#አረንጓዴ ልብስ ምን ያህል የተወደደ ልብስ እንደሆነ በሸረዓችን ምን ያህል ግንዛቤ አለን?
የነብያችን አለይሂ ሰላት ወሰላም ምርጫዎች ውስጥ አንዱ የከለር ምርጫ اخدر (አረንጓዴ ነበር) የግለሰቦች ወይም የ አንድ ቡድን መገለጫ አይደለም:-
ቁበተል ኸድራ መስጅደ ነበዊ ሚናራዎችን ጨምሮ አኽደር (
#አረንጓዴ )ነገር የተመረጠ ልብስ ነው ሰይዳችን ሳይቀር በደንብ ይጠቀሙት የነበረ ልዩ ከለር ምርጫም ጭምር ነው