ቶማስ ቱሄል የሊጉን ጨዋታ ይታደማሉ !
ጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌትን በመተካት የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸው ይታወቃል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ከሁለት ቀናት በፊት የሶስቱን አናብስት አሰልጣኝነት ሥራ በይፋ ጀምረዋል።
ቶማስ ቱሄል ነገ በምሳ ሰዓት መርሐ ግብር ቶተንሀም ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ስታዲየም ተገኝተው ለመጀመሪያ ጊዜጰእንደሚከታተሉ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በጨዋታው እንግሊዛዊዎቹን ጄምስ ማዲሰን ፣ ዶምኒክ ሶላንኬ ፣ አንቶኒ ጎርደን እና ሊዊስ ሀል የመመልከት እድል ያገኛሉ።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

“ ተጨዋቾቹ ለዩናይትድ ለመጫወት ብቁ አይደሉም “ ጆን ኦቢ ሚኬል
የቀድሞ ናይጄሪያዊ የቼልሲ ተጨዋች ጆን ኦቢ ሚኬል ማንችስተር ዩናይትድ የገጠመው የአሰልጣኝ ችግር አለመሆኑን ገልጿል።
“ ደጋፊ ባይኮንም ማንችስተር ዩናይትድን መመልከት አስፈሪ ነው “ ጆን ኦቢ ሚኬል ነገርግን ችግሩ በፍፁም የአሰልጣኝ አይደለም በማለት ተናግሯል።
“ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አስደናቂ ወጣት አሰልጣኝ ነው ችግሩ የእሱ አይደለም “ ሲል የቀድሞ ተጨዋቹ አክሎ ገልጿል።
የክለቡ ችግር ተጨዋቾች መሆናቸውን ከዚህ በፊት መናገሩን ያስታወሰው ጆን ኦቢ ሚኬል “ ለተጨዋቾቹ አዝናለሁ ነገርግን ለማንችስተር ዩናይትድ ለመጫወት ብቁ አይደሉም “ ብሏል።

ሊቨርፑል ተጫዋቾቹ ልምምድ ጀምረዋል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ፈረንሳዊ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ኢብራሂም ኮናቴ ልምምድ መጀመሩን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት አረጋግጠዋል።
ተጨዋቹ ክለቡ ከሪያል ማድሪድ ጋር በነበረው ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት ላለፉት ሳምንታት ከሜዳ ርቆ መቆየቱ የሚታወስ ነው።
በተጨማሪም ሌላኛው በጉዳት ላይ የሚገኘው ብራድሌይ በዛሬው እለት ልምምድ መስራት መጀመሩን አሰልጣኙ ገልጸዋል።
ጆ ጎሜዝ በበኩሉ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደማይገኝ የገለፁት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ብለዋል።

ቤን ዋይት መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?
በጉዳት ላይ የሚገኘው የአርሰናሉ እንግሊዛዊ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቤን ዋይት ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ወደ ጨዋታ ሊመለስ እንደሚችል ተገልጿል።
ስለ ተጨዋቹ ሁኔታ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ ለመመለስ ጥቂት ሳምንት ብቻ ይቀሩታል ይህ ወር ሳይጠናቀቅ ይመለሳል “ ብለዋል።
ቶሚያሱ በበኩሉ ወደ ልምምድ መመለሱን ያረጋገጡት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ነገርግን ከረጅም ጉዳት እንደመመለሱ ጊዜ ያስፈልገዋል ሲሉ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አክለውም የፊት መስመር ተጨዋቹ ካይ ሀቨርትዝ ለነገው የብራይተን ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል።

TIKVAH-SPORT
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አማድ ዲያሎ ⏩ ሀሪ ማጓየር እና ⏩ ማኑኤል ኡጋርቴ የታኅሣሥ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ @tikvahethsport …
የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኮትዲቯራዊው የፊት መስመር ተጨዋች አማድ ዲያሎ የታኅሣሥ ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።
በተጨማሪም አማድ ዲያሎ ማንችስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠረው ግብ የማንችስተር ዩናይትድ የታኅሣሥ ወር ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

“ በዩናይትድ ጨዋታ ተጨዋቾች አላሳርፍም “ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ማንችስተር ዩናይትድ የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ከሚያሳየው ቁጥር በላይ ናቸው ሲሉ ገልጸዋል።
ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ሊቨርፑል እሁድ በ 1️⃣3️⃣ ደረጃዎች ዝቅ ብሎ የሚገኘውን ማንችስተር ዩናይትድ ይገጥማል።
በእሁዱ ጨዋታ ለተጨዋቾች እረፍት ይሰጡ እንደሆነ የተጠየቁት አርኔ ስሎት “ በፍፁም ዩናይትድ ደረጃው ከሚያሳየው የበለጠ የተሻሉ ተጨዋቾች አሏቸው “ ብለዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ ማንችስተር ዩናይትድ የደረጃ ሰንጠረዡ ከሚያሳየው በላይ ጥሩ ይንቀሳቀሳሉ “ ሲሉ ለጨዋታው ቀላል ግምት እንደማይሰጡ ጠቁመዋል።
“ አሞሪም በስፖርቲንግ ሊስበን ጥሩ ስራ ሰርቷል ፣ ጥሩ ተጨዋቾች አሉት በመጨረሻ ምርጡን አቋማቸውን አውጥቶ ይጠቀማል ብዬ አስባለሁ።“ አርኔ ስሎት
አርኔል ስሎት አክለውም ስለ አርኖልድ ሁኔታ የተናገሩ ሲሆን “ ሪያል ማድሪድ ስላቀረበው ጥያቄ ከ አርኖልድ ጋር ተነጋግሬያለሁ “ ብለዋል።
ስለ ተጨዋቹ ቀጣይ ቆይታ ተጠይቀው “ አርኖልድ ልምምዱን እየሰራ ነው እሁድ ተሰልፎ እንደሚጫወትም አረጋግጥላችኋለሁ “ ሲሉ መልሰዋል።

“ በገበያው ጥሩ ተጨዋች ካገኘን እናስፈርማለን “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በጥር የዝውውር ገበያ ክለቡ መክፈል የሚችለው ጥሩ ተጨዋች ከተመለከቱ እንደሚያስፈርሙ ገልጸዋል።
“ በዝውውር ገበያው ስለ መሳተፋችን እስካሁን አላውቅም “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ትኩረታችን ባሉን ተጨዋቾች መጠቀም ላይ ነው ብለዋል።
ሚኬል አርቴታ አክለውም “ በዝውውሩ ጥሩ ተጨዋች ካየን መክፈል የምንችለው ከሆነ እና በቡድኑ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብለን ካመን እናስፈርማለን “ ሲሉ ተናግረዋል።
ስለነገው ተጋጣሚያቸው ብራይተን ያነሱት አርቴታ “ ጠንካራ ተጋጣሚ ናቸው በሜዳቸው ጥሩ ሪከርድ አላቸው ሁሉንም ሁኔታዎች መረዳት ይችላሉ “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ ባለፈው የውድድር አመት የሊጉ ምርጥ ቡድን ነበርን በርካታ ሪከርዶችንም ሰብረናል ነገርግን ከዚህ ውጪ ትልቅ ዋንጫ አላሸንፍንም።“ አርቴታ

“ ተጨዋች ልናስፈርምም ላናስፈርምም እንችላለን “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በነገው እለት ከዌስትሀም ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ፔፕ ጋርዲዮላ ምን አሉ ?
- " በዌስትሀም ዩናይትድ ጨዋታ ወደፊት የሚያግዘንን ድል የማስመዝገቢያ ተጨማሪ እድል እናገኛለን።
- ከጉዳት የተመለሰ አዲስ ተጨዋች የለም ከሌስተር ሲቲ ጋር በነበረን ተመሳሳይ ቡድን እንጫወታለን
- የተጨዋቾች ውል ማራዘም ስራ የእኔ ስራ አይደለም የክለቡ ስራ ነው።
- በጥር የዝውውር መስኮት አዲስ ተጨዋች ልናስፈርም እንችላለን ወይም ላናስፈርም እንችላለን ዝም ብለን ተጨዋች ማስፈረም አንፈልግም
- ኤደርሰን በነገው ጨዋታ አይደርስም ነገርግን ወደ ሜዳ ለመመለስ በጣም ተቃርቧል ልምምድ ጀምሯል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ሲዳማ ቡና ድል አድርጓል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ሀብታሙ ታደሰ አስቆጥሯል።
ሲዳማ ቡና ከሶስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
6️⃣ ሲዳማ ቡና :- 16 ነጥብ
1️⃣1️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 13 ነጥብ

ራሽፎርድ ከሊቨርፑል ጨዋታ ውጪ ሆነ !
እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ ከእሁዱ የሊቨርፑል ጨዋታ ውጪ መሆኑን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
ማርከስ ራሽፎርድ ለአራት ጨዋታዎች ከማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ውጪ ከሆነ በኋላ ባለፈው ሳምንት ወደ ቡድኑ ተመልሶ ነበር።
ራሽፎርድ ከሊቨርፑል ከሚያደርጉት ጨዋታ ውጪ የሆነው በህመም ምክንያት መሆኑን አሰልጣኙ አያይዘውም ገልፀዋል።
ሩበን አሞሪም በንግግራቸውም " ራሽፎርድ ህመም አጋጥሞታል ልምምድም አልሰራም ለጨዋታው የሚደርስ አይመስለኝም “ብለዋል።

ሀሪ ማጓየር ውሉን ለማራዘም ንግግር ላይ ነው ! እንግሊዛዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሀሪ ማጓየር በአዲስ ኮንትራት ዙሪያ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ንግግር ላይ እንደሚገኝ አረጋግጧል። ሀሪ ማጓየር በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያለው ለአንድ ተጨማሪ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተው ውል በውድድር አመቱ መጨረሻ ይጠናቀቃል። ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ የስድስት ወራት እድሜ የቀረው ሀሪ ማጓየር በማንችስተር…
ሀሪ ማጓየር በዩናይትድ ውሉን አራዘመ !
እንግሊዛዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሀሪ ማጓየር በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የአንድ አመት ውል ማራዘሙ በይፋ ተገልጿል።
ሀሪ ማጓየር በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያለው ለአንድ ተጨማሪ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተ ውል በውድድር አመቱ መጨረሻ ይጠናቀቃል።
አሁን ላይ ማንችስተር ዩናይትድ የሀሪ ማጓየርን ለአንድ አመት የመቀጠል አማራጭ ተጠቅሞ ውሉን እንዳራዘመ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አረጋግጠዋል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አያይዘውም ማንችስተር ዩናይትድ የአማድ ዲያሎን ኮንትራት ለማራዘም ከጫፍ መድረሱን በይፋ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusoyoftahe

ፎፋና ከውድድር አመቱ ውጪ ሊሆን ይችላል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊስሌይ ፎፋና ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።
ከአንድ ወር በፊት በአስቶን ቪላ ጨዋታ ጉዳት ያጋጠመው ተጨዋቹ ከቀሪው የውድድር አመት ውጪ ሊሆን እንደሚችል አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ አረጋግጠዋል።
የ 24ዓመቱ ተጨዋች ዊስሌይ ፎፋና ያጋጠመው ጉዳት ታስቦ ከነበረው በተቃራኒው ሆኖ መገኘቱን አሰልጣኙ አሳውቀዋል።
አሰልጣኙ አያይዘውም አምበሉ ሪስ ጄምስ ከጉዳት መመለሱን አረጋግጠው ሮሚዮ ላቪያ በበኩሉ ለመመለስ ተቃርቧል ብለዋል።

Forwarded from WANAW SPORT (Wanaw Sportswear)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 26 ወደ ሜዳ ይመለሳሉ
የእናንተን ውጤት ግምት ከስር አጋሩን
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia
የእናንተን ውጤት ግምት ከስር አጋሩን
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia
TIKVAH-SPORT
የመድፈኞቹ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመሩት አርሰናሎች የወርሀ ታህሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አራት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ጋብሬል ጄሱስ ⏩ ዊሊያም ሳሊባ ⏩ ጁሪየን ቲምበር እና ⏩ ጋብሬል ማርቲኔሊ የታኅሣሥ ወር የአርሰናል ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ @tikvahethsport …
የመድፈኞቹ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመሩት አርሰናሎች የወርሀ ታኅሣሥ የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጋብሬል ጄሱስ የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሆኖ መመረጥ ችሏል።
ተጨዋቹ በወሩ ባደረጋቸው 7️⃣ ጨዋታዎች 6️⃣ ግቦችን ሲያስቆጥር 1️⃣ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
ጋብሬል ጄሱስ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ድምፅ በማግኘት ማሸነፉ ተገልጿል።

ቶተንሀም ተጨዋቾቹ ህመም አጋጥሟቸዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ተጨዋቾቹ ህመም እንዳጋጠማቸው አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ ገልጸዋል።
ነገ በምሳ ሰዓት መርሐግብር ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥመው ቶተንሀም አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ በቡድኑ ወረርሽኝ ተስፋፍቷል ብለዋል።
የተወሰኑ የቡድኑ ተጨዋቾች በወረርሽኙ ልምምድ አለመስራታቸውን ያስረዱት አሰልጣኙ ነገርግን ሰላም ይሆናሉ በማለት ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ተከላካዩ ዴስትኒ ኡዶጊ በጉዳት ምክንያት ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ አስታውቀዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ተጨዋቾቹ ህመም እንዳጋጠማቸው አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ ገልጸዋል።
ነገ በምሳ ሰዓት መርሐግብር ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥመው ቶተንሀም አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ በቡድኑ ወረርሽኝ ተስፋፍቷል ብለዋል።
የተወሰኑ የቡድኑ ተጨዋቾች በወረርሽኙ ልምምድ አለመስራታቸውን ያስረዱት አሰልጣኙ ነገርግን ሰላም ይሆናሉ በማለት ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ተከላካዩ ዴስትኒ ኡዶጊ በጉዳት ምክንያት ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ አስታውቀዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
“ በዩናይትድ ጨዋታ ተጨዋቾች አላሳርፍም “ አርኔ ስሎት የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ማንችስተር ዩናይትድ የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ከሚያሳየው ቁጥር በላይ ናቸው ሲሉ ገልጸዋል። ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ሊቨርፑል እሁድ በ 1️⃣3️⃣ ደረጃዎች ዝቅ ብሎ የሚገኘውን ማንችስተር ዩናይትድ ይገጥማል። በእሁዱ ጨዋታ ለተጨዋቾች እረፍት ይሰጡ እንደሆነ የተጠየቁት አርኔ ስሎት “ በፍፁም ዩናይትድ…
“ የትኛውንም ጨዋታ ማሸነፍ እንችላለን “ አሞሪም
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድናቸው በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ቢሆንም የትኛውንም ክለብ ማሸነፍ ይችላል ብለዋል።
“ ሊቨርፑል አሁን ባለው ሁኔታ ከእኛ የተሻሉ ናቸው “ የሚሉት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም “ ነገርግን እኛ አሁንም የትኛውንም ጨዋታ ማሸነፍ እንችላለን “ ብለዋል።
“ ይህንን አይነት ጨዋታ ለማድረግ ጥቃቅን ነገሮችን ማሻሻል አለብን በእግርኳስ ሁሉም ነገር ሊከሰት ይችላል “ ሲሉ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
አሰልጣኙ አክለውም “ ሌሎች ነገሮችን ማሰብ ትተን በጨዋታው በምናሳየው እንቅስቃሴ ላይ ብቻ ማተኮር አለብን “ ሲሉ ቡድናቸውን አሳስበዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ እሁድ ምሽት 1:30 አንፊልድ ላይ ከሊቨርፑል ጋር ተጠባቂ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

ሳላህ በሊቨርፑል የመጨረሻ አመቱ መሆኑን ገለጸ !
ግብፃዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት የመጨረሻ አመቱ መሆኑን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።
በውድድር አመቱ መጨረሻ በሊቨርፑል ያለው ውል የሚጠናቀቀው ሳላህ ውሉን ለማራዘም ንግግር ላይ ነበር።
ይሁን እንጂ የሚደረገው ንግግር ምንም እድገት አለማሳየቱን እና የመጨረሻ አመቱ መሆኑን ሳላህ ተናግሯል።
መሐመድ ሳላህ በንግግሩም “ የመጨረሻ ስድስት ወራት ላይ ነኝ የመጨረሻ አመቴ ነው ንግግሩ መሻሻል አላሳየም በጣም ተራርቀናል “ ሲል ተደምጧል።

#EthPL 🇪🇹
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር ፋሲል ከነማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
ሀዋሳ ከተማ ያለፉትን ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
9️⃣ ፋሲል ከነማ :- 15 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሀዋሳ ከተማ :- 10 ነጥብ

ሳላህ በሊቨርፑል የመጨረሻ አመቱ መሆኑን ገለጸ ! ግብፃዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት የመጨረሻ አመቱ መሆኑን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል። በውድድር አመቱ መጨረሻ በሊቨርፑል ያለው ውል የሚጠናቀቀው ሳላህ ውሉን ለማራዘም ንግግር ላይ ነበር። ይሁን እንጂ የሚደረገው ንግግር ምንም እድገት አለማሳየቱን እና የመጨረሻ አመቱ መሆኑን ሳላህ ተናግሯል። መሐመድ ሳላህ…
“ የመጨረሻ አመቴን የተለየ ማድረግ እፈልጋለሁ “ ሳላህ
መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት የሚኖረውን የመጨረሻ አመት የተለየ ማድረግ እንደሚፈልግ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
ውሉን ለማራዘም የሚያደርገው ንግግር መሻሻል ባለማሳየቱ በሊቨርፑል ቤት የመጨረሻ አመቱ እንደሆነ ያሳወቀው ሳላህ “ የመጨረሻ አመቴን የተለየ ማድረግ እፈልጋለሁ “ ብሏል።
ሊጉን ማሸነፍ እና በሊጉ ስኬት የአንበሳውን ድርሻ መወጣት አላማው መሆኑን የሚገልጸው ሳላህ “ ሊጉን አሸንፌ ሰዎች ሳላህ ልዩነት ፈጣሪው ነበር እንዲሉ እፈልጋለሁ “ ሲል ተናግሯል።
“ ሊጉን ማሸነፍ ቀላል አይደለም ፤ አርሰናል ፣ ቼልሲ እና ኖቲንግሀም ሊደርሱብን ይችላሉ ሲቲም እንደሚመለስ ምንም ጥርጥር የለኝም ትኩረት አድርገን ጠንክረን መስራት አለብን።“ ሳላህ