Telegram Web Link
ሥዕል ብቻ © pinned «ውድ የሥዕል ብቻ ሁለተኛ ዙር ተወዳዳሪዎች ወድድሩ እስከ መስከረም ፫ የሚቆይ ስለሆነ ሥዕሉን ለተለያዩ ሰዎች በመጋበዝ ማስመረጥ (vote) ማስደረግ ትችላላችሁ። ስራዎቹም ለሽልማት እጩ የሚሆኑበት መስፈርት ፩ 40% በ ባለሙያ ይገመገማል ። ፪ 60% በ ተመልካች ድምፅ(vote) ። መልካም እድል ለሁላችሁም ። …»
ሥዕል: በ አብርሃም ዘበነ
@seiloch
@seiloch
በማዕከላዊ እሥር ቤት ለ ዕይታ ከቀረቡት ሥዕሎች በጥቂቱ እኚን ይመስላሉ
አውደረዕይው ከዛሬ ጳጉሜ 1 ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ. ም. እሥር ቤቱ ለሕዝብ እይታ ክፍት ነው፡፡

@seiloch
@seiloch
ሥዕል ብቻ © pinned «ውድ የሥዕል ብቻ ሁለተኛ ዙር ተወዳዳሪዎች ወድድሩ እስከ መስከረም ፫ የሚቆይ ስለሆነ ሥዕሉን ለተለያዩ ሰዎች በመጋበዝ ማስመረጥ (vote) ማስደረግ ትችላላችሁ። ስራዎቹም ለሽልማት እጩ የሚሆኑበት መስፈርት ፩ 40% በ ባለሙያ ይገመገማል ። ፪ 60% በ ተመልካች ድምፅ(vote) ። መልካም እድል ለሁላችሁም ። …»
Abiy aniye

@seiloch
@seiloch
ፎቶ በ ቀለም እንዲሁም በ drawing ለማሳል

በ +251984740577
ወይም @gebriel_19 ማዘዝ ይቻላል ።

ሦዕል ለ ስጦታ ጥሩ አማራጭ ነው።
ይህን እድል ይጠቀሙበት!

@seiloch
@seiloch
1👍1
2025/07/13 21:58:47
Back to Top
HTML Embed Code: