Telegram Web Link
መልካም የሴቶች ቀን (ማርች 8)!

በዲጂታል፤ ፋይናንስ አካታችነት ሴቶችን ማብቃት ለብሩህ እና ፍትሃዊ መጻኢ ጊዜ!

Happy International Women’s Day (March 8)!

Empowering women through digital and financial inclusion for a brighter, equitable future!


#March8
#WomensDay2025
#Ethiotelecom #telebirr
እመሪ ድመቂ
በቅና
ግሞ በጥቅልሽ ተጠቀሚ!!

🎁 የሴቶች ቀን (ማ
ርች 8) የሞባይል ጥቅል

እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል እና አርዲ ቻትቦት ይግዙ ለሷም በስጦታ ያበርክቱ!

👉 ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ
https://onelink.to/uecbbr ሲገዙ 20% ቅናሽ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ያገኛሉ!

መልካም የሴቶ
ቀን!


#March8
#WomensDayPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ሴቶች ብቻ አገልግሎት በሚሰጡበት ለቡ ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችን ደንበኞቻችንን በልዩ ሁኔታ በማስተናገድ እና መልካም ምኞታችንን በመግለጽ በደማቅ አብሮነት አክብረናል።

#March8
#WomensDay2025
#Ethiotelecom
መጋቢትን ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
▶️ በዩትዩብ እየተዝናኑ ይማሩ!!

በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን እና የጉግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን ዘመናዊ የእጅ ስልኮችን ሲገዙ:-

🌐 2 ጊ.ባ ወርኃዊ የዩትዩብ ጥቅል ለአንድ ዓመት እንዲሁም

🎁 ለ3 ተከታታይ ወራት የዳታ እና ድምጽ ጥቅል በስጦታ ያገኛሉ!


📍 በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል፡፡


#Google
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✴️ የ32ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!

32ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በሕዝብ ፊት ወጥቷል!

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉

💁‍♂️ 33ኛው ዙር ቀጥሏል፤ በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!


የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopi
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በበርካታ ከተሞች እየተሰጠ ይገኛል!!

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr  ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ ተጠቅመው የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ!

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ፡፡

🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🤖 የላቀ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ለድርጅትዎ!!

ዘመኑ ባፈራው የክላውድ ቴክኖሎጂ በተለያዩ አማራጮች ሁሉን አቀፍ አገልግሎት መስጠት በሚያስችልዎ የጥሪ ማዕከል ሶሉሽን ለደንበኞችዎ በቀላሉ ተደራሽ ይሁኑ፡፡

📍 አቅራቢያዎ በሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ይመዝገቡ!

👉 ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3FiXMct ይጎብኙ!


#EnterpriseSolution
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/03/15 10:16:16

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: