ኩባንያችን ለመጪው አዲስ የትምህርት ዘመን የሀገራችን የተለያዩ ክፍሎች ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ልገሳ አከናወነ!
ኩባንያችን #ለነገ_ተስፋዎች በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጃቸውን የአዲሱን ዓመት የትምህርት መሣሪያ ድጋፍ መርሃ-ግብር ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በይፋ ማስጀመራቸው ይታወሳል፣ ይህንን ተከትሎም በመላ ሃገሪቱ በተመረጡ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 80,000 ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 960 ሺህ የመማሪያ ደብተር ልገሳ ማካሄዱ በኩባንያችን የተለያዩ ዞኖች እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሚገኙ የሪጅን ጽ/ቤቶችም በስፋት በመከናወን ላይ ይገኛል።
በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ሊቀሩ የሚችሉ ተማሪዎችን ለማገዝ ያለመው የዚህ ዓመት የትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፍ ከ98.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ ይህም የትምህርት ዘርፉን እና የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ ለማገዝ የምናደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው፡፡
ኩባንያችን የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት በመላ የሀገራችን ክፍሎች በአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 373 ሺህ ተማሪዎች ከ320.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመማሪያ ደብተር ድጋፎችን አድርጓል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m
መልካም አዲስ ዓመት!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ
#ESG #CSR #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

❤40👍19👏5😁2🙏2
እስከ መስከረም 6, 2018 ዓ.ም. ድረስ ማንኛውንም ትእዛዝ በዘመን ገበያ ሲያዙ ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።
🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA
#ዘመን_ገበያ_የዲጂታል_ኢትዮጵያ_የግብይት_መዳረሻ!
🌼መልካም አዲስ ዓመት!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤50👍8🙏5👏3😁1🤩1
በዓል እንዴት አለፈ?
✍️ የገጠማችሁ ለየት ያለ የበዓል ክስተት ካለ አጋሩን
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✍️ የገጠማችሁ ለየት ያለ የበዓል ክስተት ካለ አጋሩን
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤61👍18😢4🤩3👌2
ለሀገራችን የነገ ተስፋዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን!!
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤43🙏9😁5😢5👍2🤩2
🌼✨🎁 ተናፋቂዋ አደይ አበባ የሞባይል ጥቅል ልትሰናበተን ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩ!!
በልዩ ሁኔታ እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!
🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
🗓 እስከ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም!
🙌 የዓመት ሰው ይበለን!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤30👍9🙏5🤩4👏1
ሁሉም የቴሌብር አገልግሎቶች እንደሚመቿችሁ እናውቃለን፤ ግን አስበልጣችሁ የምትወዱት እና ሁሌም ስትጠቀሙት የምትደሰቱበት አገልግሎት የቱ ነው? ብዙ ላይክ ያገኙትን 100 ኮመንቶች የሳምንቱን የሻሞ በሰኞ ሽልማት ሸልመን እንኳን አደረሳችሁ እንላቸዋለን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤53👍12🤩5👌4
🌼✨ በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ 1$=154+ እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ያግኙ!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA፣ Dahabshiil፣ Western Union፣ Thunes፣ Onafriq፣ Taptap Send፣ እንዲሁም CAC International Bank ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=154+
🔗 አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤46👍16👌7
የመታወቅ ቀን!
መስከረም 06/2018 ዓ.ም
የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል በመፈጸም ሁሉም ሰው የሚታወቅባትን ኢትዮጵያ እንፍጠር፡፡
#IDDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalID #Fayda #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤29👍15
ሁልጊዜ "ቴሌብር ስለሌለኝ አንተ ክፈልና በኋላ እሰጥሃለው" እያሉ የሚያስቸግሩንን ጓደኞቻችንን እስኪ ታግ እናድርጋቸው፤ በዛውም ቴሌብር እያስጫንን የእኛንም የእነሱንም ሕይወት እናቅልል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁42❤21👍5🙏2👌1
✴️ በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ!
39ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እርስዎን ሚሊየነር ሊያደርግ ገበያ ላይ ውሏል!
💁♂️ ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
39ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ እርስዎን ሚሊየነር ሊያደርግ ገበያ ላይ ውሏል!
💁♂️ ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍10👏6
✨🎁 ዑምራ ሮሚንግ ጥቅል!
የዑምራ ስነ ሥርዓትን ለማከናወንም ሆነ ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ ሳዑዲ ከተሞች ለሚያቀኑ ተጓዦች በልዩ ቅናሽ የቀረበ፡፡
👉 ጥቅሎቹን ለመጠቀም የሮሚንግ አገልግሎትዎን ያስጀምሩ!
✅ በቴሌብር፣ በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በአርዲ ቻትቦት ያገኗቸዋል፡፡
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/41k72p0

❤28👍17
በቴሌብር አነስተኛ ብድርና ቁጠባ፣ ብድር በቀላሉ ያግኙ፤ ለነገ ጥሪት ያኑሩ!!
#መላ_መዳረሻ: እስከ 36,000 ብር የደመዎዝ ብድር
#መላ: እስከ 18,000 ብር አነስተኛ ብድር
#እንደኪሴ: በግብይት ወቅት እስከ 2,500 በጎደለው የሚሞላ
#ሳንዱቅ: በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም ያለወለድ ገንዘብ ተቀማጭ ለማድረግ
💁♂️ ከዳሽን ባንክ ጋር በአጋርነት ቀርበዋል፤ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ያገኟቸዋል!
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
#መላ_መዳረሻ: እስከ 36,000 ብር የደመዎዝ ብድር
#መላ: እስከ 18,000 ብር አነስተኛ ብድር
#እንደኪሴ: በግብይት ወቅት እስከ 2,500 በጎደለው የሚሞላ
#ሳንዱቅ: በየቀኑ በሚታሰብ ወለድ አልያም ያለወለድ ገንዘብ ተቀማጭ ለማድረግ
💁♂️ ከዳሽን ባንክ ጋር በአጋርነት ቀርበዋል፤ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ያገኟቸዋል!
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤45👍9👏2
ደግመን ደጋግመን ቴሌብር ያልደረሰበት የለም የምንለው በምክንያት ነው፤ ይኸው ልጆቻችንም በጉጉት የሚጠይቁት ነገር ሆኗል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁28❤24👍11🤩3
✨🌼 በ154+ ብር ምንዛሬ ይቀበሉ!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA፣ Dahabshiil፣ Western Union፣ Thunes፣ Onafriq፣ Taptap Send፣ እና CAC Int'l Bank ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ፡-
⭐️ በዶላር 154+ ብር እንዲሁም
⭐️ ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡
🔗 ነጻና አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA፣ Dahabshiil፣ Western Union፣ Thunes፣ Onafriq፣ Taptap Send፣ እና CAC Int'l Bank ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ፡-
⭐️ በዶላር 154+ ብር እንዲሁም
⭐️ ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡
🔗 ነጻና አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤40👍16🙏2
💰✅ ሥራዎ ላይ ብቻ ያተኩሩ፤ የግብር ክፍያው በቴሌብር!!
ምቾትዎ እንደተጠበቀ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ የግብር ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# በቀላሉ ይክፈሉ!
🔗 https://bit.ly/telebirr_SuperApp
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ
ሥራን በክብር
ግብርዎን በቴሌብር!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#TaxPayment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ምቾትዎ እንደተጠበቀ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ የግብር ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# በቀላሉ ይክፈሉ!
🔗 https://bit.ly/telebirr_SuperApp
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ግብርና የመንግሥት አገልግሎት ➡️ የግብር ክፍያ
ሥራን በክብር
ግብርዎን በቴሌብር!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#TaxPayment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤37👍12🙏2👌1
👮♂️🚧🚦የአዲስ አበባ ትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ይፈጽሙ!
አይበለውና የትራፊክ ደንብ ተላልፈው ድንገት ቢቀጡ የቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር ፈጽመው መንጃ ፈቃድዎ በእጅዎ እንዳለ መንገድዎን በሰላም መቀጠል ይችላሉ!
⚠️ ደንብ አክብረን በጥንቃቄ እናሽከርክር
✅ ቅጣት ካለ ክፍያ ወዲያው በቴሌብር!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ የአዲስ አበባ ትራፊክ ቅጣት ክፍያ

❤23👍13🙏3👌2👏1