Telegram Web Link
ይህንኑ በጎ ተግባር የተከተሉ እንቁ ልጆቻችን በዓሉን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ከ25 በላይ ለሚሆኑ ቤተሰቦች የዱቄት፣ የሽንኩርት፣ የዘይት፣ የበርበሬ፣ የቡና እና የእንቁላል ስጦታ አበርክተዋል።

ውድ ልጆቻችን ስለደግነታችሁ፣ ስለመልካም ምግባራችሁ እና ስለታዛዥነታችሁ ሁሌም እንኮራለን🙏
Forwarded from tame
2025/07/14 02:43:59
Back to Top
HTML Embed Code: