Telegram Web Link
የደብረ ታቦር Profile picture

ዝግጁ ናችሁ?

ሼር በማድረግ አግዙን 🙏
በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ )

ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡

ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡

እንኳን ብረርሃነ መለኮቱ ለተገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አምላክ ጥበቡን ይግለጥልን !


#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ነሐሴ 16 የእመቤታችን በዓለ እርገት

…… #እንኳን_አደረሳችሁ……
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቷ፣ በረከቷ፣ አማላጅነቷ አይለየን፡ አሜን።

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #ፍልሰታ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/09/29 21:36:04
Back to Top
HTML Embed Code: