Telegram Web Link
መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉 🚝 የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ትኬት በቴሌብር ተጀመረ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ቁጥርዎንና አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት የጉዞ ትኬትዎን በቀላሉ ባሉበት ሆነው መቁረጥ ይችላሉ፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ EDR Ticket Booking

አልያም የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ዌብሳይት https://bookingedr.et/ ላይ በመግባት የክፍያ አማራጫ ላይ ቴሌብርን በመምረጥ ትኬትዎን ይቁረጡ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🚀 Empower Your Business with Smart ERP!

Streamline your operations, boost productivity, and drive growth with our Cloud-Based ERP Solution.

⚙️🌐 Our integrated platform brings finance, HR, supply chain, and CRM functions into one unified system.

☁️💡 Leveraging our secure telecloud for exceptional accessibility, scalability, and cost savings.

Transform the way you do business today!

📍Visit our business service centers.

Read more: https://bit.ly/Cloud-Based_ERP


#ERP
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/03/14 16:27:31
Back to Top
HTML Embed Code: