Telegram Web Link
የእንጦጦ : ፓሊ : ኮሌጅ : ሥነ - ጥበብ : ትምህርት : ክፍል : ማስተማር : ከጀመረበት : ጊዜ : ( 1999 ዓ.ም. ) አንስቶ : ከመደበኛው : የመማር : ማስተማር : ሂደት : በተጓዳኝ : በሥነ - ጥበብ : ዘርፉ : አንጋፋ : ባለሙያዎችን : በመጋበዝ : የሕይወትና : የሥራ : ልምዳቸውን : ይካፈላል ፤ እነሆ : የዚህ : ወር : እንግዳችን ...


በኢትዮጽያ : የጠልሰም : ሥዕል : ጥበብ : አንጋፋው : ሠዓሊ : ሔኖክ : መልካምዘር : ይሁን  ፣ ሥራዎቹን : በኢትዮጵያ : በተደጋጋሚ : ጊዜ ፣ በተለያዩ : ዓለማትም : የሥዕል : ትርዒቱን :  ያቀረበና ፣ የተለያዩ : ወርክሾፓችን : የተካፈለ : ሲሆን ፤ የፊታችን : ረቡዕ : ሚያዝያ : 30, 2016 ዓ.ም. ከ 8: 00 ሰዓት : ጀምሮ : የሕይወት : ልምዱን : እና : አጠቃላይ : ስለ : ጠልሰም : ጥበብ : ምንነት ፣ ፍልስፍናና : አሰራር ፤ እንዲሁም : ስለ፡ ትምህርት ፡ ሥርዓታችን : የምንወያይ : ሲሆን ፤.. በተጨማሪም : በቅርቡ : በሻርጃህ : አርት : ፋውንዴሽንና : ሙዝዬም : ( SHARJAH ART FOUNDATION, MUSEUM ) የተከፈተውና : እየታየ : ባለው : ሥራዎቹና ፡ ሁነቱ : ዙሪያ : ውይይት : እናደርጋለን ፠

በቦታው : በመገኘት : መታደም : ትችላላችሁ ፠


@seiloch
👍142
Digital art exhibition

“Longing for the Unknown”! 🌌
Artist Fanuel Leul


Fendika Cultural Center
Opening on July 1st at 6 PM and running until July 15th.

@seiloch
9👍2
ቆንጆ የዕጅ ፅሁፍና የሀረግ አሰራር ለመማር ይሄን ገፅ ይመልከቱት!

https://youtube.com/@thelotrscribe?si=lzP8Ex6WV4W9OdHv
4👍2
Exhibition titled, “መልክ”
By Surafel Alemneh

Artawi Gallery
opened for public.

The galley opened  until 20 July 2024 starting from 2 PM - 6 PM bole, around British international school or 250m in from Yod Abyssinia, Kkare Homes, 2nd Floor


@seiloch
👍51🔥1
#Exhibition

Check out the great 'Blue' art show by Zelalem Merga at the etmetro gallery! Zelalem makes cool art pieces from things people throw away. There are nice portraits and pretty blue paintings. The show is open until August 15, 2024 - go see it!


@seiloch
7👍4🔥3
ተጋብዛችኋል !

ሠዓሊና ገጣሚ ከበደች ተክለአብ በቤቷ በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በ አለ የሥነጥበብና ዲዛይንት/ቤት ኦገስት 7 ከረጅሙና ከማይታመነው የህይወት ልምዷ ልታካፍለን አስባለች።
ትታደሙ ዘንድ እንጋብዛለን።

#አገኘሁ_አዳነ_ድልነሣሁ

@seiloch
@seiloch
👍71
የካቲት ወርሀ-ገብረ-ክርስቶስ ;

ቅዳሜ የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰአት በገብረ ክርስቶስ ሙዚየም 6 ኪሎ ፧ አመታዊው አለማቀፍ የገብረክርስቶስ ቀን በስነ ግጥምና ስነ ጥበብ ደምቆ ይከበራል። ገብረክርስቶስንና ድንቅ ስራዎቹን የምትወዱ ሁሉ ተጋብዛችሁዋል። ፕሮግራሙ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል።


ምንጭ
አርቲስት በቀለ መኮንን

@Seiloch
👍102
This artwork Painted by Leayne Tilahun

@seiloch
8😱6🔥3
artworks by Leayne Tilahun

@seiloch
25👍5🔥2
"በይው ተቀየረ እንጂ  ትሪው አልተነሳም"

አሸናፊ ማስቲካ
በአርታዊ

ከ ሚያዝያ 18 -  ግንቦት 10

@seiloch
👍9🔥21
ህልም እልም
ሠዓሊ ስዩም አያሌው

በፈንድቃ
ከሚያዝያ 20 እስከ ግንቦት 4

@Seiloch
5👍4
2025/09/16 13:34:05
Back to Top
HTML Embed Code: