📵 ሳታነሺው ሲቀር...❤️🩹
ፈገግታ ሳቅሽን ለመስማት ወድጄ
ከአንደበቴ ላይ የያዝኩት ሸምድጄ
ቀልድ አዘጋጅቼ ሳቅሽን ልገራ
ሳታነሺወሸ ሲቀር ስልኩ #እየጠራ☹️
ለራሴ ደግሜው ራሴው ሳኩበት
ብቻዬን ስስቅም እብድ ተባልኩበት😟
(ይሆን እንዴ እብደት?)
ድምፅሽን ለመስማት ላወራሽ ጓጉቼ
ዝርዝር ለቃቅሜ #ካርዱንም ሞልቼ
ሳተነሺው ሲቀር ለብዙ አዋልኩት😔
ከጓደኞቼ ጋር እልፍ #አወጋሁበት
ከዛም አልፎ ተርፎ ለሌላ ሰው ላኩኝ
ምስጋና፣ ምርቃት በብዙ አተረፍኩኝ!
በድምፅ ሳንረበሽ በምንም ሳንገታ
ላንቺ ለመደወል ከመረጥኩት ቦታ
ሳታነሺው ሲቀር ስልክሽ ተዘግቶ
አስተውል ጀመርኩ ያልታየኝን ከቶ🤭
ፀጥታው ቢመቸኝ ግጥም ፃፍኩበት
የጥበብን ባህር በብዕር ቀዘፍኩበት!💓
ሳታነሺው ሲቀር ስልኩ ተከርችሞ
ንዴት ሊያበግነኝ ፊቴ ሳለ ቆሞ😡
ትርፌን አሰላሁት ካገኘሁት ጥቅም
በኢምንት ጊዜ ውስጥ ያለኝን አቅም
እናምልሽ ውዴ...❤️
ሳታነሺው ሲቀር ልቤ ይህን አመነ
አንዳንዴም #መገፋት ለራስ እነደሆነ!!
✨Join & Share✨
❣❣@sumi_ya❣❣
ፈገግታ ሳቅሽን ለመስማት ወድጄ
ከአንደበቴ ላይ የያዝኩት ሸምድጄ
ቀልድ አዘጋጅቼ ሳቅሽን ልገራ
ሳታነሺወሸ ሲቀር ስልኩ #እየጠራ☹️
ለራሴ ደግሜው ራሴው ሳኩበት
ብቻዬን ስስቅም እብድ ተባልኩበት😟
(ይሆን እንዴ እብደት?)
ድምፅሽን ለመስማት ላወራሽ ጓጉቼ
ዝርዝር ለቃቅሜ #ካርዱንም ሞልቼ
ሳተነሺው ሲቀር ለብዙ አዋልኩት😔
ከጓደኞቼ ጋር እልፍ #አወጋሁበት
ከዛም አልፎ ተርፎ ለሌላ ሰው ላኩኝ
ምስጋና፣ ምርቃት በብዙ አተረፍኩኝ!
በድምፅ ሳንረበሽ በምንም ሳንገታ
ላንቺ ለመደወል ከመረጥኩት ቦታ
ሳታነሺው ሲቀር ስልክሽ ተዘግቶ
አስተውል ጀመርኩ ያልታየኝን ከቶ🤭
ፀጥታው ቢመቸኝ ግጥም ፃፍኩበት
የጥበብን ባህር በብዕር ቀዘፍኩበት!💓
ሳታነሺው ሲቀር ስልኩ ተከርችሞ
ንዴት ሊያበግነኝ ፊቴ ሳለ ቆሞ😡
ትርፌን አሰላሁት ካገኘሁት ጥቅም
በኢምንት ጊዜ ውስጥ ያለኝን አቅም
እናምልሽ ውዴ...❤️
ሳታነሺው ሲቀር ልቤ ይህን አመነ
አንዳንዴም #መገፋት ለራስ እነደሆነ!!
✨Join & Share✨
❣❣@sumi_ya❣❣