Telegram Web Link
🛑 የሆነ ነገር ልትሰራ ብለህ ድካምና ስንፍና ሲሰማህ  "ድካሙ ያልፋል የስራዬ ውጤት ግን ሁሌም ይኖራል ስለዚህ እጀምራለው እጨርሳው!" ብለህ ለራስህ ሁሌም ንገረው።

አስደሳች ቀን ተመኘንላችሁ

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
💧አንድን ሰው ይቅርታ ስትጠይቀው ተሳስተሀል ማለት አይደለም፤ ግን ትክክል ከሆነው ሀሳብህ በላይ ያንን ሰው ታስበልጠዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ ይቅርታ ማለት በፍፁም እንዳትፈራ ወዳጄ!

ድንቅ ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
🌹.

❤️. . .በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .💘
⚠️በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .💔
~
መልካም ምሽት🙏
➣ቻናአለቻን  እንዲያድግ እባካችሁን ለጓደኛቹ ➣#share 💫 ማረግ አትርሱ
#Reaction [💔🥰😂😘👎👍]
መጠቀም አትርሱ

𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 🤗 𝐭𝐨 የፍቅር ጥቅሶች 💖
🌹🍃🕊...

❝የሚገርምህ ነገር ይቺ የዛሬዋ ቀን ካሁን በፊት የማናውቃት ካሁን በኋላም የማናገኛት በፈጣሪ የተሰጠችን ልዩ ቀን ናት!.. ታዲያ ይቺን ቀን ካልተጠቀምክባት ዳግመኛ አታገኛትምና ለህልምህ ጣርባት... መልካም ሰው ሆነህ አሳልፍባት!!

...መሆን የነበረብህን ለመሆን መቼም አይረፍድም ...የድርጊት ሰው ከመሆንህ በበለጠ የውሳኔ ሰው ሁን። ውሳኔህ ግልፅ ከሆነ ድርጊትህ  አድካሚ አይሆንብህም። ይህ ሲሆን ነው አለም(ዩኒቨርስ) ድርጊትህን በመደገፍ ትግበራን የምታፋጥንልህ!!❞

  #RB


➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
⇘የኔ ሱስ💘

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም💞በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️አፈቅርሻለሁ።
መጎዳቴ ለበጎ ነበር
ትኩረቴን እንዳስተካክል ጠቅሞኛል።
ሁሉም ነገር በጊዜው ይቀየራል!!

አንተ በሙሉ አቅምህ እየለፋህ ነገሮች አንተ በፈለከው መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ ፤ ሰዎች ላይረዱህ ፣ ሁኔታዎች ሊያናድዱህ ይችላሉ ፤ ራስህንም እየጠለኸውም ይሆናል።

ስለዚህ...ወዳጄ ከዚህ ስሜት መውጣት ከፈለግክ "የምችለውን ለመቀየር ሁሌም እጥራለው ፤ የማልችለውን ፈጣሪ እንዲቀይረው ለሱ አስረክባለው" ብለህ ለራስህ ቃል ግባ!! ከዛ ሳትጨነቅ በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አድርግ።
በፍፁም አልተውህም የሚሉኝ ሰዎች
እንደዛ እያሉ የተውኝን ሰዎች
ያስታውሱኛል!
ስታጠፋ ይቅርታ ጠይቅ እንጂ
ስህተትህን የሚያበረታታ ጥቅስ
አትፈልግ።
​​

⇘እናት ፍቅር ታስተምርና ከፍቅርም
   ጋር ይቅርታን ታስተምራለች......
   ምክንያቱም ማፍቀር ማለት ይቅር
   ማለትም ነውና።

@yefiker_bet11
እያንዳንዱ ስቃይ ትምህርት ይሰጠናል
እያንዳንዱ ትምህርት ደሞ እኛን ይለውጠናል
ህይወት እንደዚህ ናት።
ንዴትና ስሜትህን ስትቆጣጠር ደካማ ጎንህ ይደበቃል።
            🖤 ግን ለምን 🥺

የውስጤን ዘርግፌ,,,,,,
  እኔነቴን ብሰጥሽ
ምኞት፣ፍላጓቴን,,,,,,,,
  ገልጬ ብነግርሽ፣
ፍቅሬን አጣጥለሽ,,,,,,,
   ዝቅ አርገሽ ገመትሽው
መውደዴን አርቀሽ,,,,,,,,,
     ማፍቀሬን ጠላሽው።
        
መውደዴን,,,,,,,,አርክሰሽ፣
   ማድነቄ ,,,,,,,,አቅልለሽ፣
መቅረቤን,,,,,,,,አውግዘሽ፣
   እንዳልነበር,,,,,,,አርገሽ፣
ከጓዳና ወጠሽ,,,,,,,,,
    አጋልጠሽ ሰጠሽው፣
ማፋቀሬን,,,,,,,ገደልሽው።
አልበቀላቸውም ግን
እንዲፀፅታቸው አደርጋቸዋለሁ።
••ዝምብያለሁኝ••


ስም ላውጣልሽ ብዬ
ቃላትን ባሰላ
አጣሁልሽ ፊደል
ሚሄድ ካንቺ ጋራ
ፍቅሬ እንዳልልሽ
ከፍቅር አልፈሻል
ህይወቴ እንዳልልሽ
በጣም ያንስብሻል
ስም ልሰጥሽ ብዬ
ቃላት ስላጣሁኝ
በቃ የኔ ፍቅር
ዝም ብያለሁኝ።
◆━━━✎✦✎━━━◆
                
ሼር አደራ🙏
መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልን!

በኮሜንት ላይ ሁላችሁም የእናታችሁን ስም
እየገለፃቹ መልካም ምኞት ተመኙ
😞 ደህና ነኝ

ደህና መሆን ማለት በስቃይ ላይ ስቃይ በህመም ላይ ህመም ማለት ከሆን እውነት ነው ደህና ነኝ ። ደህና መሆን ማለት እየሳቁ መስሎ ማልቀስ ተደብቆ ማንባት ከሆነ የምር ደህና ነኝ ። ደህና መሆን ማለት ሰው ሁሉ እያለ እየከፋኝ መደበቅ ከሆነ እውነት ስላቹ ደህና ነኝ ። ደህና መሆን ማለት ውስጥ እያለቀሰ ልብ እየደማ ከላይ መሳቅ ከሆነ እመን ደህና ነኝ ። 100 ሚሊዮኖች በሞሉበት ሀገር የልብን ሚጋራ የውስጥን ሚረዳ አንድ ሰው እንኳን ማጣት ደህና መሆን ከሆነ ደህና ነኝ ። ግን እውነት ደህና አደለሁም ደህና ነኝ ደህና ነኝ ያበዛሁት ቢያንስ ደህና አለመሆኔ ከገባቹህ ብዬ ነበር...... ግን ሚገባቹ አይመስለኝም
እስኪ እንደኔ ደህና የሆናችሁ ደህና ነኝ በሉ
               
                    . . .
#ፍቅርሽ_ነው . . .

            እሳት ነው ፍቅርሽ ልቤን አነደደው
         የንፋሱ ድምፅሽ ቀልቤን የወሰደው

     በውሁው ማእበልሽ ያመጣኝ አንሳፎ
          ብርሀን ያሳየኝ ጨለማውን አሳልፎ

          ፍቅርሽ ነው ደመና ያራሰኝ በዝናብ
        ጥማቴን አስታግሶ ያወጣኝ ከረሀብ

   አዎ ፍቅርሽ ነው እስትንፋሴ የልብ ምቴ
         ነብሴን ያቆየልኝ ፍቅርሽ ነው እናቴ፡፡

      ♥️
#እናቴ_ሁሌም_ወድሻለው! ♥️
ስንፍና ባንተ አያምርም

ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም

ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን መቀየር አትፈልግም?እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ!

ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም
2024/09/28 23:15:58
Back to Top
HTML Embed Code: