Telegram Web Link
ቼልሲ በዚህ አመት ተጨዋች ማስፈረም ይችላል ?

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በክረምቱ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ተጨዋቾችን ለማስፈረም የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ችግር #እንደማይገጥማቸው ተገልጿል።

ሰማያዊዎቹ የገጠማቸውን የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ገደብ ሁለት ሆቴሎቻቸውን እና የስታምፎርድ ብሪጅን የመኪና ማቆሚያ ለእህት ተቋም በመሸጥ እንደሚያስተካክሉት ተነግሯል።

ክለቦች በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ የሚገጥማቸውን ችግር ሌሎች ሀብቶቻቸውን በመሸጥ ማስተካከል የሚያስችላቸው አሰራር እንዲቀር ሊጉ ቢጠይቅም በቂ ድምፅ ባለመገኘቱ ሳይሳካ መቅረቱ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የብሩኖ ጉማሬስ የኒውካስል ዩናይትድ ቆይታ ?

ብራዚላዊው የኒውካስል ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ብሩኖ ጉማሬስ በክለቡ ባለው የወደፊት ቆይታ እርግጠኛ አለመሆኑን በሰጠው አስተያየት ተነግሯል።

በኒውካስል ዩናይትድ ቤት ደስተኛ መሆኑን የገለፀው ተጨዋቹ በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ምክንያት የኒውካስል ቆይታው ችግር ውስጥ ሊወድቅ እንደሚችል ገልጿል።

ስሙ ከታላላቅ ክለቦች ጋር እየተያያዘ የሚገኘው ብሩኖ ጉማሬስ " ይህ ሜዳ ላይ ስራዬ በአግባቡ እየሰራሁ እንደሆነ ነግሮኛል በዚህ ደስተኛ ነኝ " ሲል ተደምጧል።

ኒውካስል ዩናይትድ ከሊጉ የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ጋር በተያያዘ የገጠመውን ችግር ለማስተካከል በክለቡ ያሉ ጥሩ ተጨዋቾችን ለመሸጥ ሊገደድ እንደሚችል መዘገቡ ይታወሳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቼልሲ ተጨዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቶሲን አዳራብዮ ከፉልሀም በነፃ ዝውውር ለማስፈረም መቃረባቸው ተገልጿል። ኒውካስል ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም በመስራት ላይ የሚገኙ ቢሆንም ሰማያዊዎቹ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ መቃረባቸው ተዘግቧል። ቼልሲን በሀላፊነት ለመረከብ ከስምምነት የደረሱት አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቶሲን አዳራብዮ የክለቡ…
ቼልሲ በይፋ ተጨዋች አስፈርመ !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቶሲን አዳራብዮ ከፉልሀም በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

የ 26ዓመቱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ቶሲን አዳራብዮ በሰማያዊዎቹ ቤት እስከ 2028 የሚያቆየውን የአራት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።

ተጨዋቹ ፊርማውን ካኖረ በኋላ " ቼልሲ ትልቅ ክለብ ነው ለእኔ ትልቅ እድገት ነው ፣ ከስታምፎርድ ብሪጅ በቅርብ ርቀት ነው የተወለድኩት ክለቡ በጥሩ አቅጣጫ እንዲጓዝ ለማገዝ ጓጉቻለሁ።"ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ

በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ።

እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል።

አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል።

ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848

#ShemelesBekele18
Forwarded from WANAW SPORT
🔊 የሽያጭ ብስራቱ ዛሬ ይጠናቀቃል

🔥 #ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ይዘዙን!

📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 09011382830910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።

👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
" የአለም ዋንጫ በማሸነፌ እፎይታ ተሰምቶኛል " ሜሲ

አርጀንቲናዊው የስምንት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ቀጣዩን የኮፓ አሜሪካ ውድድር ማሸነፍ እንደሚፈልግ ከአንድ ሚዲያ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ገልጿል።

ሊዮኔል ሜሲ በቃለምልልሱ ወቅት የተለያዩ ጉዳዮችን ያነሳ ሲሆነ ከእነዚህም መካከል :-

- በቀጣይ የሚደረገውን የኮፓ አሜሪካ ውድድር ለማሸነፍ ጥረት ማድረግ እና ዋንጫውን በድጋሜ ማሸነፍ እፈልጋለሁ።

- የአለም ዋንጫን ካሸነፍን በኋላ እፎይታ ተሰምቶኛል ምክንያቱም ለሀገሬ እና ለቤተሰቤ እንዲሁም ለደጋፊዎቼ የነበረብኝን እዳ መክፈል ችያለሁ።

- ሪያል ማድሪድ የአለም ምርጡ ክለብ ነው ሻምፒየንስ ሊጉን አሸንፏል በውጤት ረገድ ማድሪድ ምርጥ ነው በጨዋታ ከመዘነው ማንችስተር ሲቲ ምርጥ ቡድን ይመስለኛል።"ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዩናይትድ ቴንሀግን ካሰናበተ ማንን ሊሾም ይችላል ?

ማንችስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን የክለቡ የወደፊት ቆይታ ከሚያደርገው የድህረ የውድድር አመት ግምገማ በኋላ ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ክለቡ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን የሚያሰናብት ከሆነ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄልን ለመሾም ይመለከታል ሲባል የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ቶማስ ቱሄል ከመጀመሪያ ተመራጭነት መውጣታቸው ተገልጿል።

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከክለቡ የሚለቁ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ ለመሾም የሚመለከተው የመጀመሪያ ተመራጭ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት መሆናቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ፣ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ፣ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ እና ቶማስ ቱሄል በዝርዝር ውስጥ ይገኛሉ ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ዊሊያም ሳሊባ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ! ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊሊያም ሳሊባ የተጠናቀቀው የውድድር አመት የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን በሶስተኝነት ማጠናቀቅ ችሏል። ዊሊያም ሳሊባ ከተሰጠው አጠቃላይ ድምፅ ሀያ በመቶውን በማግኘት ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ተገልጿል። በቀጣይ የዘንድሮው የውድድር አመት የአርሰናል የአምቱ ምርጥ ተጨዋች እና ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ…
ዴክላን ራይስ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል !

እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዴክላን ራይስ የተጠናቀቀው የውድድር አመት የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ ችሏል።

ዴክላን ራይስ ከተሰጠው አጠቃላይ ድምፅ ሀያ አራት በመቶውን ( 24% ) በማግኘት ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ተገልጿል።

ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊሊያም ሳሊባ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ አይዘነጋም።

በቀጣይ የዘንድሮው የውድድር አመት የአርሰናል የአምቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ይደረጋል።

ማን ይሆናል ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ አካዳሚ ይሰራል !

ጀርመናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቶኒ ክሩስ በቀጣይ በሪያል ማድሪድ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ አካዳሚ መስራት እንደሚጀመር አስታውቋል።

ቶኒ ክሩስ በዚህ ክረምት ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ደማቅ የእግርኳስ ህይወት ካሳለፈበትከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያይ ይታወቃል።

ቶኒ ክሩስ በተጨማሪም ከቀጣዩ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር በኋላ በይፋ ራሱን ከእግርኳስ እንደሚያገል ማስታወቁ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ አካዳሚ ይሰራል ! ጀርመናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቶኒ ክሩስ በቀጣይ በሪያል ማድሪድ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ አካዳሚ መስራት እንደሚጀመር አስታውቋል። ቶኒ ክሩስ በዚህ ክረምት ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ደማቅ የእግርኳስ ህይወት ካሳለፈበትከሪያል ማድሪድ ጋር እንደሚለያይ ይታወቃል። ቶኒ ክሩስ በተጨማሪም ከቀጣዩ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር በኋላ በይፋ ራሱን ከእግርኳስ እንደሚያገል ማስታወቁ…
ቶኒ ክሩስ የራሱን አካዳሚ ይከፍታል !

ጀርመናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቶኒ ክሩስ  በቀጣይ ስፔን ማድሪድ ውስጥ የራሱን አካዳሚ ለመክፈት እየሰራ እንደሚገኝ ይፋ አድርጓል።

ቶኒ ክሩስ በቀጣይ ጫማውን ከሰቀለ በኋላ በሚከፍተው የራሱ አካዳሚ መስራት እንደሚጀምር ገልጿል።

ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ አካዳሚ ስራ እንደሚጀመር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም ዜናው " የትርጉም ስህተት " እንደነበረው እና የራሱን አካዳሚ እንደሚከፍት ታማኝ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
✈️ አውሮፓ እንሂድ

🏆የምትወዱዋቸውን የአውሮፓ ታላላቆችን ዋንጫ ፍልሚያ በወር 350 ብር!

⚽️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአውሮፓ ዋንጫ ሊጀመር ነው! በጀርመን የሚደረጉትን ደማቅ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ1,999 ብር ከ1 ወር ነፃ ሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2

#Euro2024 #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia
🔥🔥 ለባልትና ቤቶች 🔥🔥
🫓🫓 ለወፍጮ ቤቶች 🫓🫓

አዲስ እና ዘመናዊ በኖርማል ቆጣሪ የሚሰራ ዘመናዊ ማሽ ይዘንልዎ መጣን
ሩዝ፣ሽምብራ፣ገብስ አሳምሮ ይከካል ይፈትጋል ያበጥርራል
በሰአት  4 ኩንታል ይሰራል

ማንኛውም እህል፣ እንዲሁም ዛላ በርበሬን ጨምሮ በተለያየ ደረጃ ይፈጫል

የስፔር ፓርት ችግር እንዳያስቦ
ለበለጠ መረጃ መልእክት ይላኩልን
0951906772
@balagertech
https://www.tg-me.com/balager_technologies
" ኤል ክላሲኮ አሜሪካ ውስጥ አይደረግም " ዣቪየር ቴባስ

የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎችን በቀጣይ ከስፔን ውጪ በሌሎች ሀገሮች እንደመጀመሪያም በአሜሪካ ለማድረግ እቅድ መያዙ ይታወቃል።

የስፔን ላሊጋው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ በሰጡት አስተያየትም አሜሪካ ከሚደረጉ የላሊጋ ጨዋታዎች መሐል የኤል ክላሲኮ እንደማይካተት ገልጸዋል።

" የኤል ክላሲኮ ከስፔን ውጪ ሊደረግ የማይችል ጨዋታ ነው ሌሎች ጨዋታዎች ግን በቀጣይ አሜሪካ መደረግ ይችላሉ።" ሲሉ ፕሬዝዳንት ዣቪየር ቴባስ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ጄሚ ቫርዲ ውሉን አራዝሟል !

እንግሊዛዊው የሌስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጨዋች ጄሚ ቫርዲ በክለቡ ለተጨማሪ አመት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል።

የ 37ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ጄሚ ቫርዲ በሌስተር ሲቲ ቤት ለአንድ የውድድር አመት ለመቆየት መስማማቱ ተገልጿል።

ሌስተር ሲቲ ከአንድ የውድድር አመት የሻምፒዮን ሺፕ ቆይታ በኋላ በዚህ አመት ወደ ፕርሚየር ሊግ ሲያድግ ጄሚ ቫርዲ ሀያ ግቦችን በማስቆጠር የአንበሳውን ድርሻ መወጣት ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
" ካርሎ አንቾሎቲ የራሳቸውን መንገድ ይፈልጋሉ " ሮድሪጎ

ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በቀጣይ የሎስ ብላንኮዎቹን ከዋክብት በአንድ ላይ ለማጫወት መንገድ ይፈልጋሉ ብሎ እንደሚጠብቅ ተናግሯል።

" ቡድናችንን ከተቀላቀሉት ኪሊያን ምባፔ እና ኢንድሪክ ጋር አንድ ላይ መጫወት እንችላለን " ያለው ሮድሪጎ " ካርሎ አንቾሎቲ የራሳቸውን መንገድ ይፈልጋሉ ብዬ እጠብቃለሁ ፣ ጥሩ ተጨዋቾች አንድ ላይ መጫወት አለባቸው።"ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ዴክላን ራይስ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ! እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ዴክላን ራይስ የተጠናቀቀው የውድድር አመት የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ ችሏል። ዴክላን ራይስ ከተሰጠው አጠቃላይ ድምፅ ሀያ አራት በመቶውን ( 24% ) በማግኘት ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ተገልጿል። ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊሊያም ሳሊባ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ…
የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

ኖርዌያዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማርቲን ኦዴጋርድ የተጠናቀቀው የውድድር አመት የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።

ማርቲን ኦዴጋርድ ከተሰጠው አጠቃላይ ድምፅ ሰላሳ ሶስት በመቶ ( 33% ) በማግኘት ማሸነፉ ተገልጿል።

እንግሊዛዊው ተጨዋች ዴክላን ራይስ ሁለተኛ እንዲሁም ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ዊሊያም ሳሊባ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ሊሸጥ ነው !

የስፔን ላሊጋው ክለብ ሪያል ሶሴዳድ የማንችስተር ሲቲውን የግራ መስመር ተጫዋች ሰርጂዮ ጎሜዝ ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ስፔናዊው የመስመር ተጨዋች ሰርጂዮ ጎሜዝ በዚህ ክረምት ማንችስተር ሲቲን እንደሚለቅ የሚጠበቅ ሲሆን ሪያል ሶሴዳድ በበኩሉ ተጫዋቹን ለማስፈረም በመስራት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።

የ 23 ዓመቱ ተጫዋች ሰርጂዮ ጎሜዝ ከሁለት አመታት በፊት ከአንደርሌክት ማንችስተር ሲቲን በአራት ዓመት ኮንትራት መቀላቀሉ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የፈረንሳዩ ክለብ ኒስ ለሽያጭ ሊቀርብ ነው !

በእንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ በሚመራው " INEOS " ባለቤትነት የተያዘው የፈረንሳዩ ክለብ ኒስ ለሽያጭ ሊቀርብ መሆኑ ተገልጿል።

ሰር ጂም ራትክሊፍ በኒስ ያላቸውን ከፍተኛ ድርሻ ለሽያጭ ለማቅረብ የፈለጉት በቅርቡ የአነስተኛ ድርሻ ባለቤት በሆኑበት ማንችስተር ዩናይትድ ለማተኮር እንደሆነ ተነግሯል።

በተጨማሪም በፈረንሳይ ሊግ እየተቀዛቀዘ የመጣው የፋይናንስ ሁኔታ እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ ኒሴን ለመሸጥ ካሳሰባቸው ምክንያቶች አንዱ መሆኑ ተገልጿል።

ዩኤፋ ባለቤቶቹ ማንችስተር ዩናይትድ እና ኒስን በዩሮፓ ሊግ ማሳተፍ እንዲችሉ የአንድ አመት ጊዜ የሰጠ መሆኑን ተከትሎ ሽያጩ ከዚህ ጋር እንደማይገናኝ ተጠቁሟል።

የፈረንሳይ ሊግ በሚቀጥለው የውድድር አመት ለማስተላለፍ ፍላጎት ያለው ተቋም እስካሁን አለማግኘቱ እና የስርጭት ገቢውም በግማሽ ሊቀንስ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
Stock Clearance Discount

📞 0925927457 @eBRO4
📞 0953964175 @heymobile

• iPhone 13, Black, 128 GB/ 80%
   54,000 ETB
• iPhone 13, Pink, 128 GB/ 85%
   56,000 ETB
• iPhone 13, White, 128 GB/ 86%
   56,000 ETB
• iPhone 13,  Black, 128 GB/ 90%
   57,000 ETB
• iPhone 13, Pink, 256 GB/ 84%
   58,000 ETB
• iPhone 13, Black, 256 GB 91%.  
   59,000 ETB
• iPhone 13 Pro, Blue, 128 GB/ 90%
   61,000 ETB
• iPhone 13 Pro, Black, 256 GB/ 83%
  65,000 ETB
• iPhone 13 Pro, Gold, 256 GB/ 87%. 
   67,000 ETB
• iPhone 13 Pro, Blue, 512 GB/ 88%
   65,000 ETB ⚠️
• 13 Pro Max, Black, 128 GB/ 87%
   74,000 ETB
• 13 Pro Max, white, 128 GB/ 87%. 
   72,000 ETB
• 13 Pro Max, Blue, 128 GB/ 98%.
   77,000 ETB
• 13 Pro Max, Blue, 256 GB/ 83%
   79,000 ETB 
• 13 Pro Max, Blue, 256 GB/ 85%
   77,000 ETB ⚠️
• 13 Pro Max, Blue, 256 GB/ 85%
   81,000 ETB 
• 14 Pro, Purple, 512 GB/ 90%,  
   75,000 ETB (E-SIM)
• 14 Pro Max, Purple 256 GB/ 89% 
   97,000

Exchange Available!
Free Delivery 🚚

@heyonlinemarket
❇️SMART ያልሆኑ TV SMART ለማድረግ ምን መግዛት እንዳለብዎ ካላወቁ  ይሄን እቃ ምርጫው ያድርጉ።

❇️የራሱ የሆነ BLUETOOTH ሪሞት ያለው ትክክለኛ 4K ምስል ጥራት ያለው

❇️የተለያዩ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች የተጫኑበት በአጭር ጊዜ በሚቆ ይ ቅናሽ 3200 ብር ብቻ

Inbox Us 📩Admin @Sadikethio
Call 📱 +251 91 178 5693

የተለያዩ ነፃ የኳስ ቻናሎች የሚያገኙበት የዲሽ ቻናል 👇👇 https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAEnaa5LpZrcwQ-E0Tw
2024/10/01 13:37:02
Back to Top
HTML Embed Code: