Telegram Web Link
“ ስኬታማ አመት እንደሚኖረን አስባለሁ “ ዳሎት

ፖርቹጋላዊው የቀያይ ሴጣኖቹ የመስመር ተጨዋች ዲያጎ ዳሎት ቡድናቸው ስኬታማ የውድድር ዘመን ይኖረዋል የሚል እምነት እንዳለው ገልጿል።

“ አሁንም በጣም የተሳካ የውድድር ዘመን እንደሚኖረን አስባለሁ ነገርግን በግልጽ ልናሻሽላቸው የሚገቡ ነገሮች አሉን “ ሲል ዲያጎ ዳሎት ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
“ ምን ለማለት እንደፈለገ አላውቅም “ ቴንሀግ

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የቡድናቸው አሰልጣኝ አባል የነበረው አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲ ለሰጠው አስተያየት ምላሽ ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ቤኒ ማካርቲ  ከቀናት በፊት “ በዘመናዊው እግርኳስ ተጨዋቾች ከአሰልጣኛቸው ትንሽ ፍቅር ይፈልጋሉ ኤሪክ ቴንሀግ ይህ ይጎላቸዋል።" ብሎ ነበር።

“ ምን ለማለት እንደፈለገ አላውቅም “ ሲሉ የተደመጡት ኤሪክ ቴንሀግ " ዋንጫዎችን ስታሸንፍ ፍቅር እና ፍላጎት ከሌለህ ልታሳካው አትችልም “ ሲሉ መልሰዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ፖርቶ 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ ( ዩሮፓ ሊግ )

ቼልሲ 0-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
8 '

ፖርቶ 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

ራሽፎርድ

ቼልሲ 0-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '

ፖርቶ 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

           ራሽፎርድ
ሆይሉንድ

ቼልሲ 1-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
28 '

ፖርቶ 1 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ           ራሽፎርድ
           ሆይሉንድ

ቼልሲ 1-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 '

ፖርቶ 2 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ           ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

ቼልሲ 1-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 '

ቼልሲ 1-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ

ፖርቶ 2 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ፖርቶ 2 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

ቼልሲ 1-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
46 '

ቼልሲ 2-0 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ
ኔቶ

ፖርቶ 2 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
49 '

ፖርቶ 3 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

ቼልሲ 2-1 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ ዋታናቤ
ኔቶ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
60 '

ፖርቶ 3 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

ቼልሲ 2-1 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ      ዋታናቤ
ኔቶ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
65 '

ቼልሲ 3-1 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ      ዋታናቤ
ኔቶ
ንኩንኩ

ፖርቶ 3 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
71 '

ቼልሲ 4-1 ጄንት ( ኮንፈረንስ ሊግ )

ቬጋ      ዋታናቤ
ኔቶ
ንኩንኩ
ሀል

ፖርቶ 3 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
82 '

ፖርቶ 3 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                 ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ

- ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሁለት የማስጠንቀቂያ ካርድ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+1'

ፖርቶ 3 - 3 ማንችስተር ዩናይትድ

ፔፔ                     ራሽፎርድ
ኦሞሮዲዮኔ        ሆይሉንድ
ማጓየር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ተጋርቷል !

ማንችስተር ዩናይትድ የዩሮፓ ሊግ ሁለተኛ ጨዋታውን ከፖርቶ ጋር አድርጎ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቅቀዋል።

የፖርቶን ግቦች ኦሞሮድዮን 2x እና ፔፔ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ለቀያዮቹ ሴጣኖች ግቦችን ሀሪ ማጓየር ፣ ማርከስ ራሽፎርድ እና ራስሙስ ሆይሉንድ አስቆጥረዋል።

ፖርቹጋላዊው የማንችስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ሁለተኛ ቀይ ካርድ ተመልክቷል።

ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ካደረጋቸው ስምንት ጨዋታዎች በሶስቱ ሲሸነፍ በሶስቱ አቻ ተለያይቶ ሁለቱን አሸንፏል።

ማንችስተር ዩናይትድ ለመጨረሻ ጊዜ ካደረጋቸው ዘጠኝ የአውሮፓ መድረክ ጨዋታዎች በስድስቱ ቢያንስ ሶስት ግቦች ተቆጥረውበታል።

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን ከተረከቡ ወዲህ ቡድኑ በሀያ አራት ጨዋታዎች ከሶስት በላይ ግብ አስተናግዷል።

በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የመጀመሪያ መርሐግብር ቼልሲ ከጄንት ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ቬጋ ፣ ንኩንኩ ፣ ኔቶ እና ዴውስቡሪ ሀል ማስቆጠር ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/10/04 02:06:28
Back to Top
HTML Embed Code: