Telegram Web Link
ውድ የልጆቻችን ወላጆች እና ልጆቻችን:-

በልዩ ሁኔታ የተከበረውን የስፖርት ቀን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ እንድትከታተሉት ተጋብዛችኋል።

ሼር፣ ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። 🙏

https://youtu.be/Vx4u9TQ3ZKM?si=-wZBKcKGNAg22yOu
To all Our Grade 6 Children’s,

Best wishes and Good luck on your first national exam! Your hard work and dedication have prepared you well for this moment. Believe in yourselves and do your best. We are all proud of you and confident in your abilities.

Go shine!

Best regards,
Eyob Ayele
President
የተከበራችሁ የልጆቻችን ወላጆች:-

በትምህርት ጥራቱ፣ በሥነ-ምግባሩ እና
በውጤታማነቱ ተመራጭና ተወዳጅ የሆነው ት/ቤትዎ ለመጪው የትምህርት ዓመት በጣም በርካታ አዳዲስ ልጆች የሳፋሪ ቤተሰብ ለመሆን የምዝገባ ጥያቄ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።

ይሁንና እኛ ብዙ ለደከምንባቸው ምርጥ ልጆቻችን ቅድሚያ መስጠት ስላለብን ልጆቻችንን እስከ ሰኔ 30, 2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንዲያስመዘግቡ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።

ነባር ልጆቻችን እስከ ሰኔ 30, 2016ዓ.ም ባያስመዘግቡ ለሚመጣው ችግር ሀላፊነት ለመውሰድ የምንቸገር መሆኑን አውቀው በተጠቀሰው ጊዜ በማስመዝገብ ቦታቸውን እንዲያስይዙ ከአደራ ጭምር እንጠይቃለን።

“ልጆችዎ ልጆቻችን ናቸው!”

ኢዮብ አየለ
ፕሬዝዳንት
ሳፋሪ አካዳሚ
Our Respected Parents,

Safari Academy is renowned for its quality education, discipline, and outstanding results, making it a highly sought-after institution for many new students currently on our waiting lists.

As we all know, our priorities are always our kids. Therefore, I urge all of you to register our children for the upcoming academic year till July 7,2024 (till June 30, 2016 E.C).

If you fail to register by the deadline, we will be compelled to accept new students from the waiting lists.

Please ensure timely registration to secure our child's place at our esteemed academy.

Best regards,
Eyob Ayele
President, Safari Academy
2024/06/25 05:28:03
Back to Top
HTML Embed Code: