Telegram Web Link
ከጨዋታው በፊት ምን ተባለ ?

የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊጉ በአጓጊነቱ ቀጥሎ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ሲገኝ ከጨዋታዎቹ ጅማሮ በፊት የተለያዩ አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ።

ከነዚህም መካከል ፡:

- የዌስትሀሙ ተጫዋች አሮን ክሪስዌል “ ዴክላን ራይስ ደውሎሎኝ አውርተን ነበር “ ሲል ከቀድሞ የቡድን አገሩ ጋር ማውራቱን ገልጿል።

- አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በበኩላቸው “ ሁሉንም ነገር በእጃችን አይገኝም ነገር ግን ጨዋታውን ማሸነፍ በእጃችን ነው “ ብለዋል።

- ተከታታይ የሊጉን ዋንጫ ለአራተኛ ጊዜ በማንሳት ታሪክ ለመፃፍ ወደ ሜዳ የሚገቡት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ከመቼውም ጊዜ በላይ ተረጋግቻለሁ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

- አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በበኩላቸው “ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ አለብን ፣ የጨዋታ መንገዳችን አይለወጥም “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
1 ' ማንችስተር ሲቲ 1 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

አርሰናል 0 - 0  ኤቨርተን

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

ቼልሲ 0 - 0 በርንማውዝ

ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
9 '

ማንችስተር ሲቲ 1 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

አርሰናል 0 - 0  ኤቨርተን 

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

ቼልሲ 0 - 0 በርንማውዝ

ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
15’

ማንችስተር ሲቲ 1 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

አርሰናል 0 - 0  ኤቨርተን 

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

ቼልሲ 0 - 0 በርንማውዝ

ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ

*የሌሎች ጨዋታዎች ወቅታዊ ውጤት ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
18 '

ቼልሲ 1 - 0 በርንማውዝ

ካይሴዶ

ማንችስተር ሲቲ 1 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

አርሰናል 0 - 0  ኤቨርተን 

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
20 '

ማንችስተር ሲቲ 2 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

ቼልሲ 1 - 0 በርንማውዝ

ካይሴዶ

አርሰናል 0 - 0  ኤቨርተን 

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
35 '

ሊቨርፑል 1 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ማንችስተር ሲቲ 2 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

ቼልሲ 1 - 0 በርንማውዝ

ካይሴዶ

አርሰናል 0 - 0  ኤቨርተን 

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አርሰናል 0 - 1 ኤቨርተን 

ጉዬ

ሊቨርፑል 1 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ማንችስተር ሲቲ 2 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

ቼልሲ 1 - 0 በርንማውዝ

ካይሴዶ

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
አርሰናል 1 - 1 ኤቨርተን 

⚽️ቶሚያሱ ጉዬ

ሊቨርፑል 1 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ማንችስተር ሲቲ 2 - 0 ዌስትሀም

ፎደን

ቼልሲ 1 - 0 በርንማውዝ

ካይሴዶ

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ዌስትሀም

ፎደን ⚽️ኩዱስ

አርሰናል 1 - 1 ኤቨርተን 

⚽️ቶሚያሱ ጉዬ

ሊቨርፑል 1 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ቼልሲ 1 - 0 በርንማውዝ

ካይሴዶ

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የእረፍት ሰዓት ውጤቶች !

በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የውድድር አመት 1,223 ግቦች ሲቆጠሩ ይህም በአንድ የውድድር አመት ብዙ ግብ የተቆጠሩበት የውድድር አመት ሆኗል።

ከዚህ በፊት 1,222 ግቦች ተቆጥረውበት ሪከርዱን ይዞ የነበረው የ1992/93 የውድድር አመት ነበር።

የክሪስታል ፓላሱ ተጨዋች ማቴታ ከቴሪ ሄንሪ በመቀጠል በሰባት ተከታታይ የፕርሚየር ሊግ የሜዳ ጨዋታዎች ላይ ግብ ያስቆጠረ ሁለተኛው ፈረንሳዊ ተጨዋች መሆን ችሏል።

ፊል ፎደን በዘንድሮው የውድድር አመት ባደረጋቸው ሀምሳ ጨዋታዎች ሀያ አምስት ግቦች አስቆጥሮ አስራ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
49 '

ቼልሲ 2 - 1 በርንማውዝ

ካይሴዶ ኡናል
ስተርሊንግ

ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 ዌስትሀም

ፎደን                 ⚽️ኩዱስ

አርሰናል 1 - 1 ኤቨርተን 

  ⚽️ቶሚያሱ       ጉዬ

ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ኳንሳህ

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
58 '

ማንችስተር ሲቲ 3 - 1 ዌስትሀም

ፎደን                 ⚽️ኩዱስ
ሮድሪ

አርሰናል 1 - 1 ኤቨርተን 

  ⚽️ቶሚያሱ       ጉዬ

ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ኳንሳህ

ቼልሲ 2 - 1 በርንማውዝ

ካይሴዶ           ኡናል
ስተርሊንግ

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
65 '

ማንችስተር ሲቲ 3 - 1 ዌስትሀም

ፎደን                 ⚽️ኩዱስ
ሮድሪ

አርሰናል 1 - 1 ኤቨርተን 

  ⚽️ቶሚያሱ       ጉዬ

ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ኳንሳህ

ቼልሲ 2 - 1 በርንማውዝ

ካይሴዶ           ኡናል
ስተርሊንግ

ብራይተን 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
70'

ብራይተን 0 - 1 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽️ ዳሎት

ማንችስተር ሲቲ 3 - 1 ዌስትሀም

ፎደን                 ⚽️ኩዱስ
ሮድሪ

አርሰናል 1 - 1 ኤቨርተን 

  ⚽️ቶሚያሱ       ጉዬ

ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር
ኳንሳህ

ቼልሲ 2 - 1 በርንማውዝ

ካይሴዶ           ኡናል
ስተርሊንግ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
90‘

አርሰናል 2 - 1 ኤቨርተን 

  ⚽️ቶሚያሱ       ጉዬ

ብራይተን 0 - 2 ማንችስተር ዩናይትድ

⚽️ ዳሎት


ማንችስተር ሲቲ 3 - 1 ዌስትሀም

ፎደን                 ⚽️ኩዱስ
ሮድሪ

ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ

ማክ አሊስተር

ኳንሳህ

ቼልሲ 2 - 1 በርንማውዝ

ካይሴዶ           ኡናል
ስተርሊንግ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ።

ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል።

ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሐ ግብር ከ #አርሰናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው።

እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል።

አርሰናል ባለፈው አመትም ለዋንጫ ተቃርቦ ዋንጫውን ማግኘት ሳይችል መቅረቱ አይዘነጋም ዘንድሮም በሁለት ነጥብ ተበልጦ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል።

ሊቨርፑል አመቱን በ3ኛነት ሲያጠናቅቅ አስቶን ቪላ 4 ፣ ቶተንሃም 5 እንዲሁም ቼልሲ 6 ሆነው ጨርሰዋል።

ባለ ብዙ ታሪኩ ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም ደካማ የተባለ አመትን በማሳለፍ በታሪኩ ዝቅተኛ የተባለውን #ስምንተኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል።

ኖርዌያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ ለተከታታይ አመታት የፕርሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን የወርቀ ጫማውን አሸንፏል።

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ማንችስተር ሲቲ ፣ አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ ሲሳተፉ ቶተንሀም በዩሮፓ ሊግ እንዲሁም ቼልሲ በኮንፈረንስ ሊግ ተሳታፊ መሆናቸው ተረጋግጧል።

ሉተን ታውን ፣ በርንሌይ እና ሼፍልድ ዩናይትድ ከፕርሚየር ሊግ ወደ ሻምፒዮን ሺፑ መውረዳቸው ተረጋግጧል።

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በመላው ዓለም በብዙ ሚሊዮን ተመልካችን ማግኘት የቻለ ጠንካራ የእግር ኳስ ውድድር ሲሆን በሀገራችን #በኢትዮጵያም ሚሊዮኖች በተለይ ወጣቶች ውድድሩን ይከታተሉታል

@tikvahethsport @kidusyoftahe
2024/09/27 09:33:38
Back to Top
HTML Embed Code: