ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጋር ስማርት የዲጂታል ጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ፈጽሟል፡፡
በዚህ ስምምነት ሁለቱ ተቋማት በመላ ሀገሪቱ የመድኃኒቶች እና የህክምና ዕቃዎች ፍሰትን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን በጋራ ተግባራዊ የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
ስምምነቱ በዋናነት ሀገራችን የመድኃኒቶች እና የህክምና ዕቃዎች ፍሰትን የሚያቀላጥፍ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና በመረጃ የተደገፈ የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለመንደፍ እና ለመዘርጋት ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
ኩባንያችን በሶስት ዓመቱ “ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” ዘመን ሴክተር-ተኮር የኢንተርፕራይዝ ዲጂታል ሶሉሽኖችን በማቅረብ ተቋማትን በዲጂታል ለማዘመን በትኩረት የሚሰራ ይሆናል፡፡
በመርሃ ግብሩ ማጠናቀቂያ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ግምጃ ቤትን ለማዘመን እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡https://bit.ly/4pptYgV

❤49👍26
✨🎁 ይቀበሉ፤ 15% ተጨማሪ ስጦታ ይውሰዱ!!
ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን
Ethio remit EZECALL
Prepaynation ding
Reloady Omnivas
Boss
በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-
💁♂️ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ15% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
ደንብና ሁኔታዎችን 👉 https://bit.ly/4j7iOcI
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤18👍15💯3👌1
ማሳላ/ጊፋታ/ያሆዴ/ማስቃላ/ማሽቃሮ የሞባይል ጥቅል!!
🌟 እንኳን አደረሳችሁ!!
እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤25👍16😍3🙏2
💭❓ይህን ያውቃሉ?
ከኢትዮ ቴሌኮም የDStv Stream ፓኬጅ ገዝተው ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በስልክዎ ወይም በስማርት ቲቪዎ አልያም በሁለቱም መመልከት ይችላሉ!
⚽️🤩 DStv Stream ሜዳ ፓኬጅ ከ10GB ጋር በ1240 ብር ወርኅዊ ክፍያ ብቻ!
አሁኑኑ ይግዙ፤ የሳምንቱን ምረጥ ጨዋታዎች ዘና ብለው ይመልከቱ!!
እንዴት በስልክ እና በቲቪ መጠቀም እንደምንችል ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA?si
📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ከኢትዮ ቴሌኮም የDStv Stream ፓኬጅ ገዝተው ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በስልክዎ ወይም በስማርት ቲቪዎ አልያም በሁለቱም መመልከት ይችላሉ!
⚽️🤩 DStv Stream ሜዳ ፓኬጅ ከ10GB ጋር በ1240 ብር ወርኅዊ ክፍያ ብቻ!
አሁኑኑ ይግዙ፤ የሳምንቱን ምረጥ ጨዋታዎች ዘና ብለው ይመልከቱ!!
እንዴት በስልክ እና በቲቪ መጠቀም እንደምንችል ይመልከቱ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA?si
📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍14👏3🤩3
🏆🎁 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!
የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!
🔗 https://x.com/telebirr
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!
🔗 https://x.com/telebirr
ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍77❤52🤩13😁7👏1
የመደመር መንግስት መጽሐፍን በዘመን ገበያ ላይ ያገኙታል።
ለማዘዝ ይህንን ማስፈንጠርያ ይጠቀሙ: https://bit.ly/Yemedemer-Mengist
ዘመን ገበያ የዘመናዊት ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ

😁59❤30👍12🤩4
✨🎁 በቅዳሜና እሁድ የዳታ ጥቅሎች እርስዎም ልጆችዎም ዘና ይበሉ!!
❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር
❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር
❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/4eC4wzK
#WeekendPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤32👍17
🤝💵 ሒሳቡም እንደ ጨዋታው በጋራ ሲሆን ደስ ይላል!!
ከወዳጆችዎ ጋር መልካም ጊዜ በፌሽታ ያሳልፉ፤ ሒሳብ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጋሩ!
💡 ሒሳብ ለማጋራት በመጀመሪያ ቢሉን ይክፈሉ፤ ከከፈሉ በኋላ “ሒሳብ ማጋራት” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ከወዳጆችዎ ጋር መጋራት ይችላሉ።
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

👍27❤10👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመን ገበያ የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍21👌5🤩1
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤50👍19🙏14😍4👏1
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#Monday
#MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍30❤14😁1
🔵🤩 DStv Stream ሜዳ ፓኬጅ ከ10GB ጋር በ1240 ብር ወርኅዊ ክፍያ ብቻ!
የDStv Stream ፓኬጅ ገዝተው ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጨምሮ አቦል ቲቪ እና ሌሎች ከ125 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን በስልክዎ ወይም በስማርት ቲቪዎ አልያም በሁለቱም መመልከት ይችላሉ!
👉 አሁኑኑ ይግዙ፤ ዘና ብለው በአማራጭ ይዝናኑ!!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA?si
📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የDStv Stream ፓኬጅ ገዝተው ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ጨምሮ አቦል ቲቪ እና ሌሎች ከ125 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን በስልክዎ ወይም በስማርት ቲቪዎ አልያም በሁለቱም መመልከት ይችላሉ!
👉 አሁኑኑ ይግዙ፤ ዘና ብለው በአማራጭ ይዝናኑ!!
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://youtu.be/5u0r_t7_WGA?si
📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤26👍23👏3🤩2🙏1
🌟✨ በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ በአንድ ዶላር 15+ ብር እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ያግኙ!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send
🏦 CAC International Bank
👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ #በቴሌብር ሲቀበሉ ከእያንዳንዱ ዶላር 15+ ብር እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡
🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
🗓 እስከ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤24👍15