ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ኦማሪ ኬሊማንን ከአስቶን ቪላ ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል።
ሰማያዊዎቹ ለ 18ዓመቱን የፊት መስመር ተጨዋች ኦማሪ ኬሊማን ዝውውር 19 ሚልዮን ፓውንድ ወጪ እንደሚያደርጉ ተነግሯል።
ለእንግሊዝ ከ 19ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው ኦማሪ ኬሊማን በቀጣይ የህክምና ምርመራውን አድርጎ በይፋ ቼልሲን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የጣልያን እና ክሮሽያን ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ማን ናቸው ?
የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ከክሮሽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሰኞ ምሽት የሚያደርጉትን የምድብ የመጨረሻ ተጠባቂ ጨዋታ ኔዘርላንዳዊው ዳኛ ዳኒ ማኬሌ እንደሚመሩት ተገልጿል።
የምድቡን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩት ኔዘርላንዳዊ ዳኛ ዳኒ ማኬሌ ከዳኝነት ስራቸው በተጨማሪ በትርፍ ጊዜያቸው በሀገራቸው የፖሊስ ኢንስፔክተር መሆናቸው ተነግሯል።
የጣልያን ብሔራዊ ቡድን ከዚህ በፊት በ 41ዓመቱ ዳኛ ዳኒ ማኬሌ እየተመራ ያደረጋቸውን ሶስት ጨዋታዎች አልተሸነፈም።

ፒኤስጂ የምባፔን ደሞዝ አለመክፈላቸው ተገለጸ !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ በቅርቡ ሪያል ማድሪድን ለተቀላቀለው የቀድሞ ተጨዋቻቸው ኪሊያን ምባፔ የሁለት ወራት ደሞዝ አለመክፈላቸው ተገልጿል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የቀድሞ ክለቡ ፒኤስጂ ያልከፈለው 100 ሚልዮን ዩሮ የሚጠጋ የደሞዝ እና ጉርሻ ክፍያ መጠየቁ ተነግሯል።
የ 25ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በቅርቡ በነፃ ዝውውር ሪያል ማድሪድን በይፋ መቀላቀሉ አይዘነጋም።

ቡናማዎቹ ድል አድርገዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አንተነህ ተፈራ እና አብዱልከሪም ወርቁ ከመረብ ሲያሳርፉ ያሬድ ዳርዛ ለኢትዮጵያ መድን አስቆጥሯል።
ኢትዮጵያ መድን ከሰባት ተከታታይ ድል በኋላ ሽንፈት አስተናግደዋል።
ኢትዮጵያ ቡና አምስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ ኢትዮጵያ ቡና :- 50 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ኢትዮጵያ መድን :- 37 ነጥብ

#EURO2024
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ከቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የጆርጂያን ግብ ሚካውታድዝ ከመረብ ሲያሳርፍ ፓትሪክ ሺክ ቼክ ሪፐብሊክን አቻ ማድረግ ችሏል።
የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ቱርክ :- 3 ነጥብ
2️⃣ ፖርቹጋል :- 3 ነጥብ
3️⃣ ቼክ ሪፐብሊክ :- 1 ነጥብ
4️⃣ ጆርጂያ :- 1 ነጥብ
በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ እሮብ ጆርጂያ ከፖርቹጋል እንዲሁም ቼክ ሪፐብሊክ ከቱርክ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

Forwarded from WANAW SPORT
🔥 #በፍፁም እንዳያመልጥዎ!
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ይዘዙን።
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

TIKVAH-SPORT
Photo
አርዳ ጉለር ለምን ከአሰላለፍ ውጪ ሆነ ?
የቱርክ ብሔራዊ ቡድን ወጣቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች አርዳ ጉለር ከደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የፖርቹጋል ጨዋታ ተጠባባቂ ሆኖ ይጀመራል።
አርዳ ጉለር ጨዋታውን በቋሚነት ለመጀመር መቶ በመቶ ብቁ አለመሆኑን የቱርክ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቪንሴንሶ ሞንቴላ ገልፀው ነበር።
የ 19ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች አርዳ ጉለር ቱርክ ጆርጂያን ባሸነፈችበት የመጀመሪያ ጨዋታ ድንቅ ግብ ማስቆጠር ሲችል የጨዋታው ኮከብ በመባልም መመረጥ ችሏል።
በጆርጅያ ጨዋታ በጨዋታው መገባደጃ ደቂቃዎች ተቀይሮ የወጣው አርዳ ጉለር ባለፈው ሐሙስ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሳይሰራ ቀርቷል።

የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አምበል ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ የቱርክ ብሔራዊ ቡድን ላይ ግብ አላስቆጠረም።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከቱርክ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሶስት ጊዜ የተጫወተ ሲሆን እ.ኤ.አ 2012 ያገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ሳይችል ቀርቷል።
ሮናልዶ በምሽቱ ጨዋታ ሁለት መቶ ዘጠኝ ኢንተርናሽናል ጨዋታውን ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርግ ይሆናል።