“ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ውሳኔ አይቼ አላውቅም “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ዛሬ ምሽት የተሰጠበት ፍፁም ቅጣት ምት ውሳኔ ታይቶ የማይታወቅ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
“ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ውሳኔ አይቼ አላውቅም “ የሚሉት ሚኬል አርቴታ “ ተጨዋቾቹ አይተው ያውቁ እንደሆነ ጠይቄያቸው ነበር እነሱም አይተው አያውቁም “ ሲሉ ተናግረዋል።
አሰልጣኝ ሜኬል አርቴታ አክለውም “ በፍፁም ቅጣት ምቱ በጣም ተበሳጭተናል በጭራሽ አያሰጥም ነበር “ ሲሉ ተደምጠዋል።
የብራይተኑ ዋና አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር በበኩላቸው “ አርቴታ ለምን ያንን እንዳሉ አልገባኝም “ ያሉ ሲሆን “ ፍፁም ቅጣት ምቱ ግልጽ እና ትክክለኛ ነበር “ ብለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

ታላቅ የገና ስጦታ እስከ ጥር 4 የሚቆይ ቅናሽ
Exchange Available (ባሎት PlayStation ላይ ጨምረው መቀየር ይችላሉ)
PlayStation 4 Slim በቅናሽ ዋጋ ከCan PlayStation ይግዙ
Ps4 Slim
2 Orginal jestic
5 Game installed
Storage 500gb
HD quality resolution
Version 12.00
Full accessories
1 years guarantee
ዋጋ=35,000
አድራሻ፦
ቁጥር 1 መገናኛ ሱቅ የአድራሻ ለውጥ በቅርቡ ስለምናደርግ ከመምጣቶ በፊት አስቀድመው ይደውሉ
ቁጥር 2 ቦሌ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
Telegram channel ፦
https://www.tg-me.com/CanPlaystation
👍Update Your Life

Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ይቅናዎት!
ኦዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ተደርገዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ኦዶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ተደርገዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
“ በአንድ ነጥቡ መደሰት አለብን “
የብራይተኑ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጃን ሄክ ቡድናቸው ከአርሰናል አንድ ነጥብ በመውሰዱ መደሰት እንዳለበት ገልጿል።
“ አርሰናል ከባድ እና ጠንካራ ተጋጣሚ ነው “ ያለው ተጨዋቹ ከእነሱ ባገኘነው አንድ ነጥብ መደሰት አለብን በማለት ተናግሯል።
ተጨዋቹ አክሎም ቡድናቸው በአርሰናል ጨዋታ ካደረገው እንቅስቃሴ የተሻለ ነገር ማድረግ መጀመር እንዳለበት አሳስቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የብራይተኑ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጃን ሄክ ቡድናቸው ከአርሰናል አንድ ነጥብ በመውሰዱ መደሰት እንዳለበት ገልጿል።
“ አርሰናል ከባድ እና ጠንካራ ተጋጣሚ ነው “ ያለው ተጨዋቹ ከእነሱ ባገኘነው አንድ ነጥብ መደሰት አለብን በማለት ተናግሯል።
ተጨዋቹ አክሎም ቡድናቸው በአርሰናል ጨዋታ ካደረገው እንቅስቃሴ የተሻለ ነገር ማድረግ መጀመር እንዳለበት አሳስቧል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢታን ንዋኔሪ ጉዳት አጋጥሞታል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ተጨዋች ኢታን ንዋኔሪ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋግጠዋል።
ተጨዋቹ ትላንት ምሽት ግብ ባስቆጠረበት የብራይተን ጨዋታ በእረፍት ሰዓት ተቀይሮ መውጣቱ የሚታወስ ነው።
የ 17ዓመቱ ተጨዋች ኢታን ንዋኔሪ ለአርሰናል በፕርሚየር ሊጉ ለሁለተኛ ጊዜ በቋሚ አሰላለፍ ተካቶ መጫወት ችሏል።
ኢታን ንዋኔሪ ከቀናት በፊት በብሬንትፎርድ ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን ቋሚ ሆኖ ጀምሮ 78 ደቂቃዎች ያህል በቡካዩ ሳካ ብታ ተሰልፎ ተጫውቷል።

TIKVAH-SPORT
Photo
“ ይህንን እውቅና ማግኘት ለእኔ ክብር ነው “ ሜሲ
አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ያገኘው እውቅና እንዳስደሰተው ተገልጿል።
ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትላንት ምሽት በነጩ ቤተመንግሥት በሀገሪቱ የእውቅና ሽልማት ደረጃ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን የ “ Presidential Medal of Freedom “ ሽልማት አበርክተዋል።
ሽልማቱ ከተበረከተላቸው 1️⃣9️⃣ ግለሰቦች መካከል ሊዮኔል ሚሲ አንዱ ሲሆን በቦታው ባይገኝም የምስጋና መልዕክቱን ልኳል።
“ እንዳለመታደል በቦታው መገኘት አልቻልኩም ለሽልማቱ አመሰግናለሁ ይህንን ሽልማት መቀበል ለእኔ ክብር ነው “ ሲል ሊዮኔል ሜሲ በመልዕክቱ ተናግሯል።
በእረፍት ላይ የሚገኘው ሊዮኔል ሜሲ አክሎም ወደ አሜሪካ በሚመለስበት ወቅት በአካል በመገኘት ሽልማቱን እንደሚቀበል ገልጿል።

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !
9:00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ አዳማ ከተማ
12:00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቐለ 70 እንደርታ
1:30 ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ
1:30 ፒኤስጂ ከ ሞናኮ
4:45 ሮማ ከ ላዝዮ
🔴 የዛሬው የይግምቱ ሽልማታችን የሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ ነው።
🔴 የዛሬ ሽልማታችን 12:00 ላይ ወደ ቤተሰቦቻችን የሚደርስ ይሆናል።
🔴 መገመት የሚቻለው በተጠቀሰው ሰዓት ላይ ብቻ ነው።

ሊቨርፑል ለአርኖልድ ክፍያ ስንት አቀረበ ?
ሊቨርፑል እንግሊዛዊውን የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ በቡድኑ ለማቆየት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
ሊቨርፑል አሁን ላይ ከሪያል ማድሪድ ጥያቄ የቀረበለት የአሌክሳንደር አርኖልድን ሀሳብ ለማስቀየር ከፍተኛ ክፍያ ማቅረባቸው ተነግሯል።
ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር አርኖልድ 93 ሚልዮን ዩሮ የሚያስገኝለትን የአምስት አመት ኮንትራት ማቅረባቸውን የእንግሊዝ ጋዜጦች አስነብበዋል።
ሪያል ማድሪድ በበኩሉ አሌክሳንደር አርኖልድን ለማስፈረም ከፍተኛ የተባለ ጉርሻ እንዳዘጋጁለት ተገልጿል።
ሎስ ብላንኮዎቹ አሌክሳንደር አርኖልድን ክረምት ጠብቀው በነፃ ከማስፈረም ይልቅ ቀጥር በ 20 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረም ይመርጣሉ ተብሏል።

“ ተጨዋቾቹ መጫወት ይፈራሉ “ ሩበን አሞሪም
⏩ “ ደጋፊዎች በክለቡ እንድትኮሩ አድርጋለሁ “
⏩ “ ሊቨርፑል ድክመት አላቸው “
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተጨዋቾቻቸው ሜዳ ላይ ሲገቡ የፍርሀት ስሜት እንደሚሰማቸው ገልጸዋል።
“ ተጨዋቾቹ ተጨንቀዋል “ ያሉት ሩበን አሞሪም “ አንዳዴ ሜዳ ላይ ፍርሀት ይሰማቸዋል ይህንን መቋቋም አለብን ተጨዋቾቹን የሚረዳ መሪ ያስፈልገናል “ ብለዋል።
ክለቡ ደካማ ውጤት ቢኖረውም ስማቸው መጠራቱን “ እንግዳ ነገር “ ሲሉ የገለፁት አሞሪም “ ቡድኑን ለመርዳት የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ እንድትኮሩ አደርጋለሁ “ ሲሉ ለደጋፊው ቃል ገብተዋል።
“ አሁን ባለንበት ሁኔታ ይህንን መናገር ያዳግታል ነገርግን ያለኝን ሁሉ እሰጣለሁ ይሳካልናል “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።
“ ምርጥ ቡድንም ቢሆን ሁሉም ቡድን የራሱ ድክመት አለው ዛሬ ከሊቨርፑል እሱን ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን “ ሲሉ አሰልጣኙ ስለ ምሽቱ ጨዋታ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
“ እውነት ለመናገር እኔ የሊቨርፑልን ድክመት ከመፈለግ ይልቅ ጨዋታውን ለማሸነፍ እንዴት መጫወት አለብን በሚለው መንገድ ላይ ማተኮር እፈልጋለሁ።“ ሩበን አሞሪም

የሊቨርፑል እና ዩናይትድ ጨዋታ ይራዘም ይሆን ?
ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት 1:30 ከታሪካዊ ተቀናቃኛቸው ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተጠባቂ የሊግ መርሐ ግብራቸውን በአንፊልድ ያካሂዳሉ።
ይሁን እንጂ የሁለቱ ክለቦች ተጠባቂ ጨዋታ በእንግሊዝ መርሲሳይድ ባለ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት የመራዘም ስጋት እንዳለበት ሚረር ስፖርት ዘግቧል።
የሊቨርፑል ከተማ ካውንስል ደህንነት በዛሬው ዕለት ጨዋታው መደረግ አለመደረግ ዙሪያ ለውሳኔ እንደሚቀመጥ ተገልጿል።
በመርሲሳይድ ከትላንት ሌሊት ጀምሮ የበረዶ ብናኛ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ በመስተዋል ላይ እንደሚገኝ ከስፍራው የሚወጡ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ያሳያሉ።
በአካባቢው ያለው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ከማንችስተር የሚደረጉ ጉዞዎችን ማስተጋጓሉም ተጠቁሟል።

ቶተንሀም ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የቼክ ሪፐብሊኩ ክለብ ስላቪያ ፕራውን ግብ ጠባቂ አንቶኒን ኪንስኪ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ቶተንሀም ግብ ጠባቂውን በ 15 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም መቃረቡ ተነግሯል። የ 21ዓመቱ ግብ ጠባቂ አንቶኒን ኪንስኪ በአሁን ሰዓት የህክምና ምርመራውን ለማጠናቀቅ ለንደን እንደሚገኝ ተገልጿል። ግብ ጠባቂው በዘንድሮው…
ቶተንሀም ግብ ጠባቂ አስፈረመ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የቼክ ሪፐብሊኩ ክለብ ስላቪያ ፕራውን ግብ ጠባቂ አንቶኒን ኪንስኪ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ቶተንሀም ግብ ጠባቂውን በ 15 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል።
የ 21ዓመቱ ግብ ጠባቂ አንቶኒን ኪንስኪ በቶተንሀም ቤት የ 31 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ይፋ ሆኗል።
ግብ ጠባቂው በዘንድሮው የውድድር ዘመን በስፓርታ ፕራ ባደረጋቸው 1️⃣9️⃣ ጨዋታዎች በ 1️⃣2️⃣ቱ ምንም ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የቼክ ሪፐብሊኩ ክለብ ስላቪያ ፕራውን ግብ ጠባቂ አንቶኒን ኪንስኪ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
ቶተንሀም ግብ ጠባቂውን በ 15 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ ማስፈረማቸው ተገልጿል።
የ 21ዓመቱ ግብ ጠባቂ አንቶኒን ኪንስኪ በቶተንሀም ቤት የ 31 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ይፋ ሆኗል።
ግብ ጠባቂው በዘንድሮው የውድድር ዘመን በስፓርታ ፕራ ባደረጋቸው 1️⃣9️⃣ ጨዋታዎች በ 1️⃣2️⃣ቱ ምንም ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የሊቨርፑል እና ዩናይትድ ጨዋታ ይራዘም ይሆን ? ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት 1:30 ከታሪካዊ ተቀናቃኛቸው ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ተጠባቂ የሊግ መርሐ ግብራቸውን በአንፊልድ ያካሂዳሉ። ይሁን እንጂ የሁለቱ ክለቦች ተጠባቂ ጨዋታ በእንግሊዝ መርሲሳይድ ባለ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት የመራዘም ስጋት እንዳለበት ሚረር ስፖርት ዘግቧል። የሊቨርፑል ከተማ ካውንስል ደህንነት በዛሬው ዕለት ጨዋታው መደረግ…
#Update
ሊቨርፑል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሊራዘም ይችላል የሚል ስጋት እንዳለበት ተገልጾ ነበር።
የሊቨርፑል ከተማ ደህንነት አማካሪ ኮሚቴ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለስብሰባ እንደሚቀመጥ እና የጨዋታውን መደረግ አለመደረግ እንደሚወስን ተገልጿል።
ሊቨርፑል ባወጣው ይፋዊ መግለጫ ጨዋታው አሁን ባለው የአየር ሁኔታ በተያዘለት ሰዓት እንደሚካሄድ አረጋግጧል።
የአየር ሁኔታው ከሰዓት ተጨማሪ ግምገማዎች በከተማው ምክርቤት እንደሚደረግ አያይዞ የገለፀው ክለቡ የመጨረሻ ውሳኔው ከከተማው እንደሚወሰን አረጋግጧል።

የሊቨርፑል ጨዋታ በሌላ ምክንያት ሊራዘም ይችላል ?
ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ተጠባቂ የሊጉ መርሐ ግብር በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሊራዘም እንደሚችል መገለጹ ይታወሳል።
አሁን ያለው ነባራዊ የአየር ሁኔታ ጨዋታውን ማድረግ የሚያስችል መሆኑን ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ባወጡት መግለጫ አሳውቀዋል።
ይሁን እንጂ በአየር ሁኔታው አጋጣሚ ጨዋታው ሊራዘም የሚችልበት ሌላ ምክንያት ሊኖር እንደሚችል ታማኙ የመረጃ ምንጭ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
በሊቨርፑል መሪነት የቀጠለው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የዋንጫ ፉክክር አሁንም ገና ነው የሚል ሀሳብ እንዲኖር የዛሬ ምሽቱ ጨዋታ ሊራዘም ይችላል ሲል ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ሊቨርፑል ዛሬ ማንችስተር ዩናይትድን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ አንድ ጨዋታ እየቀረው ሊጉን በ 8️⃣ ነጥብ ልዩነት መምራት ይችላል።

የሊቨርፑል ጨዋታ በሌላ ምክንያት ሊራዘም ይችላል ? ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ተጠባቂ የሊጉ መርሐ ግብር በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሊራዘም እንደሚችል መገለጹ ይታወሳል። አሁን ያለው ነባራዊ የአየር ሁኔታ ጨዋታውን ማድረግ የሚያስችል መሆኑን ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ባወጡት መግለጫ አሳውቀዋል። ይሁን እንጂ በአየር ሁኔታው አጋጣሚ ጨዋታው ሊራዘም…
የሊቨርፑል እና ዩናይትድ ጨዋታ ይካሄዳል !
ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሊራዘም ይችላል የሚል ስጋት እንዳለበት ተገልጾ ነበር።
አሁን ላይ ጨዋታውን ማድረግ የሚያስችል የአየር ሁኔታ መፈጠሩን ተከትሎ ጨዋታው እንዲካሄድ የሊቨርፑል ከተማ ደህንነት አማካሪ ኮሚቴ መወሰኑ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ የሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ በተያዘለት የጨዋታ መርሐግብር ምሽት 1:30 በአንፊልድ ስታዲየም የሚካሄድ ይሆናል።

“ እንደ ጄራርድ ማድሪድን አትስማ “ አርኔ ስሎት
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት አሌክሳንደር አርኖልድ የሪያል ማድሪድን ማባበያ እንዳይሰማ ጠይቀዋል።
አርኔ ስሎት በንግግራቸውም “ እንደ ስቴቨን ጄራርድ ለሪያል ማድሪድ ጀርባህን በመስጠት እውነተኛ የሊቨርፑል ታሪካዊ ተጨዋች ሁን “ ሲሉ ጠይቀዋል።
የሪያል ማድሪድን ጥያቄ አለመቀበል ይቻላል የሚሉት አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ስቴቨን ጄራርድን ለመውሰድ ያላደረጉት አልነበረም ግን አልተቀበለውም ሲሉ አስታውሰዋል።
ሊቨርፑል ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድን ለማስፈረም ያቀረበውን 20 ሚልዮን ዩሮ ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል።
ሎስ ብላንኮዎቹ ለአሌክሳንደር አርኖልድ ከፍተኛ የፊርማ ጉርሻ እና ሊቨርፑል ከሚከፍለው በእጥፍ ደሞዝ አቅርበውለታል።

“ ቪኒሰስን መሆን በጣም ከባድ ነው “ አንቾሎቲ
የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ቪኒሰስ ጁኒየር ሁልጊዜም ችግሮች እንደሚደራረቡት ገልጸዋል።
“ ቪኒሰስን መሆን በጣም ከባድ ነው “ ያሉት አሰልጣኝ አንቾሎቲ ሁሉም ችግሮች እና ጥቃቶች የሚፈጠሩት እሱ ላይ ብቻ ነው በማለት ተናግረዋል።
አንቾሎቲ አክለውም “ ጉዳዩ እንደሚታሰበው ቀላል አይደለም በቫሌንሽያ ጨዋታ እንኳን ቢጫ ነበር የሚገባው “ ሲሉ ተጨዋቹ በከባድ ሁኔታ ውስጥ በማለፍ ላይ መሆኑን ገልጸዋል።
“ ቪኒሰስ ጁኒየር ባህሪውን ከመጠን በላይ አሻሽሏል እሱ የአለም ምርጡ ተጨዋች ነው።“ አንቾሎቲ

“ ይሄ ጨዋታ ልዩ የሚሆነው ስታሸንፈው ነው “ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑሉ ዋና አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የማንችስተር ዩናይትድን ጨዋታ የተለየ የሚያደርገው ስታሸንፈው ነው በማለት ተናግረዋል።
“ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ትልቅ ተቀናቃኝ ናቸው ያንን ሁሉም ያውቃል “ ሲሉ አርኔ ስሎት ስለ ደርበው ትልቅነት አንስተዋል።
“ አሰልጣኝ ሆኖ የዚህ አካል መሆን የተለየ ነው “ ያሉት አርኔ ስሎት “ ነገርግን የተለየ የሚሆነው ይሄንን ጨዋታ ስታሸንፈው ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ በመጀመሪያው ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድን አሸንፈን ራሳችንን ለአለም ብቻ ሳይሆን ያስተዋወቅነው ለራሳችንም ነው።" አርኔ ስሎት

አዳማ ከተማ ድል አድርጓል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር አዳማ ከተማ ከወልዋሎ አ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግብ አሜ መሐመድ ፣ ነቢል ኑሪ እና ኤሊያስ ለገሰ ማስቆጠር ችለዋል።
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በውድድር ዘመኑ ምንም ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ አዳማ ከተማ :- 15 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ ዓ.ዩ :- 1 ነጥብ

“ ሊቨርፑል ጥሩ ከሆነ ያሸንፋል “ ሮይ ኪን
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሮይ ኪን ሊቨርፑል ዛሬ በጥሩ አቋማቸው ላይ ከሆኑ ማንችስተር ዩናይትድን እንደሚያሸንፉ ገልጿል።
“ ሊቨርፑል በጥሩ አቋማቸው ላይ ከሆኑ ማንችስተር ዩናይትድን በቀላሉ ያሸንፋሉ “ ሲል ሮይ ኪን የጨዋታ ግምቱን አስቀምጧል።
ሮይ ኪን አክሎም ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር “ በጣም አስከፊ ደረጃ ላይ ናቸው “ በማለት ተናግሯል።

ጋርናቾ እና ማይኖ ዩናይትድን ሊለቁ ይችላሉ !
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ የዝውውር መስኮቶች ተጨዋቾች ሽያጭ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ሲገለፅ ነበር።
ክለቡ በቀጣይ በሚያደርገው የተጨዋቾች ሽያጭ አይነኬ የሚባሉ ተጨዋቾችን ዝርዝር መያዙ ተነግሯል።
ለሽያጭ ከማይቀርቡ እና አይነኬ ከሚባሉ ተጨዋቾች መካከል አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ኮቢ ማይኖ #አለመኖራቸውን ዴቪድ ኦርንስቴን ተናግሯል።
በሌላ በኩል ማርከስ ራሽፎርድ ከሳውዲ አረቢያ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ መባሉ ሀሰተኛ መሆኑን የዝውውር ጉዳዮችን የሚከታተለው ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስቴን ገልጿል።