Telegram Web Link
♡ ቅናት ሌላ ነገር
መተማመን ሌላ ነገር ነው ...የሚቀና ሰው አያምንህም ማለት አይደለም
የምታጣው ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ስትሆን
ካለፉት ጊዜያት የበለጠ ጠንካራ ትሆናለህ...😊

@sumi_ya
አንዳንድ ጊዜ የሚያስፈልገን እረፍት ብቻ ነው!
ይሆን እንዴ
ዳግማዊ ታምራት
ይሆን እንዴ❤️
ዳግማዊ ታምራት
size=890kb
@sumi_ya
|||ሳትኩኝ

መጣች እና ልጅት
እቅፍ አርጋኝ ድንገት
አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜን ረሳሁ
ከመረሳት ድኜ ባንቺ አለምን ገዛሁ።
.
.
የፍቅር ገበያ
እኔን እንደሸቀጥ አንችን ደሞ ገዢ
ካረገሽ ምን ልሆን፤
እመጣልሻለሁ
አቅምሽ እንዳሰበው ረክሼ እንደሆን።

©ሚኪ
@getem
@getem
@getem
ቀንን የጠበቀ
ጊዜውን ያወቀ
ድንገት ሲፈነዳ
ቆስቋሹን እንዳለ ይዞት ገደል ገባ
ቢያብሱት አይደርቅም ብሶት ያዘለ እንባ።

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@getem
@getem
@getem
እኔ ዉስጥ የለሽም
የለሽም
የለሽም
ረስቼሻለው፣
ብቻ ግን አላውቅም
እኔም የት እንዳለው።

@getem
@getem
@paappii

#dagim yr
እንግዳ
.........



አ...ሄ ይሄ ዘመን፡ አ...ሄ ይሄ ጊዜ፤


በሰርግህ ዋዜማ፡ ያደርግሃል ሚዜ።



@getem
@getem
@getem


ከዚን
ስትዞር ስትዞር ፣ ስትዞር አምሽታ
ልጅህ ነው ትላለች ደሞ አፍ አውጥታ
እኔ
ባላደርኩበት ቤት ባልተኛሁት አልጋ
ቆይ እንዴት ተቀኝቶ ልጅ መጣ ከኔጋ
እንዣ
ልክ አንደ ዶሮ
በደጃፉ አየር በንፋስ ተለክፋው
(እሷም አረገዘች እኔም ጥያት ጠፋው)
ምን አጠፋው?
ምንም!

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@getem
@getem
@getem
//ያለ ልብ እንዳልሞት\\

አቧራው ፍቅርሽን
ንፋስ ሲያራግበው፤
እንዴት አይኔን አልፎ
 ልቤን አሳደፈው።
ብዙም ሳይቆይ ገና
ልጠራርገው ብል፤
በጡብ ቤት ገንብቶ
አንቺን ሳለሽ ስእል።
ስእሉን ላጠፋው
 ቀለም ብደባልቅ፤
ያንቺ ውበት ጎላ
አማረበት ይልቅ።
ጥቁር ቀለም ይዤ
 ስእሉን ብቀባው፤
 ሊያበላሽሽ ቀርቶ
ጥላሽ ሆኖ አረፈው።
የቤቱ ሳያንሰኝ
ያንቺ ስእል ጎልቶ፤
አፍቃሪ አስባለኝ
ሰዉ ተዘባብቶ፤
ልቤ ጥሎኝ ሄደ
ንግስቱን ለመሾም፤
ፍቃድሽ ከሆነ
ኩራት ቢይዝሽም፤
ይኽንን አርጊልኝ
እንዲያው በፍቅር ስም።

 ከቻልሽ፤
ንጉስ እኔን አርገሽ
ልቤን ንገሺበት፤

ካልቻልሽ፤
ልብሽ ተያዥ ሆኖ
ይቀመጥ ከኔ ቤት፤

ድንገት፤
የኔን ካልመለሽው
ያለ ልብ እንዳልሞት።

@abela_black

@getem
@getem
@getem
ወደድኩሽ .....ጅል እስክሆን
ሄድሽ ደሞ .......ያንን ሰሞን
አንቺዬ
የተነሳሽበት ማልደርስበት መንገድ
ናፍቆትሽን ይዤ ዘላለም ል'ራመድ
ከበደኝ
ቀድሞውንስ መች ቀለለኝ።

ታድያ ይሄን እየሰማሽ
እንደምን ነህ አልሺኝ
እኔማ...
አለው እንደምንም ምንም ባለመሆን
ታውቂው የለ አፍቃሪን ያፈቀረ ሰሞን
አንዲያ ነኝ....

አዎን
የናፍቆቴን መራብ ትውስታ ላይገታው
ዝምብዬ ምኳትን ህመሜን ላይረታው
መጣው ስላልሺኝ ነው አሁንም ምበረታው።
አንቺዬ
ውዬ አድሪያለው እና እስክትመጪ በፆም
ባክሽ ብቅ በዪ እስትንፋሴ እንዳትቆም።

✍️#በረከት_ሐ(@berii34)
@getem
@getem
@getem
Yene lyu yene enate yene konjiye yene sakita ufffff yene model enkon teweledkilign byalew enate l am so happy for having u in my life habibtiye 🥰 wish you happy bd to u enate yasebshiw hulu yisakilish byalew enate nfff amet nurilign 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
​​❤️ጣፋጭ የፍቅር ቃላት❤️

💔የትኛውም የህይወት ፈተና ባጋጠመኝ ጊዜ ባንተ መፈቀሬን ሳስብ ልበ ሙሉነት ይሰማኛል!😍
💘ከማያቸው ሚሊዮን ከዋክብቶች በልቤ ውስጥ ምታንፀባርቀው አንተ ብቻ ነክ!❤️
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄

❤️•═•••የፍቅር ቃና•••═•
,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
@sumi_ya
​➢➢➢➢❤️❤️ እህቴ ሆይ❤️❤️

ስታፈቅሪ ጥሩ #አፍቃሪን እንጂ
ጥሩ ተናጋሪን መሆን የለበትም ምክንያቱም
ጥሩ አፍቃሪ #ልቡን ሲሰጥሽ
ጥሩ ተናጋሪ ደሞ #አስማምቶ ይሸጥሻል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@sumi_ya
2024/06/28 22:09:59
Back to Top
HTML Embed Code: