Telegram Web Link
♥️♥️swedew yehen musica♥️

🔸 biyazenebshm lbe♥️♥️
🔸 Mn wusete bikefawu😔😔
🔸 Gin ayekoretelegnm ayeye
Zarem odshalewu💋💋💋
@thunnn ~👍
😢😭💔💔
Hagerua wediya mado
Kaliye 😘😘



@thunnn
@thunnn
....

የሄደውም ይሂድ አይቅናው አልልም
ልቤ ደጉን እንጂ ክፉ አይመኝም

....

💫 @sumi_ya 💫
Awkalew yewah nesh ❤️
Endene aydeleshm 😔
Chekno michekn🖤
kfu anjet yeleshm 💔




@sumi_ya
​​🌺#የፍቅርሽ_ትንታ🌺

በረቀቀ ጥበብ በረቀቀ ሚስጥር
ያለምንም ስስት #ያጎረሺኝ ፍቅር🥰

ጨጓራዬን ትቶ ልቤ ላይ በማረፍ
በፍቅር ትንታ ዘውትር #ስንደፋደፍ

ይሻለኛል ብዬ ከዛሬ ከነገ
#ጀርባዬን ባስመታም ይባስ እያደገ

ሊለቀኝ አልቻለም የፍቅርሽ ትንታ
ውሀም ብጠጣበት ጠዋትና ማታ።😒

Join & Share

@sumi_ya
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
📵 ሳታነሺው ሲቀር...❤️‍🩹

ፈገግታ ሳቅሽን ለመስማት ወድጄ
ከአንደበቴ ላይ የያዝኩት ሸምድጄ
ቀልድ አዘጋጅቼ ሳቅሽን ልገራ
ሳታነሺወሸ ሲቀር ስልኩ #እየጠራ☹️
ለራሴ ደግሜው ራሴው ሳኩበት
ብቻዬን ስስቅም እብድ ተባልኩበት😟
(ይሆን እንዴ እብደት?)

ድምፅሽን ለመስማት ላወራሽ ጓጉቼ
ዝርዝር ለቃቅሜ #ካርዱንም ሞልቼ
ሳተነሺው ሲቀር ለብዙ አዋልኩት😔
ከጓደኞቼ ጋር እልፍ #አወጋሁበት
ከዛም አልፎ ተርፎ ለሌላ ሰው ላኩኝ
ምስጋና፣ ምርቃት በብዙ አተረፍኩኝ!

በድምፅ ሳንረበሽ በምንም ሳንገታ
ላንቺ ለመደወል ከመረጥኩት ቦታ
ሳታነሺው ሲቀር ስልክሽ ተዘግቶ
አስተውል ጀመርኩ ያልታየኝን ከቶ🤭
ፀጥታው ቢመቸኝ ግጥም ፃፍኩበት
የጥበብን ባህር በብዕር ቀዘፍኩበት!💓

ሳታነሺው ሲቀር ስልኩ ተከርችሞ
ንዴት ሊያበግነኝ ፊቴ ሳለ ቆሞ😡
ትርፌን አሰላሁት ካገኘሁት ጥቅም
በኢምንት ጊዜ ውስጥ ያለኝን አቅም

እናምልሽ ውዴ...❤️

ሳታነሺው ሲቀር ልቤ ይህን አመነ
አንዳንዴም #መገፋት ለራስ እነደሆነ!!

Join & Share

@sumi_ya
አንድ video እንዲያዩ ተሠቷቸው ሙሉ gallary ሚበረብሩ ሠዎችን በርበሬ ባጥናቸው ደስ ይለኛል😒

🙄
🍂ለካ ለ አንድ ሰው ደስታ ብለን የምናደርገው ነገር መልሰው እኛኑ የጎዱናል።🖤
💔🥀💔🥀💔
የኔ ፀሐይ
Beki
የኔ ፀሀይ ❤️
ቤኪ
size=1100kb
🌹New music 2022🌹
@sumi_ya
አስደሳች ዜና ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
.
.
.
.
.
ተወዳጅ ግዮን በረኪና በ በላ 3 እና 5 ሊትር ለገበያ አቅርቧል ። 😣

😄😄😄🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😂

እየጠጣችሁ ወጋን


@sumi_ya
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🥺ሸጋው በአንተ ላይ🥺
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
🦋🦋🦋🦋🦋

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ክላስ ፎርፈህ እየሄድክ ማዘር አጊንታህ "ለምን መጣህ ?" ስትልህ

#ቾክ አልቋል ወደ ቤት ሂዱ ተብለን ነው::
😄😄😄😄

👑❤️


👇
@sumi_ya
ሌባ ሴት ሲያይ እንዴት ነዉ ?

ሰረቅ አድርጎ👀😂🤌
@frelve34
እንደኔ ትዝታው ካለብክ
በል ናልኝ እስኪ ባክህ...
@frelv34
#የሀብታም_ልጅ_ነኝ ስላት ዘላ አቀፈችኝ የኔ እህት ተረጋጊ ሀብታም የእናቴ ስም ነው😜😂
@frelv34
አጭር መሆን ጥቅሙ ቧንቧ ስር ሻወር መዉሰድ ትችላለህ🤷‍♂
@frelve34
የእቃቃ ባሌ v8 ይዞ አምሮበት አየሁት
እዉነቱን ለመናገር 80 መቅደዳችን ትዝ አይለኝም ☹️☹️
@frelve34
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥰🥰🥰🥰best muisc❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@sumi_ya
እሷ፦ እኔ ምልህ ግን ስንተኛ ሚስትህ ነኝ??🙄

እሱ ፦ ኧረ ስንተኛም ስንነሳም ሚስቴ ነሽ
@sumi_ya
የሀበሻ ወንድ ሮማንቲክ ጨዋታ አያውቅም በትራስ ስትመቺው በዱላ ቀበሌ ድረስ ነው የሚያሳድድሽ።
@sumi_ya
2024/10/01 15:42:47
Back to Top
HTML Embed Code: