Telegram Web Link
14 ' ጅቡቲ 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
23 ' ጅቡቲ 0 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
29 ' ጅቡቲ 1 - 0 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
30 ' ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 ' ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ          ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
እረፍት | ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ          ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
52 ' ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ          ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
68 ' ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ          ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
82 ' ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ          ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90' ጅቡቲ 1 - 1 ኢትዮጵያ ( የአለም ዋንጫ ማጣሪያ )

ዳድዜ          ምንይሉ ወንድሙ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቻነቷን ግብ ምንይሉ ወንድሙ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማጣሪያ ጨዋታው እስከአሁን ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች የመጀመሪያ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።

በምድብ አንድ የሚገኙት ዋልያዎቹ በምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሰበሰቧቸውን ነጥቦች ሶስት በማድረስ  አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

የማጣሪያ የመጀመሪያ ነጥቡን ያሳካው የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን በበኩሉ በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ ይዘዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
❇️SMART ያልሆኑ TVዎን  SMART ለማረግ  ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ  ይሄን እቃ ምርጫው ያድርጉ

❇️የራሱ የሆነ BLUETOOTH ሪሞት ያለው
ትክክለኛ 4K ምስል ጥራት ያለው

❇️የለያዩ የፊል የኳስ ቻናሎች እላዩ ላይ የተጫነበት በአጭር ጊዜ በሚቋይ ቅናሽ
3200 ብር ብቻ

Inbox Us 📩Admin @Sadikethio
Call 📱 +251 91 178 5693

የተለያዩ ነፃ የኳስ ቻናሎች የሚያገኙበት የዲሽ ቻናል 👇👇 https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEnaa5LpZrcwQ-E0Tw
Forwarded from HEY Online Market
Play More and Spend less!

•PS4 Slim, 34,999 Birr
•PS4 PRO, 41,999 Birr
•Original Controller 6,499 Birr

Contact Us
0953964175 @heymobile

@heyonlinemarket
TIKVAH-SPORT
ጄምስ ትራፎርድ ወደ ኒውካስል ዩናይትድ ? በአሰልጣኝ ኤዲ ሀው የሚመራው ኒውካስል ዩናይትድ የበርንሌዩን ግብ ጠባቂ ጄምስ ትራፎርድን ማስፈረም እንደሚፈልጉ ተገልጿል። ኒውካስል ዩናይትድ ምንም እንኳን እስካሁን ከስምምነት ባይደርሱም ከበርንሌይ ጋር ንግግር መጀመራቸው ተዘግቧል። በተጨማሪም ኒውካስል ዩናይትድ የአርሰናሉን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን በዝርዝራቸው ውስጥ መያዛቸው ተነግሯል። @t…
ኒውካስል ግብ ጠባቂ ሊያስፈርም ነው !

ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ጄምስ ትራፎርድን ከበርንሌይ ለማስፈረም ከተጨዋቹ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

በአሰልጣኝ ኤዲ ሀው የሚሰለጥነው ኒውካስል ዩናይትድ ለግብ ጠባቂው ፊርማ 15 ሚልዮን ፓውንድ የሚደርስ ገንዘብ ሊያወጣ እንደሚችል ተነግሯል።

ከማንችስተር ሲቲ አካዳሚ የተገኘው ግብ ጠባቂው በቀጣይ ከሽያጩ ክፍያ ሲቲዎች ሀያ በመቶውን እንደሚያገኙ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ፎደን ሁሉንም ያሟላ ተጨዋች ነው " አጉዌሮ

የቀድሞ አርጀንቲናዊ የፊት መስመር ተጨዋች ሰርጅዮ አጉዌሮ ፊል ፎደን አሁን ላይ ሁሉንም ያሟላው የማንችስተር ሲቲ ተጨዋች መሆኑን ተናግሯል።

"ከፎደን ጋር በድጋሜ እንደምጫወት ተስፋ አደርጋለሁ " ያለው ሰርጅዮ አጉዌሮ " እሱን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ምርጥ ተጨዋች እንደሆነ እና ትልቅ ተሰጥኦ እንዳለው አይቼ ነበር " ብሏል።

" በትንሽ እድሜው በፕርሚየር ሊጉ ሲያደርግ የነበረው የሚደንቅ ነበር ፣ ፎደን አሁን ላይ ከማንችስተር ሲቲ ቡድን ሁሉንም ያሟላው ተጨዋች ነው።" አጉዌሮ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማድሪድ በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር መሳተፍ አይፈልግም !

