Telegram Web Link
ሲዳማ ቡና ድል አድርጓል !

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና ይገዙ ቦጋለ ሲያስቆጥሩ ለመቻል ሽመልስ በቀለ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

እሮብ መቻል ከ ወላይታ ድቻ

ሐሙስ ⏩️  ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ሲዳማ ቡና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
47 '

አርሰናል 2-1 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ ጀስቲን
ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኮል ፓልመር አዲስ ታሪክ መፃፍ ችሏል !

የቼልሲው ተጨዋች ኮል ፓልመር በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ታሪክ ከእረፍት በፊት አራት ግብ ያስቆጠረ በታሪክ የመጀመሪያው ተጨዋች በመሆን አዲስ ታሪክ ፅፏል።

ኮል ፓልመር በሰላሳ ዘጠኝ ጨዋታዎች ለቼልሲ ሶስት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀትሪኩን በመስራት የሌሎች ተጨዋቾችን ሪከርድ ተጋርቷል።

ለቼልሲ ብዙ የሊግ ሀትሪክ የሰሩ ተጨዋቾች እነማን ናቸው ?

3️⃣ ዲዲዬ ድሮግባ

3️⃣ ፍራንክ ላምፓርድ

3️⃣ ፍሎይድ ሀሰልቤንክ

3️⃣ ኮል ፓልመር

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
63 '

ቼልሲ 4 - 2 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር
                                             ባሌባ

አርሰናል 2-1 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ
ትሮሳርድ

ኤቨርተን 2-1 ክሪስታል ፓላስ

ማክኔል              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-1 ዌስትሀም

ምቤሞ ሱሴክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
64 '

አርሰናል 2-2 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ        ጀስቲን
ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
75 '

አርሰናል 2-2 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ          ጀስቲን
ትሮሳርድ

ቼልሲ 4 - 2 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር
                                             ባሌባ

ኤቨርተን 2-1 ክሪስታል ፓላስ

ማክኔል              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-1 ዌስትሀም

ምቤሞ        ሱሴክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

1:30 ዎልቭስ ከ ሊቨርፑል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
87 '

አርሰናል 2-2 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ          ጀስቲን
ትሮሳርድ

ቼልሲ 4 - 2 ብራይተን

ፓልመር             ሩተር
                                             ባሌባ

ኤቨርተን 2-1 ክሪስታል ፓላስ

ማክኔል              ጉሂ

ብሬንትፎርድ 1-1 ዌስትሀም

ምቤሞ        ሱሴክ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+4'

አርሰናል 3 - 2 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ          ጀስቲን
ትሮሳርድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+7'

አርሰናል 4 - 2 ሌስተር ሲቲ

ማርቲኔሊ          ጀስቲን
ትሮሳርድ
ሀቨርትዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
#በዋናው መንበሽበሹ ቀጥሏል!

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደወል፤ እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WanawSportBot ይዘዙን።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
አርሰናል እና ቼልሲ ድል አድርገዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል ሌስተር ሲቲን 4ለ2 እንዲሁም ቼልሲ ብራይተንን በተመሳሳይ 4ለ2 ማሸነፍ ችለዋል።

የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ኮል ፓልመር 4x ከመረብ ሲያሳርፍ ለብራይተን ሩተር እና ባሌባ አስቆጥረዋል።

አርሰናልን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ትሮሳርድ 2x ፣ ማርቲኔል እና ካይ ሀቨርትዝ ሲያስቆጥሩ ለሌስተር ጀስቲን 2x አስቆጥሯል።

ኮል ፓልመር በስድስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ስድስት ግቦች አስቆጥሮ አራት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

በሌሎች ጨዋታዎች ኤቨርተን ክሪስታል ፓላስን 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድር አመቱ የመጀመሪያ ድሉን ማሳካት ችሏል።

እንዲሁም ፉልሀም ኖቲንገሀምን 1ለ0 ሲያሸንፍ ብሬንትፎርድ ከዌስትሀም ዩናይትድ 1ለ1 ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ኛ አርሰናል :- 14 ነጥብ
3️⃣ኛ ቼልሲ :- 13 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ አርሰናል ከ ሳውዝሀምፕተን

እሁድ ቼልሲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
1 '

ዎልቭስ 0-0 ሊቨርፑል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
21 '

ዎልቭስ 0 - 0 ሊቨርፑል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
45 '

ዎልቭስ 0 - 1 ሊቨርፑል

ኮናቴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ዎልቭስ 0 - 1 ሊቨርፑል

                  ኮናቴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
51 '

ዎልቭስ 0 - 1 ሊቨርፑል

                  ኮናቴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
58 '

ዎልቭስ 1 - 1 ሊቨርፑል

  ኑሪ                 ኮናቴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/11/05 18:43:28
Back to Top
HTML Embed Code: