Telegram Web Link
እንኳን ለ2🌼18 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!!

አዲስ ጅማሮ!
አዲስ ተስፋ!
አዲስ ዕይታ!

በሰላም፣ በደስታና በፍቅር የተሞላ ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

🌼መልካም ዐውደ ዓመት🌼


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
43👍33🙏10😁1
🌼 የዕንቁጣጣሽ የ15 ሚሊየን ብር ስጦታ ዛሬ ይጠናቀቃ!!

በቀሩት ሰዓታት በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ እስከ 100,000 ብር የማሸነፍ ዕድልዎን ይሞክሩ።

🔑💡 ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ በዘመን ገበያና ሌሎች ግብይት መፈጸም፣ ኢንሹራንሽና ነዳጅ መቅዳት እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን አደይ አበቦች ያስገኝልዎታል፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አሁኑኑ ይጫኑና ወደ ጨዋታው ይግቡ!

🗓 እስከ ዛሬ ሌሊት 6:00 ብቻ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
65👍22😢12💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም አዲስ ዓመት!
👍6730🙏10👌8👏6😁4
በዓል እንዴት አለፈ የምንባባልበት:-

🌼🎁#አደይ_አበባ_የሞባይል_ጥቅል

እስከ 51% በታላቅ ቅናሽ ቀርበዋል፤ በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
43👍13😢3😁2👌2😘2🙏1
🎤 🎵 ሽር-ጉድ ኮንሰርት!!

የመግቢያ ትኬትዎን ባሉበት ሆነው በቴሌብር ይቁረጡ!

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ሽር-ጉድ ኮንሰርት

🗓 ነገ ቅዳሜ ከ12፡00 ጀምሮ

📍 በሚሊኒየም አዳራሽ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
38👍11👌2😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአዲስ ጅማሮ
በአዲስ ተስፋ
በአዲስ ዕይታ
ወደ አዲስ ዓመት!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
23👍16🙏4
ዲስ ዓመትን ከእናንተ ውድ ደንበኞቻችን ጋር በድምቀት ለማሳለፍ ባዘጋጀነው የቴሌብር ሱፐርአፕ አደይ አበባ ጨዋታ ዕድለኞች ለሆኑ ደንበኞቻችን ሽልማታቸውን አበርክተናል!!

🌟6 ዕድለኞች - 100,000 ብር
🌟6 ዕድለኞች - 50,000 ብር
🌟60 ዕድለኞች - 10,000 ብር
🌟60 ዕድለኞች - 5,000 ብር
🌟982 ዕድለኞች - 1,000 ብር
🌟3,006 ዕድለኞች - 500 ብር
🌟82,242 ዕድለኞች -100 ብር ሸልመናል!

🎉🎉 ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ !

በጨዋታው በመሳተፍ አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
87👍30😁20👏8🔥7😢6👌3🤩1🙏1
🌼 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ በአንድ ዶላር 15+ ብር እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ያግኙ!!

ለአዲስ ዓመት ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA 💵 Dahabshiil
💸 Western Union 🔄 Thunes
🌍 Onafriq 📲 Taptap Send
🏦 CAC International Bank

🌼 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ #በቴሌብር ሲቀበሉ ከእያንዳንዱ ዶላር 15+ ብር እንዲሁም ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡

🌼 አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
28👍12😁1🤩1🙏1😍1
ኩባንያችን ለመጪው አዲስ የትምህርት ዘመን የሀገራችን የተለያዩ ክፍሎች ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ልገሳ አከናወነ!

ኩባንያችን #ለነገ_ተስፋዎች በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጃቸውን የአዲሱን ዓመት የትምህርት መሣሪያ ድጋፍ መርሃ-ግብር ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በይፋ ማስጀመራቸው ይታወሳል፣ ይህንን ተከትሎም በመላ ሃገሪቱ በተመረጡ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 80,000 ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 960 ሺህ የመማሪያ ደብተር ልገሳ ማካሄዱ በኩባንያችን የተለያዩ ዞኖች እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በሚገኙ የሪጅን ጽ/ቤቶችም በስፋት በመከናወን ላይ ይገኛል።

በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ሊቀሩ የሚችሉ ተማሪዎችን ለማገዝ ያለመው የዚህ ዓመት የትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፍ ከ98.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ ይህም የትምህርት ዘርፉን እና የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ ለማገዝ የምናደርገው ሰፊ ጥረት አካል ነው፡፡

ኩባንያችን የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት በመላ የሀገራችን ክፍሎች በአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ 373 ሺህ ተማሪዎች ከ320.8 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመማሪያ ደብተር ድጋፎችን አድርጓል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/467R82m

መልካም አዲስ ዓመት!

#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ

#ESG #CSR #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF
40👍19👏5😁2🙏2
እስከ መስከረም 6, 2018 ዓ.ም. ድረስ ማንኛውንም ትእዛዝ በዘመን ገበያ ሲያዙ ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።

🔗 http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

#ዘመን_ገበያ_የዲጂታል_ኢትዮጵያ_የግብይት_መዳረሻ!

🌼መልካም አዲስ ዓመት!


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
53👍8🙏5👏3😁1🤩1
በዓል እንዴት አለፈ?

✍️ የገጠማችሁ ለየት ያለ የበዓል ክስተት ካለ አጋሩን

መልካም የእረፍት ቀን!


#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
61👍18😢4🤩3👌2
2025/10/01 10:15:07
Back to Top
HTML Embed Code: