ለምንወዳችሁ የእስልምና እምነት ተከታይ ልጆቻችን እና ለምናከብራችሁ ወላጆች:-
እንኳን ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።
በዚህ በዓል ለሁላችሁም በቤታችሁ እና በኑሮአችሁ ደስታ፣ ሰላምና በረከት ይሁንላችሁ።
ከነብዩ መሐመድ የሕይወት ትምህርት ሁላችንም ርኅራኄን፣ ጥበብን እና ቸርነትን የምንማርበት በዓል ይሁንልን።
አላህ ልጆቻችንን ከክፉ ነገር ሁሉ እንዲጠብቅልን፤ አእምሮአቸውን እንዲከፍትልን፤ በእውቀትና በጥበብ የሚታነፁበት በዓል እንዲሆንላቸው እመኛለሁ።
ይህ ቀን ለርስዎ፣ ለልጆቻችን እና ለቤተሰብዎ ሰላም፣ ፍቅር፣ እና በረከት ያምጣላችሁ።
ልጆቼ አላህ በነገር ሁሉ ስኬታማ ያድርጋችሁ። አክብሮት፣ ትዕግስት፣ የቤተሰብ ፍቅር እና የአንድነት እሴቶችን ይጨምርላችሁ።
የተባረከ የመውሊድ በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
ኢዮብ አየለ
ሳፋሪ አካዳሚ
ፕሬዚዳንት
Our Dear Kids and Respected Parents,
On this blessed occasion of Mawlid Al-Nabi, we celebrate the birth of Prophet Muhammad (peace be upon him), whose life continues to inspire millions with his teachings of compassion, wisdom, and kindness.
May this day bring peace, harmony, and blessings to you and your families.
Let us use this opportunity to reflect on the values of respect, patience, and unity, and carry them forward in our daily lives.
Together, as SAFARI families, we can honor Prophet Muhammad legacy by spreading goodness and love.
Wishing you all a joyful and blessed Mawlid Al-Nabi.
With warm regards,
Eyob Ayele
Safari Academy
The President