Telegram Web Link
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ 5% የገንዘብ ስጦታዎን ይውሰዱ!

🌐 ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ከዕለታዊ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 5% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🗓 እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
መልካም ዜና ለስኬት ባንክ ደንበኞች!!

🤝 ከቴሌብር ወደ ስኬት ባንክ እንዲሁም ከስኬት ባንክ ወደ ቴሌብር ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት መጀመሩን በደስታ እንገልጻለን፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# ይጠቀሙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የ 100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉

የኢትዮ ቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር አሁንም እንደቀጠለ ነው፤ ወደ *636# በመደወል እና ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 100ሺ ብር እንዲሁም በየወሩ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ፡፡

👉 በቀን 3 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)!

🛑 አገልግሎቱን ለማቋረጥ stop ብለው ወደ 9836 ይላኩ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
አሁንም የላቀ ፍጥነት በየደጃፉ ማድረሳችንን ማብሰሩን ቀጥለናል!

የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ሞባይል ኔትወርክ የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ኮልሜ፣ ዳርጌ፣ ቁሊት፣ ዋልጋ፣ ጉንችሬ፣ ጠርጋ፣ ቡታጅራ፣ ገርበበር፣ ወላይታ ሶዶ፣ በሌሳ፣ ሹርሞ፣ ዋስገበታ፣ አለምገበያ፣ አልቀሶ፣ ቦነሻ፣ ቅበት፣ መናኸሪያ፣ ወራቤ፣ ውልባረግ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።


#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_እውን_በማድረግ_ላይ


#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/03/13 02:26:21
Back to Top
HTML Embed Code: