Telegram Web Link
#በላቀ_አገልጋይነት

በዛሬው ዕለት የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የበዓል ድባብ በተላበሱት የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በላቀ የአገልጋይነት መንፈስ ውድ ደንበኞቻችንን በማስተናገድ እንዲሁም ፍቅር የሞላበት ልባዊ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት በማድረስ አሳልፈዋል።

ተጨማሪ ምስሎች 👉 https://bit.ly/4geeMid


🌼 መልካም አዲስ ዓመት


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍3826👏3🙏3😘2😁1
🎉🌼 ከዕንቁጣጣሽ የ15 ሚሊየን ብር ስጦታ የድርሻዎን ይውሰዱ!!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ጨዋታ የአዲስ ዓመት ስጦታ አሁንም በየዕለቱ እስከ 100,000 ብር ይሸለማሉ፡፡

🔑💡 ቴሌብር ሱፐርአፕን ለወዳጅ መጋበዝ፣ ገንዘብ መላክ፣ የአየር ሰዓትና ጥቅል መግዛት፣ በዘመን ገበያና ሌሎች ግብይት መፈጸም፣ ኢንሹራንሽና ነዳጅ መቅዳት እንዲሁም የቴሌኮም ቢል መክፈል ለሽልማት የሚያበቃዎትን አደይ አበቦች ያስገኝልዎታል፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp አሁኑኑ ይጫኑና ወደ ጨዋታው ይግቡ!

🗓 እስከ መስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
52👍21👌12🙏6
🎉🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 300 ዕድለኞች 10GB የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! 🎁

📥 አሸናፊዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎች ዝርዝር 👇🏼


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
40👍24👌4💯1
🎉📢 የታላቁ ሕዳሴ ግድባችንን መጠናቀቅ የድል ብስራት፣ በቀጥታ ስርጭት በነጻ ይከታተሉ!!

የዓመታት ሕልማችን በይፋ ዕውን የሚሆንበት ታላቅ ታሪካዊ የድል ብስራት ነገ ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከኢንተርኔት ክፍያ ነጻ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

በኢቢሲ እና ፋና ዩቲዩብና ፌስቡክ ገጾች ከጠዋቱ 12:00 እስከ 4:00

🔴 EBC: https://www.youtube.com/@EBCworld
🔴 FANA: https://youtube.com/@fanamediacorporation?si=Mpj6YVepBdUYURNs


#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
👍6957🙏16👏6😢6
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!

የሕብረታችን ፍሬ
የሕዳሴ ግድባችን
ዕውን ሆኗል!!

ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም


#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
60👍40😁6🙏6😢5
🎁 የድል ብስራት እንኳን ደስ አለን የምንባባልበት ስጦታ!!

🌐 18 MB
📞 8 ደቂቃ
💬 18 የአጭር መልእክት

የሕብረታችን ፍሬ
የሕዳሴ ግድባችን
ዕውን ሆኗል!!

እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!

ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም


#GreatEthiopianRenaissanceDam
#Ethiopia
#Ethiotelecom
😁8548👍26😢9
🌼🎁 አዲስ ዓመት አብሳሪዋ #አደይ_አበባ_የሞባይል_ጥቅል እንደተለመደው ልታንበሸብሸን ከተፍ ብላለች!!

በልዩ ሁኔታ እስከ 51% ቅናሽ የተደረገባቸውን የአዲስ ዓመት ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም ስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም!

መልካም አዲስ ዓመት!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍2926🙏6😍4👏2
🌼 የአዲስ ዓመት ግብይትዎን በቴሌብር ይፈጽሙ፤ 5% ተመላሽ ያግኙ!

🎂 በተመረጡ ኬክ ቤቶች እና
🛒 ሱፐርማርኬቶች

የሚያስፈልግዎን ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ያገኛሉ!

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

🌼 የኬክ ቤቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/4fLPgPL
🌼 የሱፐር ማርኬቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/3XzJHh9

🗓 እስከ መስከረም 2 ቀን 2018 ዓ.ም

መልካም አዲስ ዓመት!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
37👍17👌4😁3🙏3😢1
2025/09/30 13:13:18
Back to Top
HTML Embed Code: