Telegram Web Link
#ዐርብ
#ስቅለት

አለመፅናናቷን ያየ ልጇ ወዳጇ "እነኃት እናቴን" ብሎ ይወደው ለነበረው ደቀ መዝሙር ለዩሀንስ ሰጠው በቀራኒዮ ለሚገኙ ህማም እና ሞቱን ለሚዘክሩ ሁሉ በዮሀንስ አማካኝነት እናት ተሰጠች

በድንግልና ስለወለደቸው ስለተወደደ ልጇ
9ወር ከ5ቀን በማህጸኗ ስለወሰነችው ልጇ
የድንግልና ጡት ወተት ስላጠባችው ልጇ
ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
...........ቀዳሜ ስዑር ዕለተ ቅዳሜ.........

በዚህች ዕለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከርሰ መቃብር ዐርፎ የዋለባት ዕለት በመሆኗ «ቀዳሜ ስዑር » ትሰኛለች፡፡ ስዑር ቀዳሜ የተባለችው በዓመት አንድ ቀን ስለ ምትጾም ነው፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
#ተነስቷል

በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ።

ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን
መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም
መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!!
እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም።
ማቴ 28፡6

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ሰኞ
👉ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ማክሰኞ
👉ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡
ዮሐ. 20፡27-29

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ረቡዕ
👉አልአዛር ይባላል በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ሐሙስ
👉አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ግንቦት ፩
ልደታ ለማርያም

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሠን!!!

#ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ዓርብ
👉ቅድስት ቤተክርስቲያን  ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ

#ቅዳሜ
👉ቅዱሳት አንስት   ይባላል፡-በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
#ዳግም_ትንሳኤ

በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን
መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡

ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን
ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው።
#እንኳን_ አደረሳችሁ!🙏❤️

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • www.tg-me.com/winagfx2
         • www.tg-me.com/winaGraphics
Share 🙏
https://www.tg-me.com/winaGraphics
2024/06/29 00:34:39
Back to Top
HTML Embed Code: