መቻል ወሳኝ ድል አሳክቷል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ከነዓን ማርክነህ 2x ፣ ምንይሉ ወንድሙ እና በሀይሉ ግርማ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለሲዳማ ቡና ብርሀኑ በቀለ አስቆጥሯል።
መቻል ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ ያለውን ነጥብ እኩል ሀምሳ ሰባት በማድረስ በግብ ክፍያ ተበልጦ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
2️⃣ መቻል :- 57 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ሲዳማ ቡና :- 34 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ምን ይመስላል ?
እሁድ - መቻል ከ አዳማ ከተማ
ሐሙስ - ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ፖርቹጋል ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች !
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ከቱርክ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።
ለፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦችን በርናርዶ ሲልቫ ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና አካይዲን ( በራስ ላይ ) ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ሰባት ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል በውድድሩ ታሪክ አዲስ ሪከርድ ማስመዝገብ ችሏል።
በተጨማሪም ሮናልዶ በፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን በአጠቃላይ ውድድሮች ሰላሳ ስድስት ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል የሉዊስ ፊጎን ሪከርድ መጋራት ችሏል።
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ራፋኤል ሊያኦ በተከታታይ ሁለት የማስጠንቀቂያ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ያመልጠዋል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ፖርቹጋል :- 6 ነጥብ
2️⃣ ቱርክ :- 3 ነጥብ
3️⃣ ቼክ ሪፐብሊክ :- 1 ነጥብ
4️⃣ ጆርጂያ :- 1 ነጥብ
በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ እሮብ ጆርጂያ ከፖርቹጋል እንዲሁም ቼክ ሪፐብሊክ ከቱርክ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ቤልጂየም የመጀመሪያ ድሏን አሳካች !
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የቤልጅየም ብሔራዊ ቡድን ከሮማንያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦችን ዩሪ ቴሌማንስ እና ኬቨን ዴብሮይን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሮማንያ :- 3 ነጥብ
2️⃣ ቤልጅየም :- 3 ነጥብ
3️⃣ ስሎቫኪያ :- 3 ነጥብ
4️⃣ ዩክሬን :- 3 ነጥብ
በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ እሮብ ቤልጅየም ከዩክሬን እንዲሁም ሮማንያ ከስሎቫኪያ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።