ሪያል ማድሪድ ቀጣይ አመት በሚጀምረው አዲሱ የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር እንዲሳተፍ ከፊፋ የቀረበለትን ግብዣ እንደማይቀበል አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ተናግረዋል።

ፊፋ ሪያል ማድሪድ በአለም ክለቦች ዋንጫ በሚያደርገው አንድ ጨዋታ 20 ሚልዮን ዩሮ እንደሚያገኝ እና ክፍያው እስከ ውድድሩ መጨረሻ እንደሚቀጥል እንዳሳወቀ ተገልጿል።

" በውድድሩ አንሳተፍም ውድቅ እናደርገዋለን " ያሉት አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ እኛም ብቻ ሳንሆን ሌሎች ክለቦች እና ተጨዋቾችም ለመሳተፍ ፍቃደኛ አይደሉም ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የቫሌንሽያ ደጋፊዎች የእስር ቅጣት ተላለፈባቸው !

ባለፈው አመት ሪያል ማድሪድ ከቫሌንሽያ ጋር በነበራቸው ጨዋታ ብራዚላዊው ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ላይ የዘረኝነት ጥቃት ያደረሱ የቫሌንሽያ ደጋፊዎች ቅጣት እንደተጣለባቸው ተገልጿል።

የሀገሪቱ ፍርድቤት የዘረኝነት ጥቃቱን ባደረሱ ሶስት የቫሌንሽያ ደጋፊዎች ላይ የስምንት ወራት እስር ቅጣት እንደወሰነባቸው ተነግሯል።

በተጨማሪም ለሁለት የውድድር አመታት ደጋፊዎቹ በየትኛውም የስፔን ስታዲየም ጨዋታዎችን መታደም እንዳይችሉ መታገዳቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዘላቂ የብረት ህትመቶች!
የምትፈልጉትን ምስል ላኩልን እኛ በጥራት አናትማለን።

ህትመቶቻችንን በተለያዩ ሳይዞች ማግኘት ይችላሉ። A4 | A3 | A2

አሁኑኑ በ 0912689730 ወይም 0913336591 በመደወል ይዘዙ።

ለበለጠ መረጃ:
Telegram: @silverpoint_printss
Instagram: https://www.instagram.com/silverpoint_prints/
TikTok: https://www.tiktok.com/@silverpoint.prints
Forwarded from WANAW SPORT
ትጋትና ፅናትዎ የወደፊት ስንቅዎ እንደሆኑ ምንጊዜም አይዘንጉ።

መልካም የስራ ሳምንት!
Happy Work Week!


Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
የደቡብ ሱዳን ተጨዋቾች ቃል ተግብቶላቸዋል !

የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ነገ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያሸንፉ ከሆነ የ300 ዶላር ጉርሻ ቃል እንደተገባላቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም አንድ የሀገሪቱ የመንግስት ባለስልጣን ከጨዋታው በፊት ለሁሉም ተጨዋች 1,000 ዶላር ማበረታቻ መስጠታቸው ተነግሯል።

ደቡብ ሱዳን ነገ በቅርቡ ሰርታ ባጠናቀቀችው እና የፊፋን ፍቃድ ባገኘው የጁባ ስታዲየም የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዋን ከሱዳን ጋር ታደርጋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
2024/10/03 09:11:18
Back to Top
HTML Embed Code: