Telegram Web Link
ተጠናቀቀ | እንግሊዝ 1 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ

- መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
91 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ
ሀሪ ኬን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ስፔን ከ ጆርጂያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
98 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ
ሀሪ ኬን

*በጨዋታዎቹ የሚቆጠሩ ግቦችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
110 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ
ሀሪ ኬን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን ማስቆጠር ሲችሉ ለስሎቫኪያ ኢቫን ሽራንዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ሽራንዝ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ግቦች ሶስት ማድረስ ችሏል።

እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ጣልያንን ካሰናበተችው ስዊዘርላንድ ጋር ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የሚገናኙ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" በእንግሊዝ ታሪክ ከተቆጠሩ ምርጥ ግቦች አንዱ ነው " ሀሪ ኬን

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሀሪ ኬን ጁድ ቤሊንግሀም ከደቂቃዎች በፊት ያስቆጠረው የመቀስ ምት ግብ በታሪክ ከምርጦቹ አንዱ መሆኑን ገልጿል።

" ጁድ ቤሊንግሀም ያደረገው ከዚህ በፊት ሲያደርገው የነበረውን ነው ፣ ያስቆጠረው ግብ በእንግሊዝ ታሪክ ከተቆጠሩ ምርጥ ግቦች አንዱን ነው።" ሲል ሀሪ ኬን ተናግሯል።

እንግሊዝን ወደ ጨዋታ የመለሰች ድንቅ ግብ ማስቆጠር የቻለችው ጁድ ቤሊንግሀም የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ስፔን 0 - 0 ጆርጂያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
17 '

ስፔን 0 - 1 ጆርጂያ

ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 '

ስፔን 0 - 1 ጆርጂያ

           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 '

ስፔን 1 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ስፔን 1 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
50 '

ስፔን 2 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )
ሩይዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
73 '

ስፔን 2 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )
ሩይዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
75 '

ስፔን 3 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )
ሩይዝ
ዊሊያምስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
83 '

ስፔን 4 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )
ሩይዝ
ዊሊያምስ
ኦልሞ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ስፔን ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ከጆርጂያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

የስፔንን የማሸነፊያ ግቦች ሮድሪ ፣ ኒኮ ዊሊያምስ ፣ ቫብያን ሩይዝ እና ዳኒ ኦልሞ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለጆርጂያ ሌኖርማንድ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥሯል።

የስፔን ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ላሚን ያማል በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል የቻለ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።

የስፔን ብሔራዊ ቡድን በሩብ ፍፃሜው ከውድድሩ አዘጋጅ ሀገር ጀርመን ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ

በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ።

እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል።

አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል።

ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848

#ShemelesBekele18
Forwarded from WANAW SPORT
📢 ልዩ ቅናሹ 8 ቀናት ቀሩት!

👉🏾 እስከ ሐምሌ 1 በቀላሉ በዋናው አዲስ የቴሌግራም ቦት የስፖርት አልባሳትን በማዘዝ ልዩ የ5% ቅናሽ ያግኙ።

➡️ @WanawSportBot ⬅️

👉🏾 #እንዳያመልጥዎ፣ አሁኑኑ ይዘዙን!

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
2024/10/01 22:10:25
Back to Top
HTML Embed Code: