እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን ማስቆጠር ሲችሉ ለስሎቫኪያ ኢቫን ሽራንዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ሽራንዝ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ግቦች ሶስት ማድረስ ችሏል።
እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ጣልያንን ካሰናበተችው ስዊዘርላንድ ጋር ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

" በእንግሊዝ ታሪክ ከተቆጠሩ ምርጥ ግቦች አንዱ ነው " ሀሪ ኬን
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሀሪ ኬን ጁድ ቤሊንግሀም ከደቂቃዎች በፊት ያስቆጠረው የመቀስ ምት ግብ በታሪክ ከምርጦቹ አንዱ መሆኑን ገልጿል።
" ጁድ ቤሊንግሀም ያደረገው ከዚህ በፊት ሲያደርገው የነበረውን ነው ፣ ያስቆጠረው ግብ በእንግሊዝ ታሪክ ከተቆጠሩ ምርጥ ግቦች አንዱን ነው።" ሲል ሀሪ ኬን ተናግሯል።
እንግሊዝን ወደ ጨዋታ የመለሰች ድንቅ ግብ ማስቆጠር የቻለችው ጁድ ቤሊንግሀም የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።

ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ከጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች ሮድሪ ፣ ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ቫብያን ሩይዝ እና ዳኒ ኦልሞ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለጆርጂያ ሌኖርማንድ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥሯል።
የስፔን ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።
የስፔን ብሔራዊ ቡድን በሩብ ፍፃሜው ከውድድሩ አዘጋጅ ሀገር ጀርመን ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ
በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ።
እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል።
አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል።
ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848
#ShemelesBekele18

Forwarded from WANAW SPORT
📢 ልዩ ቅናሹ 8 ቀናት ቀሩት!
👉🏾 እስከ ሐምሌ 1 በቀላሉ በዋናው አዲስ የቴሌግራም ቦት የስፖርት አልባሳትን በማዘዝ ልዩ የ5% ቅናሽ ያግኙ።
➡️ @WanawSportBot ⬅️
👉🏾 #እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይዘዙን!
🏅ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

" ጀርመን ጠንካራ ቡድን ነው " ኒኮ ዊሊያምስ
በስፔን ብሔራዊ ቡድን ጥሩ የሚባል ጊዜ በማሳለፍ ላይ የሚገኘው የአትሌቲክ ቢልባኦው ተጨዋች ኒኮ ዊሊያምስ ቡድኑ ቀጣይ ተጋጣሚውን ጀርመን ማሸነፍ እንደሚችል ገልጿል።
ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ " ምርጥ ቡድን መሆናችንን አሳይተናል " የሚለው ኒኮ ዊሊያምስ በዚህ ደረጃ የምንቀጥል ከሆነ ትልቅ ነገሮችን ማሳካት እንችላለን።"ብሏል።
" ቀጣይ የጀርመን ጨዋታ አስቸጋሪ ይሆናል ነገርግን እኛ የተደራጀን ጠንካራ ቡድን ነን በዚህ ደረጃ የምንጫወት ከሆነ እነሱን ማሸነፍ እንችላለን።" ኒኮ ዊሊያምስ

" ጀርመኖች እኛን መፍራት ይገባቸዋል " ሮድሪ
በምሽቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው የስፔን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮድሪ ቡድናቸው ወደ ጀርመን የመጣው ውድድሩን ለማሸነፍ እንደሆነ ገልጿል።
" ጀርመን ጠንካራ ናቸው ነገርግን እኛን መፍራት አለባቸው እኛ ወደዚህ የመጣነው ለማሸነፍ ነው " የሚለው ሮድሪ የትኛውንም ቡድን አንፈራም በሙሉ አቅማችን ለጨዋታው እንቀርባለን " በማለት ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በምሽቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው የስፔን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮድሪ ቡድናቸው ወደ ጀርመን የመጣው ውድድሩን ለማሸነፍ እንደሆነ ገልጿል።
" ጀርመን ጠንካራ ናቸው ነገርግን እኛን መፍራት አለባቸው እኛ ወደዚህ የመጣነው ለማሸነፍ ነው " የሚለው ሮድሪ የትኛውንም ቡድን አንፈራም በሙሉ አቅማችን ለጨዋታው እንቀርባለን " በማለት ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#CopaAmerica2024
የኮፓ አሜሪካ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሲደረጉ ሜክሲኮ ከኢኳዶር 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ስትለያይ ቬንዙዌላ ጃማይካን 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ውጤቱን ተከትሎ የሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድን ከዘንድሮው የኮፓ አሜሪካ ውድድር ከምድብ ጨዋታ መሰናበቱ ተረጋግጧል።
ከምድቡ ቬንዙዌላ አንደኛ እንዲሁም ኢኳዶር ሁለተኛ በመሆን ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለዋል።
የቬንዙዌላ ብሔራዊ ቡድን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኮፓ አሜሪካ የምድብ ሁሉንም ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ ችለዋል።
በሩብ ፍፃሜው እነማንን ያገኛሉ ?
ሐሙስ ሌሊት 10:00 - አርጀንቲና ከ ኢኳዶር
አርብ ሌሊት 10:00 - ቬንዙዌላ ከ ካናዳ የሚገናኙ ይሆናል።

ፖል ፖግባ ከፈረንሳይ ግብዣ ቀርቦለታል !
ፖል ፖግባ ፈረንሳይ ዛሬ ምሽት ከቤልጅየም ጋር የምታደርገውን የአውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ እንዲታደም ከፈረንሳይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ግብዣ እንደቀረበለት ተገልጿል።
ፈረንሳዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ፖል ፓግባ አበረታች ንጥረ ነገር በውስጡ ተገኝቷል በሚል ለአራት አመታት ከእግርኳስ መታገዱ ይታወሳል።
ፖል ፖግብ ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድ ዘጠና አንድ ጨዋታዎች ሲያደርግ አስራ አንድ ግቦች ያስቆጠረ ሲሆን ከቡድኑ ጋር የአለም ዋንጫን ማሳካት ችሏል።

ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹ ሊለቅ ይችላል !
ሪያል ማድሪድ ከስፔናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዳኒ ሴባዮስ ጋር በዚህ ክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሊለያይ እንደሚችል ተገልጿል።
በሎስ ብላንኮዎቹ ቤት በቂ የጨዋታ ጊዜ እያገኘ የማይገኘው ዳኒ ሴባዮስ አሁን ላይ በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ እንደሚገኝ ተነግሯል።
ተጨዋቹ ሪያል ማድሪድን የሚለቅ ከሆነ ክለቡ አዲስ ተጨዋች እንደማያስፈርም እና ከአካዳሚው ማርዮ ማርቲን እና ኒኮ ፓዝን እንደሚያሳድግ ተዘግቧል።