Telegram Web Link
ቴሌብርን የመሰለ ቅልል፣ ፍጥን ያለ ነገር አግኘተን ጥሬ ገንዘብ በመያዝ አንጉላላም! በቴሌብር የዘመነ አገልግሎት ስንጠቀም እንዲህ ነን!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
27😁21👍10😢3
#ኢተማሪ የብልህ ተማሪ ምርጫ!!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!

💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net


#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
22👍10👌4🙏3
ቴሌብር ሰፐርአፕ ላይ አቅማችን የፈቀደውን በመለገስ የበኩላችንን እንወጣ።


#Fundraising
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
👍2715👏7😁1
🎁 ሄቦ የሞባይል ጥቅል!!

የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫን ‘ሄቦ’ አስመልክቶ እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም

መልካም በዓል!


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
11👍8🙏4👏1🤩1
ምንም ቀላል ነገር ቴሌብር ላይ እንደመመዝገብ እና ቴሌብርን እንደመጠቀም አይቀልም! እናንተም አሁኑኑ ተመዝገቡና  ቅለቱን ራሳችሁ መስክሩ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
18👍18👏4
🎊የኢሬቻ ኤክስፖ በኤግዚቢሽን ማዕከል!

በተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ የግብርና፣ ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶችና የሙዚቃ ድግስ የደመቀውን ባዛር ለመታደም እና ያሻዎትን ለመሸመት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ሲሉ እስከ ብር 2500 ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡

🆓 መግቢያ በነጻ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!

🌼 መልካም የኢሬቻ በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
16🤩1🙏1
👮🚦የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላበቴሌብር ይፈጽሙ!

የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር እና የኦሮ
ሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲን የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር በመፈጸም ውድ ጊዜዎን ቆጥበው ድካምዎን ማስቀረት ይችላሉ።

⚠️ ደንብ አክብረን በጥንቃቄ እናሽከርክር
ቅጣት ካለ ክፍያ ወዲያው በቴሌብር!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍76👌1
2025/10/01 17:28:35
Back to Top
HTML Embed Code: