Telegram Web Link
እረፍት | እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ

ሽራንዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
መቻል ወሳኝ ድል አሳክተዋል !

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ ፣ በረከት ደስታ እና አህመድ ረሺድ በራሱ ግብ ላይ አስቆጥረዋል።

ይህንንም ተከትሎ የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ ክለብ በሚቀጥለው ሳምንት ቅዳሜ በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚለይ ይሆናል።

የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?

1️⃣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 61

2️⃣ መቻል :- 60 ነጥብ

7️⃣ አዳማ ከተማ :- 44 ነጥብ

የሊጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ 9:00 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ መድን ( ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሜዳ )

ቅዳሜ 9:00 - መቻል ከ ድሬዳዋ ከተማ ( ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
51 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ

ሽራንዝ

- ፊል ፎደን ለእንግሊዝ ያስቆጠረው የአቻነት ግብ ከጨዋታ ውጪ በሚል በቫር ተሽሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
68 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ

                     ሽራንዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
88 ' እንግሊዝ 0 - 1 ስሎቫኪያ

                     ሽራንዝ

- የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እስካሁን ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻለም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90+3 ' እንግሊዝ 1 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | እንግሊዝ 1 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ

- መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
91 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ
ሀሪ ኬን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !

4:00 ስፔን ከ ጆርጂያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
98 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ
ሀሪ ኬን

*በጨዋታዎቹ የሚቆጠሩ ግቦችን በጎል ቻናላችን መመልከት ይችላሉ።

የጎል ቻናላችን 👉 https://www.tg-me.com/+rbdEU4UaEdQxYWFk

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
110 ' እንግሊዝ 2 - 1 ስሎቫኪያ

ቤሊንግሀም                     ሽራንዝ
ሀሪ ኬን

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እንግሊዝ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሎ ማለፍ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ከስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

የእንግሊዝን የማሸነፊያ ግቦች ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን ማስቆጠር ሲችሉ ለስሎቫኪያ ኢቫን ሽራንዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የስሎቫኪያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ሽራንዝ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ግቦች ሶስት ማድረስ ችሏል።

እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ጣልያንን ካሰናበተችው ስዊዘርላንድ ጋር ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የሚገናኙ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" በእንግሊዝ ታሪክ ከተቆጠሩ ምርጥ ግቦች አንዱ ነው " ሀሪ ኬን

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሀሪ ኬን ጁድ ቤሊንግሀም ከደቂቃዎች በፊት ያስቆጠረው የመቀስ ምት ግብ በታሪክ ከምርጦቹ አንዱ መሆኑን ገልጿል።

" ጁድ ቤሊንግሀም ያደረገው ከዚህ በፊት ሲያደርገው የነበረውን ነው ፣ ያስቆጠረው ግብ በእንግሊዝ ታሪክ ከተቆጠሩ ምርጥ ግቦች አንዱን ነው።" ሲል ሀሪ ኬን ተናግሯል።

እንግሊዝን ወደ ጨዋታ የመለሰች ድንቅ ግብ ማስቆጠር የቻለችው ጁድ ቤሊንግሀም የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ተጀመረ

ስፔን 0 - 0 ጆርጂያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
17 '

ስፔን 0 - 1 ጆርጂያ

ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
34 '

ስፔን 0 - 1 ጆርጂያ

           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
38 '

ስፔን 1 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#እረፍት

ስፔን 1 - 1 ጆርጂያ

ሮድሪ           ሌኖርማንድ ( በራስ ላይ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/12/27 10:59:14
Back to Top
HTML Embed Code: