Telegram Web Link
የጨዋታ አሰላለፍ !

1:00 ጀርመን ከ ሀንጋሪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ሊቨርፑልን በጥሩ ሁኔታ ለመምራት የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ " አርኔ ስሎት

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አዲሱን አሰልጣኛቸው አርኔ ስሎት በይፋ በ " AXA " የልምምድ ማዕከል አስተዋውቀዋል።

አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ባደረጉት ንግግርም " እዚህ በመሆኔ በጣም ተደስቻለሁ " ሲሉ የገለፁ ሲሆን " ሊቨርፑል በትልቅ ደረጃ ለማስቀጠል እና ለመምራት የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ " ብለዋል።

አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ቀጥለውም ጨዋታ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር የሚያደርግ እንዲሁም በአስቸጋሪ ጨዋታዎች ነገሮችን መላመድ እና ለማሸነፍ የሚጥር ቡድን እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" አጥቅተን መጫወት አለብን " ኔግልስማን

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው የሀንጋሪ ጨዋታ ቡድናቸው የበለጠ ተጭኖ እንደሚጫወት ገልጸዋል።

" ለጨዋታው ጥሩ ዝግጅት አድርገናል የተጋጣሚያችን አጨዋወት ላይም ሰርተናል ፣ ስህተት መስራት እና እድል መስጠት የለብንም የበለጠ አጥቅተን መጫወት አለብን።"ሲሉ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ተናግረዋል።

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በምሽቱ ጨዋታ ከቀናት በፊት ስኮትላንድን ባሸነፈበት ጨዋታ የተጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይዘው የሚገቡ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
"ሰላም! 👋🏾

🤩አሸናፊነት በእጅዎ ነው!

💫በቀላሉ በራስዎ የጨዋታ ቀመር አሽናፊነትዎን ይስሩ!

አሁኑኑ https://betika.com.et/et/combo-bet ላይ አሸናፊነትን ይጀምሩ!

ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
TIKVAH-SPORT
" ሊቨርፑልን በጥሩ ሁኔታ ለመምራት የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ " አርኔ ስሎት የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አዲሱን አሰልጣኛቸው አርኔ ስሎት በይፋ በ " AXA " የልምምድ ማዕከል አስተዋውቀዋል። አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ባደረጉት ንግግርም " እዚህ በመሆኔ በጣም ተደስቻለሁ " ሲሉ የገለፁ ሲሆን " ሊቨርፑል በትልቅ ደረጃ ለማስቀጠል እና ለመምራት የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ " ብለዋል። አሰልጣኝ አርኔ…
" ከ82 ነጥቦች በላይ መሰብሰብ እፈልጋለሁ " አርኔ ስሎት

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አዲስ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሚቀጥለው የውድድር አመት ከሰማንያ ሁለት ነጥቦች በላይ መሰብሰብ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል።

" በተጨዋቾቹ ሙሉ እምነት አለኝ " ያሉት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሚቀጥለው የውድድር አመት በሊጉ ከሰማንያ ሁለት ነጥቦች በላይ መሰብሰብ እፈልጋለሁ በማለት ተናግረዋል።

ቡድናቸውን በተወሰነ መልኩ ማጠናከር እንደሚፈልጉ የጠቆሙት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት " ከአርሰናል እና ሲቲ ጋር ለመፎካከር አስፈላጊ ነው በተሻለ ደረጃ ላይ እንደምናጠናቅቅ ተስፋ አደርጋለሁ።"ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
3 ' ጀርመን 0 - 0 ሀንጋሪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
21 '  ጀርመን 1 - 0 ሀንጋሪ

ሙሲያላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 '  ጀርመን 1 - 0 ሀንጋሪ

ሙሲያላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ጀርመን 1 - 0 ሀንጋሪ

ሙሲያላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
60 ' ጀርመን 1 - 0 ሀንጋሪ

ሙሲያላ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
69 ' ጀርመን 2 - 0 ሀንጋሪ

ሙሲያላ
ጉንዶጋን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
85 ' ጀርመን 2 - 0 ሀንጋሪ

ሙሲያላ
ጉንዶጋን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ጀርመን ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ !

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከሀንጋሪ አቻቸው ጋር ያደረጉትን የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችለዋል።

ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን ግቦችን ጀማል ሙሲያላ እና ኢልካይ ጉንዶጋን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

የአውሮፓ ዋንጫው አዘጋጅ ሀገር ጀርመን የምድብ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ብሔራዊ ቡድን ሆነዋል።

ጀርመን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዋን እሁድ ከስዊዘርላንድ ጋር የምታደርግ ሲሆን ሀንጋሪ በበኩሏ ከስኮትላንድ ትጫወታለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ስዊዘርላንድ ከ ስኮትላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ስዊዘርላንድ 0 - 0 ስኮትላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
13 '

ስኮትላንድ 1 - 0 ስዊዘርላንድ

ማክ ቶሚናይ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
26'

ስኮትላንድ 1 - 1 ስዊዘርላንድ

ማክ ቶሚናይ ሻኪሪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 '

ስኮትላንድ 1 - 1 ስዊዘርላንድ

ማክ ቶሚናይ      ሻኪሪ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/09/29 20:28:52
Back to Top
HTML Embed Code: