Telegram Web Link
Audio
🛑""ወላዲተ አምላክ በቅዱስ ወንጌል "" ማጠቃለያ

🛑ነገረ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል ይደመጥ

🛑ወገድለ ቅዱሳን ተክለ ሃይማኖት፥ ወቶማስ፥ ወክርስቶስ ሠምራ"


🕊"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

🌿"የጾመ ፍልሠታ ትምህርት - ፳፻፲፮/2016"

እንኳን አደረሳችሁ!


💥(ክፍል
፳፫(23)

🗓(ነሐሴ ፳፬(24)- 2016)

መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት
🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል)
🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
▶️
https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
Forwarded from 🟢ናታኒም ፖሮሞሽን🟢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???
Audio
"" ምዕራፈ ቅዱሳን ""

"ለንስሐ ሕይወት፥ የቤት ሥራ ለተሰጣቸው ሁሉ"

☞መልእክት/ትምህርት

(ነሐሴ 26 - 2016)
Audio
"" አብርሃምን አይተሃልን? "" (ዮሐ. ፰:፶፯)

"ገድለ ጻድቃን አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ"

(ነሐሴ 28 - 2015)"


ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

https://www.tg-me.com/zikirekdusn
Audio
⛪️ #ለመንፈስ ለደከምንባቸው ፈተናዎቻችን
       ማስታወሻ ፣ የአሳብ ፈተናን ድል መንሻ
       እውነተኛ ስራ ወዳድነት ማለት•••••

               ክፍል_አንድ🕊


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yetwahdotemrtmaskemch
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እንዴት ዋላችሁ እንዴት አመሻችሁ :-እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ::

እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ በቀጣዩ ዓመት መጀመሪያ መስከረም ፬ /፩/፳፻፲፯ዓ.ም የቅዱስ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእን ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል ለማክበር ፕሮግራም ይዘናል ::

~በዕለቱ በተጋባዥ በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ትምህርተ ወንጌል ይሰጣል

~ነገረ ቅዱሳን

~መዝሙር
•የበገና መዝሙር

~ካነበብኩት ላካፍላችሁ እና
~ግጥም

~ልዩ የሆነ ሽልማት ያለው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል ::

በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመገኘት ከወዲሁ እንዘጋጅ ::

የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

https://www.tg-me.com/+zfynpJbtDPQyODU8
በቤትህ ያለው ዳቦ ለተራበው ሰው የሚውል(ንብረቱ) ነው፥ በልብስ ማስቀመጫህ ውስጥ ያለው የማትጠቀመው ኮት የችግረኛው ገንዘቡ ነው፥ በጫማ ማስቀመጫህ ውስጥ አልፈልገውም ብለህ ሊበላሽብህ የሆነው ጫማ የደሃው ጫማ (ጫማ ለሌለው ገንዘቡ) ነው ፥ ያከማቸኸው ገንዘብ ለድሃው የሚገባው ነው....

ዛፍ በፍሬው ይታወቃል፥ ሰውም በድርጊቱ፡፡ መልካም ስራ መቼም አይጠፋም፡፡ መልካም እርዳታን የሚዘራ፥ ወዳጅነትን ያጭዳል፡፡ ደግነትን የሚተክል ፍቅርን ይሰበስባል፡፡

"ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ ብቻ የለብንም፥ ነገር ግን ካነበብነው ተምረን ማደግ አለብን፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ምንም የማይጠቅም ነገር እንዳልተጻፈ ተገንዘብ፡፡

አሁንም ለጥንካሬ፣ ለመታገስ፣ለመዳን፣ለመለወጥ ጊዜ አለህ! ተኝተሃልን? ንቃ! ኃጢአት ሰርተሃልን? እንግዲያውስ  መስራቱን አቁም፡፡

ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትርሲተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኃደረ ላዕሌሃ ኃደረ //፪//
ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ ማርያም ድንግል

እልል👏👏👏እልል ልል👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🕊🕊🍃🍃🌹🌹
Audio
ጥበብስ ልጆቿን አገነነቻቸው የሚፈልጓትንም ሰዎች ትቀበላቸዋለች። እሷን የወደደ ሰው ሕይወቱን ወደደ ወደሷም የሚገሠግሥ ሰው ተድላ ደስታን ይጸግባል። የሚያጸናትም ሰው ክብርን ይወርሳል እሷም ካደረችበት ዘንድ እግዚአብሔር ያከብራል። እሷንም የሚያገለግሉ ሰዎች እግዚአብሔርን አገልገሉት የሚወዷትንም ሰዎች እግዚአብሔር ይወዳቸዋል።
Audio
እግዚአብሔር ብዙ ዘመን ይታገሣልና ኃጢአት ሠርቼ ፍዳ አልተቀበልሁም አትበል። ስለ ኃጢአትህ ንስሐ መግባትን አትፍራ። የእግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው እያልክ በኃጢአት ላይ ኃጢአት አትሥራ።

@mazu1141 እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን 🍃🌹
Audio
ልጄ በሕፃንነትህ ጥበብን ምረጣት እስክታረጅም ድረስ ስትረዳህ ታገኛታለህ። የሚያርስ ዘርም የሚዘራ ሰው ሞፈር ቀምበሩን ተሸክሞ እንዲሔድ አንተም ሰውነትህን ክትት አድርገህ ወደሷ ሂድ ለሷ በመገዛት ጥቂት ትደክማለህና ፍሬዋንም ፈጥነህ ትበላለህና የከበረ ፍሬዋን ጠብቅ።
ሰላም ለከ ቲቶ መስተሳልም
ላእከ ጳውሎስ ዘኮንከ እንበለ ድካም
ከመ ገሠጸከ ቃል ወይቤለከ በሕልም
ተጋደል በእንተ ነፍስከ በገድለ ሃይማኖት ፍጹም
ኢይበቊዓከ ዝንቱ ኃላፊ ዓለም።

(አርኬ ዘወርሐ ጳጉሜን 2)
Audio
2.ስለ ኃጢአቱ የሚለማመጥን ሰው አትንቀፈው እኛ ሁላችን ኃጢአተኞች እንደሆን አስብ። ከኛ የሚያረጅ ሰው አለና በርጅናው ጊዜ ሰውን ጅጁ ጩረቴ አትበለው። በሞተ ሰው ደስ አይበልህ ሁላችን እንድንሞት አስብ።

3.የመምህራንን ነገር አታቃል ጥበብን በነሳቸው ዘንድ ታገኛታለህና ምሳሌያቸውንም ተማር። መምህራንን አገልግል። የሽማግሎችን ምክራቸውን ጠብቅ እነሳቸው ካባቶቻቸው ተምረዋልና እንተም ከነሳቸው ተማር ባዘንክም ጊዜ የምትናገረውንም ታገኛለህ የምትመልሰውንም ታውቃለህ። በእሳታቸው እንዳትቃጠል የኃጢአተኞችን ሰዎች እሳት አትጫር በፍዳቸው እንዳትጠፋ ኃጢአታቸውን አትሥራ። ባንደበቱ ነገር እንዳያስትህ ከተሳዳቢና በጠላት ዘንድ አትከራከር።
👉 ያለፈው ዘመን ይበቃናል 👉
    ፩ ጴጥ ም ፬ ቁ ፫
                   4     3

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

🙏 እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሢመት አው ለካህኑ መልከጼዴቅ በዓል አደረሳችሁ አደረስን 🙏

👉 ጳጉሜን ፫ (3) በዓለ ሥሉስ ቅዱስ በዓሉ ለቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላዕክት ወመልከጼድቅ ወሰራጵዮን ወዘርያዕቆብ ንጉሥ ኢትዮጵያ 👉

👉 ዘነግህ ምስባክ 👉

መሐለ እግዚአብሔር ወኢይኔስሕ
አንተ ካህኑ ለዓለም በከመ ሢመቱ ለመልከጼድቅ
እግዚአብሔር በየማንከ

✥ ትርጉም ✥

እንደ መልከጼዴቅ ሥርዓት አንተ ዘላለም ካህን ነህ ብሎ
እግዚአብሔር ማለ አይጸጸትም
እግዚአብሔር በቀኝህ
   
   መዝ ፻፱-፬
        109  4

✤ ወንጌል ✤

ሉቃ ም ፲፯ ቁ ፳-፴፩
           17   20  31

የቅዳሴ ምንባባት

ዕብ ም ፯ ቁ ፩-፭
ይሁዳ ም ፩ ቁ ፲፩-፲፯
ግብ.ሐዋ ም ፭ ቁ ፲፯-፳፮

❖ ምስባክ ❖

እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
ወአምላክነሂ ኢያረምም
እሳት ይነደድ ቅድሜሁ

🙏 ትርጉም 🙏

እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል
አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም
እሳት በፊቱ ይነዳል
 
    መዝ ፵፱-፪
          49   2

❖ ወንጌል ❖

ማቴ ም ፳፭ ቁ ፴፩-ፍ.ም
            25    31   ፍፃሜው

❖ ቅዳሴ ❖

ያዕቆብ ዘሥሩግ(ተንሥኡ)

" የብርሃናት ፈጣሪ ሆይ ጨለማን የደፋው ጣዖትንም የሻረው በሞቱ ሞት ያጠፋው "
     ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ
           ም ፩ ቁ ፹፫
                1     83

በዓሉ በዓለ ምህረት በዓለ ድኀነት ያድርግልን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይማረን እመ አምላክ እግዝእትነ ማርያም በምልጇዋ ትጠብቅን ከሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሩፋኤል በረድኤቱ ይጠብቅን ካህኑ መልከጼዴቅ በረከቱ ይደርብን ድርሳነ ሩፋኤል ገድለ ቅዱሳን ዕጣነ አሮን መስዋዕት መልከጼዴቅ የተቀበለች የኛም ፆም ፀሎት ጥምቀት ምሕላ በቸርነቱ በብሩህ ገጽ ይቀበልልን ለበዓለ ዓውደ ዓመት በሰላም ያድርሰን

                  ✧ ምስባክ ✧

#ድምፀ_ተዋህዶ

           YouTube chnnl
👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
        
የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌


❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
2024/09/21 04:36:26
Back to Top
HTML Embed Code: