Telegram Web Link
#አሠላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ለእርስዎም ያዳምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ !
*ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች*
👇👇👇👇👇👇👇

http://bit.ly/2MehFn7
ወይም
https://sta.sh/020oxtqwl0pq
*ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች*
👇👇👇👇👇👇👇
http://bit.ly/2osyB09

ወይም

https://sta.sh/0109zteuialk
#ክፍል_167ኛ መደበኛ የሬዲዮ ስርጭት ይህን ይመስላል
ከዚያ በፊት ግን
#በዋትስ አፕ የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን በዋትስ አፕ
+966582677145
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251964656265
ይላኩ!
ዉድ አድማጮቻችን በዛሬዉ
#ክፍል_167_ሳምንታዊ_የሬዲዮ_ፕሮግራም_በተከታዩ_ሊንክ ያገኙናል
http://bit.ly/2MehFn7
http://bit.ly/2osyB09
_በዛሬው ሙሉ ዝግጅታችን_
*በዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ስለ"ነቢያችን ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ስነ ምግባር እና ባህሪ ክፍል 1"* ደርስ ይኖረናል
#በኢስላም_እና_ኪነ_ጥበብ_ዝግጅት
*ጠቃሚ ምክሮች*
➳ እንዲሁም
#ምርጥ_ምርጥ_መንዙማዎችም_ተካተዋል
#በከአድማጮች መድረክ ደግሞ *ከናንተው ለመጡልን ጥያቄዎች ምላሻቸውን ከዶክተር በመውሰድ በአንድ ላይ አሰናድተነዋል*
#ከምርጥ_ትውልዶች_አምባ *የሰዪዱና አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ ክፍል 2 ትረካ*
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
#ለተጨማሪ ትምህርቶች
ፌስቡክ Facebook lay
http://www.facebook.com/alhabesharadio
ከፔጃችን ገብታችሁ LIKE SHARE
በዉስጥ መስመር ለመግባት ጥያቄ አቅርባችሁ መማር ትችላላችሁ
በቴሌግራም TELEGRAM ከሆነ ምርጫችሁ
https://www.tg-me.com/habeshaislamicradio
JOIN በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ
ዩቱዩብ YOUTUBE ከሆነም ፍላጎታችሁ በዚህ ብቻ
https://www.youtube.com/channel/
UChOJ_EttE1FMQx6QYrBULcQ
SUBSCRIBE የሚለዉን በመጫን ደርሶችን ማግኘት ትችላላችሁ
JOIN ብላችሁ መማር ትችላላችሁ፡፡
Forwarded from Ethio Neshida & Menzuma
ዛሬ ማታ 2፥30 LIVE FACEBOOK ላይ ይጠብቁ!
#መዉሊድ_በመረጃ_ክፍል
بَيَانُ جَوَازِ الاحتِفَالِ بِالمَولِدِ وَأَنَّ فِيهِ أَجْرًا وَثَوَابًا
#መዉሊድን_ማክበር_በሸሪዓችን _እንደሚፈቀድና_በማክበሩም ምንዳና አጅር እንዳለዉ የሚገልፅ ማብራሪያ
#مولد_عمل_يحبه_الله_ورسوله
መውሊድ(ማክበር) አሏህ እና መልእክተኛው ዘንድ የተወደደ ስራ ነው!
#መዉሊድ_መቼ_ተጀመረ??ማንስ ጀመረዉ?ከክፍል 5⃣የቀጠለ.......
........በክፍል 5 ላይ ካየናቸዉ ሐዲሶችና የዑለሞች ገለፃዎች አጠቃላይ ፍሬ ሀሳቡን ስንይዝ፦
፦ አሏህ ዉለታ የዋለበትን ቀን በየአመቱ ማሰብ ሱና እንደሆነ
የማሰቡና የምስጋናዉ አፈፃፀም በበጎ ስራ ማድረግ እንደሚቻል፤
ሐቢቡና ሙሐመ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የተወለዱበትን ቀን ሁሌም ሰኞ ሰኞ እያስታወሱ በመፆም ያከብሩ ስለነበር መዉሊድንም በአመትም በእለትም ማክበር እንደሚቻል፤
ሐቢቢ የተወለዱበትን ቀን መፆማቸዉ ፆም የዒባዳዎች ናሙና ሆኖ ቀርቧል ልክ እንደርሱ ሁሉ ሌሎች ዒባደዳዎችንም #ቂያስ_በተሰኘዉ_የሸሪዓችን_ምንጭ_መሰረት_አሏህን_በተለያዩ_ዒባዳዎች_ማመስገን_እንደሚቻል_ማስረጃዎች_ናቸዉ፡፡
መዉሊድ መከበር የተጀመረዉ በራሳቸዉ በሰይዳችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሆኖ ሳለ አንድ አንድ የሰይዳችን ጠላቶች በፋጢምዮች ዘመን እንደተጀመረ የሚናገሩ #ጃሂሎችችችችችችችችችች እዉነታዉን የሚያድበሰብሱ አንጃዎች ናቸዉ፡፡ ይህንን የዘይኔን መዉሊድ ሙሒቦች በአንድ ተሰባስበዉ ፍቅራቸዉን እንድገልፁ፣የሐቢቢን ሲራ እንድያዉቁና የሳቸዉ ሙሐባ ዉስጣቸዉ ሰርፆ ህዝበ ሙስሊሙ ለዓለማት እዝነት ሆነዉ የተላኩት ሰይዳችንን ሁሉም ሰዉ ፍቅራቸዉ በልቡ ሰርፆ እንድገባ፣ ነገም በየዉመል መሕሸር ከእርሳቸዉ ጋር እንድሆኑ ምክንያቱም በዛ በጭንቅ ቀን ሁሉም ከሚወደዉ ጋር ነዉና የሚቀሰቀሰዉ ከሀሐቢቡና ጋር የተቀሰቀሰ ምንስ ይፈልጋል!? አሏህ ይወፍቀንና እነዚህ ሙስሊሞች በአንድ ተሰባስበዉ ለኻሊቃቸዉ ምስጋና እንድያደርሱ ብሎም ይህን ልዩ ቀን በደስታ በዚክርና በተለያዩ ዒባዳዎች እንድናሳልፍ ያደረጉት " #የታላቁ_ሙጃሂድ_የሶላሑዲን_አል_አዩብ_የእህታቸዉ_ባል_የሆኑት_የኢርቢል_ሀገር_አስተዳዳሪ_ የነበሩት" (549-630 ሂጅሪያ) የነበሩት #አል_መሊኩ_ሙዞፈር_ይባላሉ፡፡ዓመታዊዩን የሐቢቢን መዉሊድ ማክበር የርሳቸዉን ታሪክ ማስተማርም ሆነ መስማት በሌሎች ዒባዳዎች አስቦ መዋል ከመሊኩ መዞፈር በፊት በታላላቅ ዑለሞች የተለመደ ተግባር እንደነበር የሚያመላክቱ የሰነድ ማስረጃዎች አሉ፡፡ #ኢብን_ጀቢር_ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደፃፉት #በረቢዓል_አወል_ወር_ሁሌም_ሰኞ_የነብዩ ቤት ይከፈትና ታላላቅ ሰዎች ከዉስጡ በመግባት ከበረካዉ በመቋደስ አሏህን አመስግነዉ ይወጡ ነበር፡፡ ኢብኑ ጀቢር ኪታቡ ሪሀል፡፡ #ታላቁ_ዓሊም_መሊኩል ሙዞፈር ነብዩን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ከፍ ከፍ የሚያደርግ ህዝበ ሙስሊሙ ለዘይኔ ያላቸዉን ሑብ ከፍ የሚያደርግ የመዉሊድ ፕሮግራም ሲያዘጋጁ ወቅቱ እንዴ ዛሬ የተበላሸ ጊዜ ሳይመጣ በፊት የነበሩ ዑለሞች እጅግ በጣም ተደሰቱ፡፡በዚህም ስራ ተደስተዉ መዉሊድ እንደሚቻል ብዙ ዓሊሞች ኪታብ አዘጋጅተዋል ከእነዚህም መካከል ጥቂቶችን እንመልከት እስኪ፦
➊ኛ፦ #ታላቁ_ዓሊም_አል_ሐፊዝ_ኢብን_ሐጀር_አል_ዓስቀላኒ(773-852 ሂ)የነበሩ ታላቅ የሐዲስ ሊቅ ናቸዉ፡፡ 150 ያህል ምትክ የማይገኝላቸዉን ኪታቦች አዘጋጅተዋል፡፡ #ለኢማሙ ቡኻሪይ የሐዲስ ስብስብ እስከአሁን ለይዘቱ ወደር ያልተገኘለት #ፈትሐል_ባሪ_የተባለ_አስደናቂ_ማብራሪያ አዘጋጅተዋል፡፡መዉሊድን በተመለከተ ከሐቢቢ ህልፈት በኃላ የተከሰተ መሆኑን ገልፀዉ ሆኖም ለሸሪዓዊነቱ ፅኑ መሰረት( #አስሉን_ሳቢት)የሆነ መረጃ እንዳገኙለት አብራርተዉ ፅፈዋል፡፡ስለ መዉሊድ የሰጡት ፈታዋ ዝርዝር #ሐስነል_መቅሰድ_ፊ_ዐመሊል_መዉሊድ_ከተባለዉ የጀላሉዲን አልሱዩጢ ኪታብ ዉስጥ ይገኛል፡፡
➋ኛ፦ #አል_ሐፊዝ_አቡል_ፈረጅ_ኢብኑል_ጀዉዚይ (እስከ 597 ሂ)የነበሩ የሐንበሊይ መዝሀብ ሊቅ ናቸዉ፡፡ #በሐዲስ ጥናታቸዉ ሐፊዝነት ደረጃ ደርሰዋል፡፡በታሪክና በህገ ሸሪዓ አንቱታን አግኝተዋል፡፡ስለ መዉሊድ ሲናገሩ #የልብ_ሰላም_የሚገኝበትና_ለአላማ_መሳካት_ፈጣን_ብስራት_የሆነ_እለት_ብለዉታል፡፡አል መዋሂቡለዱ ኒያህ በሚል ኪታባቸዉ፡፡
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
#....ኢንሻ_አሏህ_ክፍል (7⃣) ይቀጥላል...
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
JOIN & SHARE
🔶🔷🔷🔶🔶🔷🔷🔶🔶🔷
የኛ ቲቪ አ-ሱና ሚዛናዊ መርህ

ልቤም ኩላሊቴም ሀብቴም በቃ የውስጤን የሚገልፅልኝ
እሱ እራሱ ውስጤ ነው !!!
🔹🔹🖥🔸🔸
5,800 members ገና ምን ታየና

🔊 Join in telegram
🔻🔻🔻
https://www.tg-me.com/AssunnahTVOfficial
❗️ሰበር ዜና ከወደ አርጎባ

#ደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ቢሄረሰብ ልዩ ወረዳ በመዲና መስጂድ
ላይ እየተደረገ ያለው የስብሰባ እና የስብከት ጥሪ
#የወሀቢ እና የሙጀሲም በመሆኑ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል

#የመስጂድ ኮሜቴ ትብለው ህዝብ ያልመረጣቸው የወሀቢ እና የኢኽዋን
ቴፎዞዎች ለልማት በሚል ስም የአርጎባን ህዝብ ለመበከል እየተዘጋጁ መሆናቸው ታወቀ

#ቁርአን ባልቀሩ ጃሂሎች በትኒሽ አበል ህዝብን ወደ ጨለማ ለማስገባት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ

#ዳዕዋ አለን ገንዘብ እናሰባስብ እያሉ
ፖለቲካቸውን ለማራመድ ደፋ ቀና ይላሉ
#አንድ ቀን እንኳ አሊፍ ብለው በማውቁ
ሰዎች እየተዘጋጀ ያለው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ከመስጂዳችን ሊቆም ይገባል

#በትክክለኛው ህገ መንግስ መመሪያ መሰረት ህገ ወጥም ነው
አደጋ ከተፈጠረ ተያዡ ማን እንደሁ አይታወቅም
#መጅሊሱም አናቅም ነው ያለው

#ህዝብን እናገልግል በሚል ስም በአርጎባ ህዝብ ላይ እየተገለገሉ ያሉ መሆናቸውንም የሀገሩ አህሉሱና እምነት ተከታይዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ገልፀዋል

#ባለፈው ወራት የመድረሳ ቁርአኖችን እና የዑለማ ንግግሮችን መቅደዳቸው እና ማቀጠላቸው ሚረሳ ጉዳይ አይደለም ❗️

#ስም መግለፅ ይቻላል
#ጀማል ኑሩ የኮሚቴ ሊቀ መንበር ቁርአን አልቀራም ………

#ሙሀመድ አሊ በተመሳሳይ ቁርአን አልቀራም የኪሚቴ አባል
#ሙሀመድ አብሬ ቁርአን አልቀራም የኬሚቴው አባል ነው
ሌሎችም በተመሳሳይ ናቸው

#ራሱ ሙሀመድ ዩሱፍ የወረዳው አስተዳደር መቅደዳቸውን ሲሰማ
ልቅ እና ድባን ያለ ኢኽዋን ስለሆነ
ራሳችሁ ተፋረዱ ብሎ ነገሩን አቅሎት ነበር ያለፈው
#አሁን ደግሞ በስራው ላይ ዋና አዘጋጅ ሆኗል ሙሉ መረጃው ስላለን ቀኑን ጠብቆ ይደርሳል።

#የመንግስት ሰራተኞች የሰራው ተዋናኝ እና የንፁህ ህዝብ በካይ
የአርጎባን ልማት እና እድገት በማይፈልጉ አንባገነኖች የተደገፈ እና በጥልቅ የአጀንዳው ቀስቃሽ መሆናቸው ይታወቃል።
…………ሙሉውን መረጃ አደርሳለሁ ይጠብቁ
https://www.tg-me.com/elmudinIslamicstudio
#አሠላሙ_ዓለይኩም #ወራህመቱሏሂ
#ወበረካቱሁ

🍬🌹👭 🍬💕🌹 👭 🍬🌹 🍬🌹👭
#ከሴቶች_ለሴቶች_ክፍል 39
ዳዉንሎድ ያድርጉ ይስሙ ለሌችም ያስተላልፉ
#1:20:57ሴኮንድ
🔍 #LINK

ከታች ባሉት ሊንኮች ዳውንሎድ ያድርጉ ያድምጡ ለሌሎችም ያስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇
ለማውረድ 🎧
ጥራት ያለው ድምፅ
Mobile Data
http://bit.ly/2INvuXm
OR
https://sta.sh/0zxd32utd3w
Wifi
http://bit.ly/33t3YGD
OR
https://sta.sh/01w4lzr3w9ln
🎧 #በዛሬዉ_ልዩ_ከሴቶች_ለሴቶች የሬድዮ ፕሮግራማችን ያካተትናቸዉ፦
📚 #ከእዉቀት_ማእድ_የደርስ_መሰናዷችን
☞7 ልናዉቃቸዉ ስለሚገቡ ነገሮች የሚያስታዉስ ደርስ📚
🕌 #ኢስላምን_በጥበብ
☞የተለያዩ ስነ ፁሁፎች
☞ግጥሞች
💍 #የጥንዶች_ሚዛን💍
☞የፈቲያ የህይወት ጉዞዎች እዉነተኛ ታሪክ ክፍል 18
📚📿 #ከአሪፎች_መንደር
☞የኢስላም ታሪክ ከባለፈዉ ሳምንት የቀጠለ...
👩‍👩‍👦 #የኢስላም_እንስቶች
☞ስለ ሩቂያህ ቢንት ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የመጨረሻ ክፍል ትረካ
🌎ሌሎች ምርጥ ምርጥ አባባሎች #ከጣፋጭ_መንዙማዎች_ጋር ተካተዉበታል ይከታተሉን...

#ስለፕሮግራሙ_ያላችሁን_አስተያየቶች
https://www.tg-me.com/maidaAhmed
ወይም 0936994553 ብላችሁ አድርሱን

🥇shar...share....Share.,
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ለተጨማሪ ትምህርቶች
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
#በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇
ኒሳኡል መሻሪዕ👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
በYou tube አድራሻችን👇👇
https://youtu.be/W3lM_poPPyA
ኡሙ አካዳሚ👇
https://www.tg-me.com/umuakadami

┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
እነሆ አዲሱ የFacebook ፔጄ ነዉ ገብታችሁ like በማድረግ የምለቃቸዉን ፓስቶች መከታተል ትችላላችሁ👇👇

https://www.facebook.com/YeHaqiqawaMaidaAhmed
#መዉሊድ_በመረጃ_ክፍል
بَيَانُ جَوَازِ الاحتِفَالِ بِالمَولِدِ وَأَنَّ فِيهِ أَجْرًا وَثَوَابًا
#መዉሊድን_ማክበር_በሸሪዓችን _እንደሚፈቀድና_በማክበሩም ምንዳና አጅር እንዳለዉ የሚገልፅ ማብራሪያ
#مولد_عمل_يحبه_الله_ورسوله
መውሊድ(ማክበር) አሏህ እና መልእክተኛው ዘንድ የተወደደ ስራ ነው!
#መዉሊድን_ይቻላል_ብለዉ_ከፈቀዱ_ሀፊዞችና_ዑለሞች መካከል፦ከክፍል 6⃣የቀጠለ........
#አል_ሐፊዝ_አቡሻመህ(599-665 ሂ)እዉቅ የሐዲስና የሌሎች ሸሪዓ መስኮች ሊቅ ናቸዉ፡፡መዉሊን በተመለከተ ኪታብ አዘጋጅተዋል፡፡
#አል_ሐፊዝ_አል_ዒራቂይ(725-808 ሂ) በሐዲስ ከፍተኛ ሊቅ ናቸዉ፡፡የኢማም አቡ ሐሚድ አልገዛሊይ እዉቅ ስራ ለሆነዉ ኢሕያእ ዑሉሙዲን ሐዲስ የማጣራት (ተኽሪጅ) ተግባር አከናዉነዋል፡፡ #አል መዉሩዱል ሀና ፊልመዉሊዲ ሱና የተባለ የመዉሊድ ኪታብ ፅፈዋል፡፡
#አል_ሐፊዝ_ኢብን_ናስር_አድመሽቂይ(777-824 ሂ) በሐዲስ ከፍተኛ እርከን ደርሰዋል፡፡በዘመናቸዉ በደማስቆ #የዳረል ሐዲስ ዋና ሸይኽ ቁንጮ ነበሩ፡፡ሶስት የመወሊድ ኪታቦችን ፅፈዋል
#ጀሚዑል_አሳር_ፊመዉሊዲ_ነብይል_ሙኽታር
#አል_ሐፊዙ_ራኢቅ_ፊ መዉሊዲ ኸይሪል ኸላኢቅ
#መዉሩዱ ሳዲ ፊመዉሊዲል ሀዲ
#አል_ሐፊዝ_ሰኻዊይ(831-902 ሂ)የሐዲስና የሌሎች ሸሪዓ እዉቀቶች ሊቅ ናቸዉ፡፡ስለ መዉሊድ #አል_ፈኽሩልዐለዊ ፊ መዉሊደ ነበዊ የተባለ ኪታብ ፅፈዋል፡፡
#አል_ኢማም_ኢብን_ሐጀር_አልሀይተሚ(909-973 ሂ)በመካ ከተማ የሻፊዕይ መዝሀብ ሙፍቲ ነበሩ፤በእኛ ሀገር የሻፊዒይ የትምህርት መስክ ዕዉቅና አላቸዉ፡፡ስለ መዉሊድ #ኢትማሙ-ኒዕመቱል ኩብራ ዐለል ዓለም ቢመዉሊዲ ሰይዲ ወለደ አደም የተባለ ኪታብ አዘጋጅተዋል፡፡
#አል_ሐፊዝ_ጀላሉዲን_አልሱዩጢይ(849-911ሂ)፦የሐዲስ፣የቁርአን፣የታሪክና የህግ ሸሪዓ ሊቅ ናቸዉ፡፡በዘመናቸዉ በሐዲስ፤በቁርአን ትንታኔና በዐረበኛ ቋንቋ ወደር አልነበራቸዉም፡፡መዉሊድን በተመለከተ #ሑስነል_መቅሰድ_ፊ_ዐመሊ_መዉሊድ የተባለ ኪታብ አዘጋጅተዋል፡፡
#አል_ሐፊዝ_ሸምሰዲን_ኢብነል_ጀዘሪ(751-833 ሂ)እዉቅ የሐዲስና የህግ ሸሪዓ ሊቅ ናቸዉ፡፡በፊቅህ፣በታሪክና፣በተፍሲር መስኮች ይታወቃሉ፡፡ለመዉሊድ ጠንካራ ድጋፍ አላቸዉ፡፡#ዑርፈ_ተዕሪፍ_ቢልመዉሊዲ ሸሪፍ የተባለ ኪታብም መዉሊድን ደግፈዉ ፅፈዋል፡፡
#አል_ሐፊዝ_ኢብን _ከሲር(759-803 ሂ)ሙሉ ስማቸዉ ሙሐመድ ኢብን ኢስማዒል ኢብን ዑመር ኢብን ከሲር ይባላሉ፡፡በታሪክ፣በሐድስና በቁርአን ጥልቅ እዉቀት አላቸዉ፡፡መዉሊድን በተመለከተ ኪታብ አዘጋጅተዋል፡፡
ሁሉንም ለመዘርዘር ሰዓትም ስለማይኖረኝ ሐቅን ለፈለገ ሐቢቢን ለሚወድ አንድ ሐፊዝ ይበቃል ካለ ለሱ በቂ ነዉና፡፡በሀገራችን ኢትዮጲያ እስልምናን ቀድመዉ ከተቀበሉና ካስተናገዱ ሀገሮች መካከል አንዷ እንደመሆኗ ረጂም የዒልም ታሪክ ያላት ሀገር ናት፡፡ያለ ጥልቅ ዕዉቀትና የዒልም ዉርስ ዲኑ 14ክ/ዘመናትን ተሻግሮ እዚህ ሊደርስ አይችልም ፡፡በኢትዮጲያ ዓለም አቀፍ እዉቅና ያላቸዉን ዑለሞች በዕዉቀት ብቃታቸዉ የሚወዳደሩ፡እንደዉም የሚያስከነዱ ዑለሞች ፈልቀዉባታል፡፡የበፊቱን ትተን በቅርቡ በ19ኛዉና በ20ኛዉ ክ/ዘመን እንኳን አስደናቂ የዒልም ሰራዊቶችን የዓብደሪይ ደረሶችን ጨምሮ ማፍራት ችላለች ሀገራችን ኢትዮጲያ፡፡
#መዉሊድን_በሀገራችን_በተደራጀ_ስርዓት እንዲሄድ ያስቻሉት የሀገራችን ጀግና የነበሩት #ሸይኽ_ሙሐመድ_ሸረፈዲን( #ጀማ_ንጉስ_ሙጃሂድ) ከነዚህ ብቁ ዐሊሞች መካከል አንዱ ናቸዉ፡፡በዓለም አቀፍ ደረጃም ይሁን በሀገራችን መዉሊድ በህዝባዊ መታሰቢያነት የተጀመረዉ በጃሂሎች ሳይሆን የዒልም ቁንጮ የሆኑ ዕዉቅ ዐሊሞች ነዉ፡፡ከሙጃሂዱ የመዉሊድ አደራ ዕዉቁ ዐሊም #ጀማሉዲን_አል_አኒ ተረክበዉ ለደረሳቸዉ ለሸይኽ አሕመድን አቀበሉ፡፡ #የዳናዉ_ኮኮብ_በዚክርና_በዱዓ_አደራጅተዉ_በመላዉ ሀገራችን እንድዳረስ አደረጉ፡፡
©ይህ ሁሉ የዒልም ሰራዊት መዉሊድን ያለ በቂ ሸሪዓዊ መነሻ ይደግፋል ብሎ ማሰብ ለሊቃዉንቶቻችን ለዑለሞቻችን ትልቅ ስድብ ነዉ፡፡ተስፋም ያስቆርጣለል፡፡

እነዚህ እንቁ ዑለሞቻችን ታድያ መዉሊድን ይቻላል ብለዉ ሰዎችን ለሐቢቢ ሙሐባ ያላቸዉን ከፈል ለማድረግ ሲያስቡና ሲያዘጋጁ ከመሬት ተነስተዉ አይደለም፡፡የቁርአንን የሐዲስን ብሎም ኢጅማዕና ቂያስ የተሰኙ ማስረጃዎችን ይዘዉ ነዉ፡፡
┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓
#....ኢንሻ_አሏህ_ክፍል (8⃣) ይቀጥላል...
በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል......👇
https://www.tg-me.com/nisaulmesharie
Facebook 👇
https://www.facebook.com/YeHaqiqawaMaidaAhmed
Youtube
https://youtu.be/Cw0mxPXeoGY
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
Forwarded from ታሪክን በፅሁፍ / التاريخ في الكتابة
0921244737
0994677071

#መገናኛ #ጉርድ ሾላ #መሪ #አያት #ቦሌ #ቃሊቲ #ገርጂ #መብራት_ሀይል #አልታድ(አል ኢምራን) #ፊጋ #ሰሚት #24 #ለም_ሆቴል #ላመበረት #ኮተቤ #ወሰን #ሾላ #ቀበና #ሳሪስ #አቦ #ብሄረ_ፅጌ #መሻለኪያ #አቃቂ እና አካባቢዋ

መግበያ የምፈልጉ መደወል ብቻ ነዉ እሚጠበቅባ
2024/09/28 00:27:39
Back to Top
HTML Embed Code: