Telegram Web Link
" የባንካችንን ስም የሚመጥን ቡድን በመሆኑ ተደስተናል " አቶ አቤ ሳኖ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ኤቤ ሳኖ ከሶስት አመታት በፊት በድጋሜ እንዲቋቋም ያደረጉት የባንኩ የእግርኳስ ቡድን ሻምፒዮን በመሆኑ መደሰታቸውን ገልጸዋል።

" ከፍተኛ ደስታ ነው የተሰማኝ ለንግድ ባንክ አዲስ ታሪክ ነው " ሲሉ የገለፁት ፕሬዝዳንቱ ክለቡ ረጅም ታሪክ ቢኖረውም በሶስት አመት ተሰርቶ ሻምፒዮን ሆኗል ፣ ባንካችንን ስሙን የሚመጥን ቡድን በመሆኑ ደስተኞች ነን ብለዋል።

ክለቡ ዋንጫውን ባያሳካም በድጋሜ በማቋቋማቸው እንደማይፀፀቱ የገለፁት ፕሬዝዳንት ኤቤ ሳኖ የሀገሪቱ ትልቅ ተቋም ስፖርቱ ላይ መስራት አለበት በቀጣይም እቅዶች አሉን ብለዋል።

ባንኩ ያለውን ስታዲየም ጥራት ያለው አድርጎ የመስራት እቅድ መያዙን እና ራሱ በሚያሳድጋቸው ተጨዋቾች ቡድን ሰርቶ ለሀገር የሚጠቅሙ ስፖርተኞች ማፍራት እንደሚፈልግ ፕሬዝዳንቱ ጨምረው ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | እንግሊዝ 0 - 0 ስዊዘርላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
75 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስዊዘርላንድ

ኢምቦሎ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
80 ' እንግሊዝ 1 - 1 ስዊዘርላንድ

ሳካ                   ኢምቦሎ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | እንግሊዝ 1 - 1 ስዊዘርላንድ

ሳካ            ኢምቦሎ

- ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ቱርክ ከ ኔዘርላንድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | እንግሊዝ 1 - 1 ስዊዘርላንድ

ሳካ             ኢምቦሎ

- ጨዋታው በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ወደ መለያ ምት አምርተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የመለያ ምት ተጀምሯል !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ

🇨🇭 ስዊዘርላንድ

ውጤት በዚሁ ፖስት ላይ " Update " ይደረጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እንግሊዝ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በመለያ ምት 5ለ3 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል።

ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።

በመደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ ግቦችን ለእንግሊዝ ቡካዩ ሳካ እንዲሁም ለስዊዘርላንድ ብሪል ኢምቦሎ አስቆጥረዋል።

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በግማሽ ፍፃሜው የቱርክ እና ኔዘርላንድን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 ' ቱርክ 1 - 0 ኔዘርላንድ

አካይዲን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ቱርክ 1 - 0 ኔዘርላንድ

አካይዲን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52 ' ቱርክ 1 - 0 ኔዘርላንድ

         አካይዲን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70 ' ቱርክ 1 - 1 ኔዘርላንድ

         አካይዲን ዴ ቭሪጅ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
76 ' ቱርክ 1 - 2 ኔዘርላንድ

     አካይዲን     ዴ ቭሪጅ
ሙልዱር ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ኔዘርላንድ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ከቱርክ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል።

የኔዘርላንድን የማሸነፊያ ግቦች ስቴፋን ዴ ቭሪጅ እና መርት ሙልዱር በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለቱርክ አካይዲን ከመረብ አሳርፏል።

የኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን በግማሽ ፍፃሜው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን እሮብ ምሽት 4:00 የሚገጥሙ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Forwarded from HEY Online Market
Play More and Spend less!

•PS4 Slim, 34,999 Birr
•PS4 PRO, 41,999 Birr
•Original Controller 6,499 Birr

Contact Us
0953964175 @heymobile

@heyonlinemarket
Forwarded from WANAW SPORT
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 WANAW 🤝 ESFNA 🇺🇸

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የተካሄደው 41ኛው ዓመታዊ የስፖርትና የባህል ፌስቲቫል ውብ ማሊያዎች!

ዋናው ስፖርት የዚህ ደማቅ ፌስቲቫል ይፋዊ ስፖንሰር እና ትጥቅ አቅራቢ በመሆኑ በድጋሚ የተሰማውን ኩራት ይገልፃል።

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
" ለተመዘገበው ውጤት ሀላፊነት እወስዳለሁ "ዶሪቫል ጁኒየር

የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ከዩራጓይ ጋር ያደረገውን የኮፓ አሜሪካ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በመለያ ምት ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል።

አርባ አንድ ጥፋቶች በተሰሩበት ጨዋታ ዩራጓይ ከአስራ ሶስት አመታት በኋላ ለኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል።

ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዶሪቫል ጁኒየር " የተመዘገበው ውጤት የምንፈልገው አልነበረም።

ውጤቱን በመቀበል ሀላፊነቱን እወስዳለሁ ነገርግን ቡድኑ ሁሉም ሰው ቀድሞ ወደነበረበት ቦታ እንዲመለስ ይፈልጋል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

የኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ምን ይመስላል ?

ማክሰኞ ሌሊት - አርጀንቲና ከ ካናዳ

እሮብ ሌሊት - ዩራጓይ ከ ኮሎምቢያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የኢትዮጵያ  ቡና ይፋዊ አጋር የሆነው ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡናን  26ኛ የጨዋታ ቀን የዲጂታል መፅሄት ይዞ ቀርቧል።
በመፅሄቱ ላይ የዕለቱ ጨዋታን የተመለከቱና ሌሎች የተለያዩ መረጃዎች የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

የጨዋታ መፅሄት ቁጥር 26
ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ዛሬ 09:00
መፅሄቱን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://www.tg-me.com/betikaethiopia/5385
እንዲሁም QR ኮዱን ስካን ሲያደርጉ ቀጥታ ወደ መፅሔቱ ይወስድዎታል!
ለኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ!
ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር
2024/10/02 18:19:22
Back to Top
HTML Embed Code: