰው ቢኖር፣ እውነተኛና የማያረጅ ዘላቂ ማንነታችን #ሰብዕናችን_ነው። በዓይናችን የማናየው እውነተኛ መልካችን በውስጥ ማንነታችን ውስጥ ተቀብሮ ያለው #ሰብዕናችን ነው። የሰብዕና ስንኩልነት፣ ጠባሳዎችና መዛባቶች ቤት ያፈርሳሉ፣ አገር ይንዳሉ፣ ግንኙነትን ይመርዛሉ።ለማከም ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለማየትና ህመሙን ለመረዳትም አዳጋችነው።

ሰብዕና በልጅነት እንደ ተቦካ ሲሚንቶ፣ በአዋቂነት ደግሞ እንደ ደረቀ አርማታነው። የብዙ ሠው ሰብዕና እንደ ተቦካ ሲሚንቶ በልጅነት ጊዜ በትክክል የሚቀርፀው ካለገኘ ተንሻፎና ተዛብቶ ያድጋል። ዕድሜው ከገፋ በኋላ ደርቆ ስለሚጠነክር፣ ብዙ ጊዜ ለመከራ መዶሻና ለምክር መጥረቢያ አዳግቶት አገር ያጠፋል።😢 የልጅ ውበቱ በቀላሉ መሰራቱ... ያዋቂ ክፋቱ ለመለወጥ አስቸጋሪ የሆነ ክፉ እውቀቱ ነውና።"


@youthkiper
By by 12/12/12
Good night
For Grade 10, 11 and 12 Students

Through the Two-Year #DiplomaProgram at African Leadership Academy, we enable access to networks of opportunities and resources that will enable the further growth, learning, and impact of our young leaders.
#ALA offers a robust guest speaker program, creating platforms for students to learn from leading experts and are afforded the opportunity to participate at a range of conferences, symposiums and competitions in several countries across the world each year.
Join future changemakers for the Class of 2021 and apply online today africanleadershipacademy.org/apply
#ALA2021 #ApplyToALA
የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ!

ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል

የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ እንደሚያገኙ መገለፁን ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።@youthliper
የመገደድ ስሜት

ውስጥህ ካለማቋረጥ ይናገርሃል፡፡ ውስጥህን ማድመጥ ግን የአንተ ሃላፊነት ነው፡፡ ስህተት ስትሰራ ህሊናህ እንደሚናገርህና እንዲሁም ሲያምህ፣ ሲርብህና ሲጠማህ አካልህ እንደሚናገርህ ሁሉ ውስጥህ ከሚነግርህ በርካታ ጠቃሚ ነገሮች አንዱ በሰዎች የመገደድን ስሜትህን ነው፡፡

በሰዎች የመገደድን ስሜት ማድመጥ ማለት ከማንነታችን የሚያወጣንን የሰዎች ግፊት መለየት ማለት ነው፡፡ በአካባቢያችን የሚገኙ ሰዎች የማናምንበትን ነገር እንድናደርግ፣ የማንፈልገውን ውሳኔ እንድንወስንና ምቾት ወደማይሰማን የሕይወት ቀጠና ውስጥ እንድንገባ ካለማቋረጥ ግፊት ያደርጉብናል፡፡

አንዳንድ ሰዎች የሚጫኑንና የሚያስገድዱን ለእኛ መልካም የሰሩ እየመሰላቸው ሲሆን፣ ሌሎች ግን እኛን የመቆጣጠር ዝንባሌ ስላላቸው ነው፡፡ በዚህች አለም ላይ ስትኖር ራስህን ከአስገዳጅና ከተቆጣጣሪ ሰዎች ነጻ ማውጣት ከቻልክ የድሎችን ሁሉ ድሎች ተጎናጽፈሃል፡፡ ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜህን ካባከንክ በኋላ የባነንክባቸውን ሁኔታዎች መለስ ብለህ ብታጤናቸው በሰዎች ግፊት ምክንያት ካደረካቸው ወይም ከማድረግ ከተቆጠብክባቸው ሁኔታዎች ጋር ተዛምደው ታገኛቸዋለህ፡፡

ከዚህ ሁኔታ ለመዳን ከፈለክ፣ ምንም አሰብክ ምንም ሃሳቡ ከውስጥህ የወጣ ወይም ውስጥህ ያመነበት መሆን አለበት፡፡ ስለዚህም፣ በሰዎች ከመገደድ አዙሪት ነጻ ለመውጣት መውሰድ የምትችላቸው እርምጃዎች አሉ፡፡

1. የሕይወት መመሪያ ይኑርህ
የሕይወትህን መመሪያ በመለየትና በማወቅ ያንን ማዳበርና በዚያ እውቀት መደላደል አስፈላጊ ጉዳይ ነው፡፡ ራስህን ካልመራህ የመጣው ሰውና ገጠመኝ ይመራሃል፡፡ ራስህን ስትመራ ግን ሁሉን የምትመዝን ትሆናለህ፡፡

2. ገደብህን እወቅ
ለሰዎች ብለህ የት ድረስ መሄድ እንዳለብህ ለይተህ እወቅ፡፡ የሰዎችን ሃሳብ ማድመትም ሆነ ለሰዎች ስትል ዋጋ መክፈል ታላቅ ብስለትና ጨዋት የመሆኑ እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ያንን ማድረግ ያለብህ ግን በመገደድ ስሜት ሳይሆን ውስጥህ ስላመነበትና ያንን ለማድረግ ስለወሰንክ መሆን አለበት፡፡

3. ለሰዎች ገደብን አብጅላቸው
ያላመንክበትን ነገር ካለምንም የጥፋተኝነት ስሜት እምቢ ማለትን መልመድ መልካም ልማድ ነው፡፡ የሰው ስሜት ላለመጉዳትና ክፉ መስሎ ላለመታየት ለሁሉም ነገር እሺ ማለት ማንነትህን እንደሚሸረሽረውና ዘመንህን በከንቱ እንደሚበላው አትርሳ፡፡

ከፈዘዝክበትና ከደነዘዝክበት ሁኔታ ተነሳና ውጣ! ለማን ሰውና ለምን አይነት ሁኔታ እሺ እንደምትል ለይተህ እወቅ! የራስህ ጉዞ ከሰዎች እጅ አውጣና ወደራስህ እጅ አስገባ!

@youthkiper
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጊዜ ጉዳይ ነው!!!
እንደዘበት 2012 አለቀ በዚህ አመት ብዙ ነገሮችን አይተናል ጥሩ የሆኑ ነገሮችን እንደዛውም ደም ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን አሳይቶናል ህይወት እንዲ ናት ደስታ ና ሀዘን የሚፈራረቅባ ግዜም መሄዱን የማያቆምበት ዋናው ቁም ነገሩ እሱ አደለም ይሄ ተፈጥሮ ነው ግዜን ማቆም አንችልም ግን ከግዜ ጋር አብሮ በመሄድ ግዜን በአግባቡ በመጠቀም መስራት ያለብንን በመስራት መቆጣጠር እንችላለን እድሜአችን መጨመሩ እንደው አይቀር አንድ የብዙ ወጣቶች ችግር የሆነ ነገር እሱም ምንድነው ሁል ጊዜ ወጣት ሆኖ መቆየት ያል ይመስለናል ሁል ግዜ ቆንጆ ሁሌ ተወዳጅ ምንሆን ይመስለናል ግን አይደለም የግዜ ጉዳይ ነው እስቲ አንዴ ተረጋጉና የናትና የአባታቹን የድሮ ፎቶ ተመልከቱ እነሱም ድሮ እንደናንተ ቆንጆ ነበሩ አደል? አዎ አሁን ለምን ይሆን ያን የመሰለ ቁንጅና የጠፋው ምክነያቱን ታቁታላቹ የግዜ ጉዳይ ነው እና ሁሌ ፋሲካ የለምና ንቃ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም ይባል የለ
መልካም አዲስ አመት
Share @youthkiper
የማታፈቅራት ከሆነ ቦታውን ለሚያፈቅራት ወንድ ልቀቅ ምክንያቱም አንተ ምትፈልጋት ለወሲብ ብቻ ነው፡፡

ለምን ወንድሜ እያልሽ ብዙ ሚስጥር ታወሪያለሽ ከእድሜሽ በቀር እሱም የቆጥ የማገሩን ያወራሻል ይህ ልጅ ግልፅ ልጅ ነው አይደብቀኝም ብለሽ ታምኝዋለሽ ከዛ ያልተፈለገ ነገር ውስጥ ትገቢያለሽ ፡፡ ማብቂያው የአንቺ ለቅሶ ብቻ ነው፡፡ ከዛ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው ብለሽ የሚታመነውን ወንድ ከማይታመነው ወንድ ጋር ትቀላቅይዋለሽ

የምትይዣቸውን የሴት ጓደኞች ተጠንቀቂ ለምን ብትይ አንቺን የሚመኝሽ ሰው ቀጥታ ወደ አንቺ አይመጣም በጓደኛሽ እንጂ "
የሴት ጓደኛሽ ይህ ልጅ ጥሩ ነዉ ትልሻለች አንቺም ጓደኛሽን አምነሽ የምትነጂ ከሆነ ጓደኛሽ ገበያ እንደወጣ በግ እንደ ሸጠችሽ ቁጠሪው፡፡ ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ የሚያፈቅርሽን ወንድ እንዳታገኚው ይገፋፉሽ እና ወደ ማይፈለግ ወንድ ይመሩሻል፡፡እህቶቼ ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነውና ተረቱም የሚለው ተጠንቀቁ።̶̥?join us 👉 @youthkiper
By by 2012
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/21 04:31:09
Back to Top
HTML Embed Code: