Telegram Web Link
#አረንጓዴ ልብስ ምን ያህል የተወደደ ልብስ እንደሆነ በሸረዓችን ምን ያህል ግንዛቤ አለን?

የነብያችን አለይሂ ሰላት ወሰላም ምርጫዎች ውስጥ አንዱ የከለር ምርጫ اخدر (አረንጓዴ ነበር) የግለሰቦች  ወይም የ አንድ ቡድን መገለጫ አይደለም:-

ቁበተል ኸድራ መስጅደ ነበዊ ሚናራዎችን ጨምሮ አኽደር  (#አረንጓዴ )ነገር የተመረጠ ልብስ ነው   ሰይዳችን ሳይቀር በደንብ ይጠቀሙት የነበረ ልዩ  ከለር ምርጫም ጭምር ነው

 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/02/06 19:22:37
Back to Top
HTML Embed Code: