Telegram Web Link
እነዚህን ፫ ሥዕሎች መግዛት ሚፈልግ በ
+251968674714
@Gezea ያናግረኝ

@seiloch
@seiloch
ሠላም ሁለተኛ ዙር የሥዕል ውድድሩን በተመለከተ በብዙዎች ውድድሩ ቶሎ ይጀመርልን ጥያቄ መሰረት ሊጀመር ነው

የውድድሩን ፓስት ነገ ማታ እምንጀምር ስለሆነ ለመወዳደርያችሁ የሚሆነውን ፎቶ እንለጥፋለን።

✏️ለውድድር ሚበቃውን እኛ መርጠን በመልቀቅ #vote_እናስደርጋለን
✏️ሥዕሉ በ እርሳስ ነው ሚሳለው
✏️ከፍተኛውን like ያገንኙ ፪ አሸናፊዎች
የ ሥዕል መሳያ እቃዎችና ፣ የኢንተርኔት pakage ተሸላሚ ይሆናሉ።

ሥዕላችሁን ምትልኩበትን አድራሻ
@Enat_Hager_Feker ነው።

መለካም እድል!!!

@seiloch
@seiloch
#ለተወዳዳሪዎች

ለመወዳደርያ ከላይ ያሉትን ሁለት ፎቶዎች መርጣቹ #እንዱን በመሳል ላኩልን ።
ሥዕሉን በ #እርሳስ ነው እምትስሉት
የምታስገቡበት ቀን ከዛሬ ጀምሮ እስከ #ነሀሴ 25 ነው።

ለጥያቄና ሥዕሉን ለመላክ @enat_hager_feker ተጠቀሙ


ሥዕል ብቻ

@seiloch
@seiloch
በ አብርሃም ዘበነ

@seiloch
@seiloch
የማይቀርበት የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ የሙዚቃ ድግስ እሁድ ነሃሴ 26 በጌትፋም ሆቴል ይደረጋል
13,000 ሺህ ህፃናትን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ በማገዝ እየተዝናኑ ትውልድ ያስተምሩ!! መግቢያ: 12 ደብተር - 2 እስክርቢቶ - 2 እርሳስ - 2 መቅረጫ እና 2 ላጲስ
#onepackforonechild #onecanreallymakeadifference #music #concert #charity

ለጥያቄ +251912605469

@seiloch
Nebyu

@seiloch
🎨በ – Evan

ከስር ደረጃ ይስጡ

🥇እጅግ በጣም ጥሩ
🥈በጣም ጥሩ
🥉ምንም አይልም


@seiloch @seiloch
🎨በ – ሳሮን

ከስር ደረጃ ይስጡ

🥇እጅግ በጣም ጥሩ
🥈በጣም ጥሩ
🥉ምንም አይልም


@seiloch @seiloch
2025/07/14 22:30:08
Back to Top
HTML Embed Code: